Shop Amazon

Thursday, August 11, 2016

ታላቅ ምክር ለሮቤልና አባቱ Robel







የዘንድሮው  ኦሎምፒክ  ለኢትዮጵያ ታሪኳ  ሳይጻመታለፍ ያለበት ኦሎምፒክ ይመስለኛ  የማያድግ  ጥጃ ከገመዱ ያስታውቃል እንዲሉ  ችግራችን ጎልቶ የታዬው ገና ከመክፈቻው ስነ ስርአት ላይ በር ብራዚል አግዜር ይይላትና የሀገሮችን  ቅደም ተከተል በፖርቱጋኛ አድርገውት  ኢትዮጵያ የመጣችው  ከአሜሪካ ሶስተኛ ሆና ነው። ማለትም በአሜሪካ እና በኢትዮጵያ መካ እስቶ የምትባል አገር ነበረች ይህ ያልተለመደ ቅደም ተከተል ለኢትዮጵያ ብዙም አልጠቀማትም እኛ ኦሎምፒክን ከአሜሪካ ለምንከታተል ሰወች ያዬነው ፍዳ አይጣል ነው። ታስታውሱ እንደሆን የአሜሪካ አትሌቶች ብዛት አምስ መቶ በላይ ስለነበር ቴሌቭዥኑ እነሱን ሲያሳይ ከጀርባው የኢትዮጵያ ቡድን ስታዲዮሙ መግባት  ማሳታወዊያ እያስተጋባ ነበር  ግን ምንም ቪዲዮ የለመ። ከዚያ በስንት መከራ በጉሎ ቀለም የተነከረ የመሰለ ጨማደደ ካኪ እና እራፊ ጨርቅ የጠመጠሙ ያገራችን ልጆች ብቅ  አሉ።  እኔ አንዱንም አላውቃቸውም። ምንም ሰምቼ አይቼ የማላቃቸው ልጆች ብቅ  አሉ::
 በአንድ ወቅት አንድ ሰው የነገረኝ  ትዝ አለኝ። እንደሰማሁት ኢትዮጵያ ወጪውን ስለማትችለው አትሌቶቻችን የሚመጡት በተጀመረ በሳምንቱ ሰለሆነ አብዛኛውን የመክፈቻው ቀን የሚሰለፉት የኢምባሲ ሰራተኞች እና ልጆች ናቸው ተብዬ ስለነበር ያዬሁትም ነው ብዬ ነበር። ግን ምልክት እንኳ ቢሆን ከነዚያ ነብር አትሌቶቻችን እን ለዘር እንኳ ይጥፉ ዛሬ አትሌቶቻችን  ተመስገን ነው ንዘብ በሽ በሽ ነው። ሁሉም ባለ ሆቴል እና ባለ ንግድ ባለቤት ስለሆኑ ማንንም ሳያስቸግሩ ክብር ወጫቸውን ችለው ለዚህ ያበቃቸውን ሙያ በአደባባ ባንዲራችንን ተሽክመው  ቢሄዱ ለኛም ለነሱም ክብር ነው።  ያንን ባንዲራ መሸከም እኮ ታላቅ ክብር ሲሆን ዝም ብሎ ለማንም የሚሰጥ ሳይሆን አገርና ወገን ሊያስጠራ ለሚችል አትሌት ነው። አትሌትም ገና ለገና ያሸንፋል ሳይሆን አሽንፎ ርቅ ሜዳልያ  ደረቱ ያጌጠ መሆን አለበት   ለምሳሌ የአሜሪካው ባንዲራ ተሸካሚ ማይክል ፈልስ ከአስራ ዘጠኝ በላይ ሜዳልያ አለው።  ለምሳሌ አንዷ አገር የባንዲራ ተሸካሚ ወይም ያዥ ለመሆን  የአገሪቷ ህዝብ በስልክ ምርጫ አድርጎ አሸንፋ ነው። ሌሎች አገሮች ለባንዲራቸው የሚሰጡት ክብር ከኛ አገር የት ጠፋ
ሌላው በጣም የሚያሳዝነው አለባበሳችን ነው።  የኛ ባንዲራ ቀለም የነፃነት ቀለም ነው ተብሎ ስለሚታመን አርንጓ ቢጫ ቀይ በተላያየ አይነት ቅደም ተከተል የራሳቸው ያደረጉ አገሮች በጣም ብዙ ናቸው። ባንዲራችን አቀፍ ነው። ታዲያ ምነው የተለበሰው ልብስ ነጭና አረንጓዴ ሆነ  በትንሹ በማይስክሮስኮፕ የምትታ ባንዲራ ጣል ተደርጎ (Yahoo Sports)  ያሁ ስፖርት አንዳለው በጣም ከሚያስጠሉ አለባበሶች ውስጥ አንዱ ሆን? እረ ጎበዝ ምን ነካን ባጣም ተዋረድን እኮ?ኦሎምፒክ እኮ ከዘምን ዘመን ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፍ ታሪክ ነው። ምንው እንዲህ አቅልለን አየነው።   እኔ በበኩሌ እድሉ የሚሰጠኝ ከሆነ በሚቀጥለው ኦሎምፒክ የአገሬን አትሌቶች ለማልበስ ፈቃደኛ ነኝ። ግን ምን ዋጋ አለው እነ  (Adidas) አዲዳስ እያሉ።
 ሌላው የአትሌቶች ፊት ልክ የተገረፈች ህፃን ልጅ መምሰሉ ነው። ምን አስኮረፋቸው? ተገደዋል? ተገርፈዋል? ሁሉም ፊታቸው ወደ ኦሎምፒክ መክፈቻ ሳይሆን ወደ ቀብር የሚሄዱ ነው የሚመስለው። ሁሉ ያዘኑ ቂም የያዙ ይመስላሉ።
የዚህ አመት ኦሎምፒክ ብዙ ጉድ አለው።  ገና ከጅምሩ የአትሌቶች አመራረጥ አድሏዊ የሆነ ችሎታን ሳይሆን ዘርን የተመረኮዘ ነው በማለት እነ ቀነኒሳ ቅሬታቸውን አስምተው ነበር። ይህ ነገር እስከ ዛሬ ኦሎምፒክ ታሪካችን ውስጥ እንዲህ ጎላ ተብሎ ሲወራ የመጀመሪያው ነው። ታዲያ በዚህ ኦሎምፒክ ላይ ያሉ  አትሌቶች ችግር አለባቸው ማለት ነው። ግማሹ ቂም ይዞ ግማሹ ደግሞ ችሎታ ሳይሆን ዘመድ ይዞ ነው የቀረበው ማለት ነው።  ታዲያ ይህ ቡድን ወርቅ ሳይሆን ጉድ እና ስድብ ይዞ ክች እንዳይል መፍራት ነው።

