Call Yebbo

የቦ ኮሚኒኬሽን ኔት ወርክ ፣ ለ25 አመታት በላይ የስራ ልምድ ያካበተው የእናንተው በእናንተው። ከምሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ የውክልና አገልግሎት መስጠት የኢትዮጵያ ፓስፖርት አገልግሎት መስጠት የቢጫ ካርድ የማውጣት አገልግሎት የታክስ አገልግሎት መስጠት (የትም የኢትዮጵያ ግዛት ይኑሩ) የጉዞ ወኪል የትርጉም ስራ አገልግሎት ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 619-255-5530 ይደውሉ።

Call Yebbo

YebboTax Ethiopian Banner
ለአሜሪካ ታክስ ከፋዮች፣ አመታዊ ታክሳችሁን፣ ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Backtax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amdment) ካላችሁ የትም ሆናችሁ ማሰራት ትችላለችሁ።የኢትዮጵያ ፓስፖርት፣ የቢጫ ካርድ፣ ውክልና፣ የትርጉም ስራ ይፈልጋሉ? በViber/WhatsApp በ619 255 5530 ደውሉልን። info@yebbo.com Yebbo.com

የቦ ታክስ

ለዲያስፓራ አባላት በሙሉ እንዲሁም አሁን ኢትዮጵያ ላላችሁ። የአሜሪካ ታክሳችሁን ካላችሁበት ሆናችሁ እንድታሰሩ ነገሮችን ሁሉ አናስተካክላለናል። ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Back Tax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amendment) እንችላለን። የዚህ አመት ታክስ እና ሌሎችንም እንሰራለን።በViberም ሆነ Whatspp ይደውሉልን። ስልክ ቁጥራችን 619 255 5530 ነው ። YebboTax info@yebbo.com Yebbo.com

Friday, November 14, 2025

የውክልና ስልጣን ቅጽ (አማርኛ)

የውክልና ስልጣን ቅጽ (አማርኛ)

መስመር: 1 / 3 | የቀሩ ካርዶች: 2
የክፍያ መለያ (Session ID):
አማርኛ ስሞችንና አድራሻዎችን ለመጻፍ መመሪያ ነው። መጀመሪያ መስኩን ይጫኑ ከዚያም ቁልፎቹን ይጫኑ።
አማርኛ ቁልፎች:
መረጃ 1/3 – ወካይ እና ተወካይ መረጃ

ወካይ (Principal)

ተወካይ (Agent / Representative)
መረጃ 2/3 – የስልጣን ምርጫ (2–53)

#1 እና #54 የመጀመሪያና መጨረሻ ክፍል ናቸው። ከታች ያሉትን ስልጣናት (#2–#53) የሚፈልጉትን ብቻ ይምረጡ። #3፣ #44፣ #53 በቀይና በድፍን ተለይተው ትኩረት ይፈልጋሉ።

መረጃ 3/3 – ግምገማ እና ማረጋገጫ
የመረጃ ማጠቃለያ
የውክልና ስልጣን ጽሁፍ (አንድ አንቀጽ)
ኤክሴል (CSV) ፋይሉ የSession ID፣ ወካይና ተወካይ መረጃ፣ የተመረጡ ስልጣናት እና ሙሉ ጽሁፍን ይዟል። የራስዎን ዋና የExcel ፋይል ለማዘመን እባክዎ ይህን ቀላል መዝገብ በኋላ ወደ ዋናው ማስገባት ወይም መቅዳት ይችላሉ።

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.

Translate

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon