በ 530 ዓ/ም ተመሰረተች። (video)

Kidane Mihret Church -Ethiopia- Gojjam - Debre Markos- Build on 537 or 530 Ethiopian Calender
ደብረሲና መንበረ መንግስት ግምጃ ቤት ኪዳነ ምህረት በ አፄ ገብረ መስቀል ዘመነ መንግስት በ 530 ዓ/ም ተመሰረተች።
ጣሊያን በአውሮፕላን ቦምብ ጥሎ ሊያቃጥላት ሲል ቦምቡ ሳይፈነዳ እንደ ድንጋይ ተንከባሎ ወድቋል።
አሜን
ቤተ ክርስትያኗ የምትገኘው በጎጃም ክፍለ ሀገር ደብር ማርቆስ ከተማ ልዩ ስሙ ግምጃ ቤት ኪዳነ ምህረት በሚባለው ደብር ነው።
ቪዲዮና ምስል ቅንብር በ የቦ ኮሚኒኬሽን ኔት ወርክComments