እስካሁን አላችሁ እያነበባችሁ ነው  በሉ ይህንን ፅሁፍ ለመፃፍ  የገፋፋኝ ዋና ሃሳብ ልንገራችሁ። ያው ስለ መከረኛው ሮቤል ነው። በራሱ አንደበት ከቪኦኤ የአሜሪካ ድምፅ ጋር ካዳመጥሁት ቃል ምልልስ የሰማሁትን በመመርኮዝ ነው።
ሮቤል እንዳለው እሱ ሪዮ የመጣው በአባቱ ሳይሆን ስምንት አመት ሙሉ ለፍቶ ነው ለዚህ የበቃው::  እና አባቱ ፌድሬሽኑ ብዙ ገንዘብ ስለሌለው ከራሳቸው ኪስ አውጥተው ነው ያመጡት።  አቶ ሮቤል አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ  የአባ   ደሞዝ ስንት ነው  ይህ የአደባባይ ሚስጢር መሆን አለበት ምክንያቱም የሮቤል አባት ደሞዝ ከኢትዮጵያ መንግስት የሚከፈል ስለሆነ ደሞዛቸው ይህን ወጪ ለመሸፈን ይበቃል ወይ በተለይ ደግሞ ዋና በጣም ብዙ ውጪ ይጠይቃል። ሩጫ ወጣ ብሎ እንጦጦ ላይ በነፃ ላይ ታች ማለት ነው ዋና ግን አስልጣኝ አለ፣ የመዋኛ ንዳ አለ የሰውነት መገንቢያ አለ ምግብ አለ፣ ልብስ አለ  ሌላም ሌላም ወጪ አለ። ይባስ ብሎ ሮቤል የሚሰለጥነው ሎንደን ሄዶ ነበር አሉ ; ታዲያ የአባቱ ገቢ ይህንን ሁሉ ወጪ የሚሽፍን ከሆነ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌድሬሽን ለአቶ ሰውነት ቢሻው እንኳ ደሞዛቸውን ለማሳደግ የተሳነው?  ይህንን አባቴ ከኪሳቸው ከፍለው ነው ላለው እራርሱን የቻለ ምርመራ እና ክትትል ያስፈልገዋል። 
ሌላው ሮቤል ያለው በሚኪና አደጋ ተጎድቶ ስለነበር ትንሽ  ክብደት ጨምሮ ነበር አሁን የምታዩት ክብደት ትንሽ ከቀነሰ በኋላ ነው ብሏል። ታዲያ አባቱ ይህንን እያወቁ ብቁ ያልሆነ ሰው እንዴት አገርን ያክል ወክሎ እንዲሳተፍ ፈቀዱ። ይህ ሰው ወፍራም ብቻ ሳይሆን የአካል ጉዳተኛም ነበር ማለት ነው። ይህ እራሱ ሮቤል ነው ያለው። ግን የሮቤል አባት እንዴት ለዚህ ስልጣን በቁ? ከዚህ በፊት ልምድ ነበራቸው?  ይህም እራሱን የቻለ ጥያቄ ነው።
ሌላው እራሱ ሮቤል የተናገረው ነው።  እሱ እንዳለው አንድ የኦሎምፒክ ዋናተኛ ዋና ገና ህፃንነቱ ጀምሮ የለመደ የሰለጠነ መሆን አለበት ብሏል። ትክክል ነው። ታዲያ ሮቤል ለመጀመሪያ ጊዜ ውሃ የነካው መቼ ነው ይህንን ለራሱ ለሮቤል እንተወው ግን ከህፃንነታቸው ምረው ውሃ ውስጥ ልክ  እንደ ውሃ እናት እና እንደ አሳ የሚንሳፈፉ ብዙ ዜጎች ያሉባት አገር እንዴት ውሃ አመት አንዴ እንኳ አይቶ ለማያውቅ ቅድሚያ ይሰጣል ይህ እኮ ቀልድ አይደለም።ልብ ካዘነ እንባ አይገደም ” እንደሚባለው በትንሽ ወጪ ሰልጥነው አገርን ሊያስጠሩ የሚችሉ ዋናተኞች  ማፍራትን ስንችል ገና ለገና ከኦሎምፒክ  ዋና ኮሚሽን የተሳትፎ የግብዣ ወረቀት መጣልን ብሎ ካለምንም ውድድር በዝምድና ብቻ አጠገቡ ያለውን ሰው ግባ ማለት ወንጀል ነው። የሮቤል አባት ያደረጉት ጥፋት ለልጃቸው የዘላለም ፀፀት፣ ለኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ የዘላለ ውርደት ነው። የኢትዮጵያ መንግስት ይህንን አይን አውጣ የዘር ድሎ አሰራር ፊት ለፊት መጋፈጥ አለበት።  ይህ ላለውም ሆነ ለሚመጣው ትውልድ የማይጠቅም ጥቁር ጠባሳ ነው። ሮቤል በራሱ አንደበት ተናግሯል። ባንዲራ ያዥ መሆኔን ያወቅ ሁት ሰላሳ ደቂቃ ሲቀረው ነው”  ሲልባንዲራውም ከብዶኝ ነበር” ብሏል። ይህ ማለት ለመዘጋጀት አራት አመት ሙሉ ያለን ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ”  እንደሚሉት ሮቤልን በአገር ያለው ወንድ እሱ ብቻ ስለሆነ ባንዲራ ያዥ አድርገውት ነበር ሌላው የሮቤልን የአካል ብቃት በራሱ አንደበት ገሀድ ያወጣው ባንዲራው ከብዶት ነበር። እንዲህ ነው ያለው  ባንዲራውን ያዝ ስባል በጣም ነው ደስ ያለኝ  በቦታው የነበርሁ ወንድ እኔ ብቻ ስለነበርሁ፣  በጣም ከብዶኝ ነበር እነሱ የሰጡን ለሌሎች የፕላስቲክ ሲሆን የኛ ግን የብረት መያዣ ነብር ብሏል። ይህ የሚያሳየው ሮቤል የአካል ብቃቱ እንኳን ለዋና  ለባንዲራ መሸከም ልፍስፍስ መሆኑን ነው።  ሌላው ሮቤል ያነሳው ስለ ምግብ ነበር። እሱ እንዳለው  ዋናተኛው በቂ ምግብ ማግኘት አለበት ግን የምግብ ችግር አለ ብሏል። ማን ይሙት ሮቤል ይምግ ችግር ያለበት  ይመስላል ለዚያውም ትንሽ ቀንሶ። ኤዲያ ...


ታዲያ  ሮቤልም ሆነ አባቱ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለዚህ ውርደት ተጥያቂዎች ታላቅ ምክር አለኝ።  በ 2008 እኤአ  ማጣሪያ ላይ የጃማይካው ተወላጅ ያለማችን  ፈጣን ሯጭ ሁሴን ቦልት (Hosin Bolt)  ያመጣው ውጤት ለሚቀጥለው ውድድር ሊያሳልፈው አልቻለም ገና በመጀመሪያው ውድ ድ ር ላይ ወደቀ። ያ ግን ሁሴንን አላስጨናቀውም  በሚቀጥለው ሲመጣ የአለምን ክብረ ወሰን ልክ ከፎቅ ላይ እንደቀደቀ ሽክላ ድስት ስብርብሩን ነው ያወጣው። ታዲያ የናንተው ተግባር ይህ መሆን አለበት  ብስፈልጉ ሮቤልን ሆስፒታል አስገብታሁ ሆዱን ቀንሱ፣ ጅምናዚየም ገብታችሁ ጡንቻ አስቀጥሉለት ጣናንን ሰንጥቆ ይሂድ  የመሰላች ሁን አድርጉ ነገር ገን የሳሬ አራት አመት ብቁና ዝግጁ ተደርጎ እንዲህ አፈር ላይ የተንከባለለውን የኢትዮጵያን ስም ጠርጎ ጠራርጎ፣ ወልውሎ አሽሞንሙኖ ከነበረበት እንዲመልሰው፣ አለበዚያ እናንተ ዘላለም በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ታሪክን በማጉደፍ ስማችሁ በቀይ ብእር ተፅፎ ይኖራል። ይህ ቀልድ አይደለም። ታሪካችሁ ከትውልድ ትውልድ ስለሚተላለፍ ይምታፍሩብተ እራርስችሁ ናችሁ ። አደራ!

የሮቤል ችግር ገና መጀመሩ ነው እንጂ አላለቀም። የዚህ አመት ኦሎምፒክ የተሞላው በአገር ፍቅር ስሜት ሳይሆን በቂምና ጥላቻ ነው። ሁሉም አትሌቶ ደስተኛ አይደሉም። ሁሉም የየራሳቸው የሆድክመት እና ቂም አለባቸው። በዘመድ የገቡት ችሎታ የሌላቸው ሲሆን  አትሌቶቻችን ደግሞ በሁኔታወች ሁሉ ደስተኛ ስላልሆኑ በሙሉ ልብ አይሳተፉም። ምክንያቱም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለዚህ የዘር መድሎ ተጥቂዎች ናቸው እና። ታዲያ የሮቤል ነገር እንኳንም ገሀድ ወጣ፣ የሱ በአለም አቀፍ መድረክ መዋረድ ተደፋፍኖ የነበረውን የአሰራር ብልሹነት ገሀድ ያወጣዋል። ኦሎምፒክ ህዝብ ነው። አትሌቶች ህዝብ ናቸው ታዲያ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴም ማወቅ ያለበት የሚመጣው ድልም ሆነ ጉድ የህዝብ ስለሆነ በታሪክ ከመወቀስ ለመዳን አደራ የዘር እና ግል ጥቅማችሁን ቤታችሁ በሳጥን ቆልፋች አስቀምጣችሁ  150% ኢትዮጵያን ለማገልገል ኢትዮጵያውያን አንገችንን ቀና አድርገን እንድንሄድ አድርጉን።
አዎ እኔ በበኩሌ ንዘብም ሆነ በሚፈለገው ሁሉ አትሌቶቻችንን ለመርዳት ዝግጁ ነኝ። እናንተስ??
ድል  ለኢትዮጵያ ህዝብ
ድል  ለአትሌቶቻችን

Athlete

Time
Qualified
Kyle Chalmers
Australia
47.90s
Qualified
Caeleb Dressel
United States
47.91s
Qualified
Duncan Scott
Great Britain
48.01s
Qualified
Cameron McEvoy
Australia
48.12s
Qualified
Santo Condorelli
Canada
48.22s
Qualified
Joseph Schooling
Singapore
48.27s
Qualified
Damian Wierling
Germany
48.35s
Qualified
Vladimir Morozov
Russia
48.39s
Qualified
Pieter Timmers
Belgium
48.46s
Qualified
Luca Dotto
Italy
48.47s
Qualified
Yuri Kisil
Canada
48.49s
Qualified
Sebastiaan Verschuren
Netherlands
48.51s
Qualified
Marcelo Chierighini
Brazil
48.53s
Qualified
Ning Zetao
China
48.57s
Qualified
Clément Mignon
France
48.57s
Qualified
Nathan Adrian
United States
48.58s
17
Katsumi Nakamura
Japan
48.61s
18
Jérémy Stravius
France
48.62s
19
Glenn Surgeloose
Belgium
48.65s
20
Kristian Gkolomeev
Greece
48.68s
21
Andrey Grechin
Russia
48.75s
22
Federico Grabich
Argentina
48.78s
23
Dylan Carter
Trinidad & Tobago
48.80s
24
Richárd Bohus
Hungary
48.86s
25
Yu Hexin
China
48.87s
26
Dominik Kozma
Hungary
48.92s
27
Shinri Shioura
Japan
48.94s
28
Nicolas Oliveira
Brazil
49.05s
29
Benjamin Proud
Great Britain
49.14s
30
Simonas Bilis
Lithuania
49.16s
31
Oussama Sahnoune
Algeria
49.20s
32
Park Tae-hwan
South Korea
49.24s
32
Velimir Stjepanović
Serbia
49.24s
34
Cristian Quintero
Venezuela
49.25s
35
Yauhen Tsurkin
Belarus
49.37s
36
Anže Tavčar
Slovenia
49.38s
37
Filippo Magnini
Italy
49.40s
38
Marius Radu
Romania
49.57s
39
Björn Hornikel
Germany
49.62s
40
Shane Ryan
Ireland
49.82s
41
Aleksandar Nikolov
Bulgaria
50.08s
42
Ari-Pekka Liukkonen
Finland
50.14s
42
Matthew Stanley
New Zealand
50.14s
44
Benjamin Hockin
Paraguay
50.26s
45
Igor Mogne
Mozambique
50.65s
45
Ziv Kalontarov
Israel
50.65s
47
Raphael Stacchiotti
Luxembourg
50.79s
48
Sean Gunn
Zimbabwe
50.87s
49
Bradley Vincent
Mauritius
50.89s
50
Mathew Abeysinghe
Sri Lanka
50.96s
51
Andrew Chetcuti
Malta
51.37s
52
Jhonny Jose Perez Peña
Dominican Republic
51.50s
53
Nicholas Magana
Peru
51.53s
54
Thibaut Amani Danho
Côte d'Ivoire
52.78s
55
Miguel Mena
Nicaragua
53.40s
56
Rami Anis
Refugee Olympic Athletes
54.25s
57
Sovijja Pou
Cambodia
54.55s
58
Sirish Gurung
Nepal
57.76s
59
Robel Kiros Habte
Ethiopia
1:04.95

Tuesday, June 14, 2016

ING Capital has closed a $107.5 million pre-delivery payment (PDP) financing for Ethiopian Airlines in respect of Airbus A350-900 aircraft.

 ING closes PDP financing for Ethiopian Airlines
Photo: Airbus
New York-based ING Capital has closed a $107.5 million pre-delivery payment (PDP) financing for Ethiopian Airlines in respect of Airbus A350-900 aircraft.
The airline is using the PDP financing to finance a portion of the pre-delivery payments which it makes to Airbus prior to the delivery of each aircraft. ING Capital is the sole lender and facility agent. Payments were made in May.
Ethiopian Airlines has ordered 14 Airbus A350-900 aircraft, the first of which is scheduled to be delivered in June 2016. The airline will be the first African A350 operator when it takes delivery of the first aircraft. Ethiopian Airlines plans to deploy the aircraft on its expanding route network linking Africa with Europe, Asia and the Americas.
Terina Golfinos, managing director and head of ING Capital’s structured export finance team in New York, says: “We were especially pleased to have the opportunity to support our long-standing client Ethiopian Airlines on its very first PDP financing for Airbus aircraft. ING is delighted to continue its close collaboration with Ethiopian Airlines on the financing of its fleet of aircraft, which allows the airline to continue its strategic and rapid expansion as Africa’s most successful airline.”
Meseret Bitew, acting chief financial officer at Ethiopian Airlines, comments: "The financial support for our acquisition of the A350 aircraft is critical to Ethiopian Airlines as we aim to sustain our position of being the pioneer of African aviation as an aircraft technology leader.
“As part of our on-going fleet expansion and modernisation strategy, the acquisition of these aircraft will help us to be better positioned and serve our customers and to be on track to achieve our Vision 2025 goals."

Friday, June 10, 2016

5.2-magnitude earthquake hits near Borrego Springs, San Diego County.

5.2-magnitude earthquake hits near Borrego Springs, San Diego County. Anearthquake with a preliminary magnitude of 5.2 shook Southern California early Friday morning. The quake was centered about 14 miles north-northwest of Borrego Springs and hit just after 1 a.m., according to the U.S. Geological Survey.2 hours a

Wednesday, June 8, 2016

Ethiopian Airlines to add 10 to 15 long-range Boieng 777-8


Ethiopian Airlines to add 10 to 15 long-range Boieng 777-8
By Mathew Haggai -  June 8, 2016
   
Ethiopian Airlines
Ethiopian Airlines plans to buy between 10 and 15 Boeing 777-8s to increase the size of long-range fleet, announced the CEO of the firm, Tewolde Gebremariam, on June 2.

A Boeing 777 is considered as standard in terms of long-range large carriers. Launched in 1995, the 777 series includes six versions of which a cargo plane.

Ethiopian Airlines which currently serve close to hundred destinations worldwide plans to bring its fleet, which presently comprises 77 planes, to 140 planes by 2025, when the firm projects a turnover of more than $10 billion.

According to the International Air Transport Association, Ethiopian Airlines is presently top African firm in terms of profits and turnover. The company which is based at the Bole International airport recorded a record net profit of $165.4 million during its 2014-2015 fiscal year, up 12% from the previous year.


Tuesday, May 31, 2016

ፋሽን ከእንሰት Ethiopian designer turns everyday crop into fashion


 
Teshalesh Tadesse is an Ethiopian fashion designer whose products are made from enset, a plant that belongs to the Banana family and is commonly known as ‘false banana’. Teshalesh’s brand Adot Liyu sells remarkable fashion and household items – bags, belts, tops, tableware and baskets – wholly or partially made of the dried remainders of the everyday Ethiopian crop.

Growing up with a father who worked as shoemaker and a mother who grew enset for food, her family background inspired Teshalesh Tadesse to become the entrepreneur she is today.

With her company Adot Liyu, Teshalesh dries the remainder of the enset plant and designs eco-friendly and organic clothes and household items. By adding woven cotton to the remainders of a crop commonly referred to as ‘false banana’, Teshalesh turns waste into value. Given the fact that enset is one of Ethiopia’s main agricultural products, the potential of this application of its residue, is enormous.

Teshalesh sells her products at distributing hotels, national and international bazaars, expositions, and fashion shows. Although she is a young entrepreneur, her ambition achieved her products international fame. She has big plans to expand her company and by employing women from rural areas in particular, improve Ethiopian livelihoods.

Club Africa is happy to put the spotlight on Teshalesh, highlighting her work in this photo story.

Thursday, May 5, 2016

ቅንጣቢ ዘገባ Micro Blog by EthioBeats : Public smoking ban for Ethiopia's capital

ቅንጣቢ ዘገባ Micro Blog by EthioBeats : Public smoking ban for Ethiopia's capital

ቅንጣቢ ዘገባ Micro Blog by EthioBeats : Public smoking ban for Ethiopia's capital

ቅንጣቢ ዘገባ Micro Blog by EthioBeats : Public smoking ban for Ethiopia's capital

Public smoking ban for Ethiopia's capital


Public smoking ban for Ethiopia's capital
May 4, 2016
A ban on smoking at public gatherings has been announced by the mayor of Ethiopia's capital Addis Ababa, according to local media reports on Wednesday


The new law makes smoking illegal in bars, cafés, restaurants, schools, hospitals and stadiums as well as cultural and religious events, but smoking on the streets is still permitted. Tobacco advertising is also banned, according to the state-controlled Fana Radio.

"Due to tobacco, people are dying and being exposed to several health hazards," said mayor Diriba Kuma. "For these reasons, the public have the responsibility to fight tobacco smoking in public gatherings.

Offenders face a fine of 2,000 Ethiopian biir ($92), rising to 2,500 Birr ($116) for smokers who send children under the age of 18 to buy cigarettes for them.

Addis Ababa is applying a law passed by Ethiopia's parliament in 2014 that has so far only been implemented in the northeastern town of Mekelle, where it has been rigorously enforced with local authorities reporting a sharp decline in tobacco consumption.

The law will be more difficult to apply in the large and growing capital, home to around four million people.

Tobacco use in Africa (excluding South Africa) increased by nearly 70 percent between 1990 and 2010, according to research by the American Cancer Society.

With the number of African smokers predicted to increase by 40 percent by 2030 many tobacco companies see Africa as a growing market with fewer restrictions than in parts of Europe and North America.

Several countries, including Kenya and Niger, have introduced restrictions on smoking in public places in recent years, but enforcement of the bans is often lax.