የቦ ታክስ

ለዲያስፓራ አባላት አሁን ኢትዮጵያ ላላችሁ። የአሜሪካ ታክሳችሁን ካላችሁበት ሆናችሁ እንድታሰሩ ነገሮችን ሁሉ አስተካክለናል። ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Back Tax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amendment), የዚህ አመት ታክስ እና ሌሎችንም እንሰራለን።በViber ሆነ Whatspp ይደውሉልን። 619 255 5530 ። YebboTax info@yebbo.com Yebbo.com

Wednesday, November 25, 2020

By Derege Demissie, J.D.

Every nation that has gone through a transformative reform struggles to rid itself of the ills of the former regime through different models of accountability, retribution, restitution or reconciliation. After Prime Minister Abiy Ahmed came to power in Ethiopia in 2018, he introduced measures to implement his progressive reform agenda. He released political prisoners, invited exiled opposition parties, and ended a stalemate war with Eritrea. Yet, he left untouched those responsible for decades of human rights violations, suppression of individual rights and liberties, suppression of free speech, and most of all rampant and crippling corruption at the highest levels. No one was to pay a price, confess to crimes committed, seek forgiveness or reconciliation. He asked the public to forgive, where such was not even sought, and move on.

Countries that have a well-functioning and respected legal system use the legal process of accountability in criminal and civil courts. Others that find the past too painful and complex to address within the judicial setting, resort to a process of reconciliation where the perpetrator confesses to his or her crimes while their victims are encouraged to share the pain they endured. However, in Prime Minister Abiy’s Ethiopia there was neither judicial nor public accountability for crimes committed or for flagrant public corruption by officials of the Tigray Peoples Liberation Front (TPLF).

The public, relieved at the bloodless change, supported Abiy and agreed to move on. Even as some expressed frustration at the continued leadership role of many TPLF officials in the public service, the military and the private sector, no one called for an outright war against the TPLF.

For a brief period, Abiy’s attempt at reform without reckoning seemed to have a chance to succeed. But that hope proved short-lived. No sooner had TPLF’s own members voted to name Abiy prime minister than they began to undermine his reform efforts in several ways. The relationship between the state of Tigray and the Federal government soon began to take the form of two co-equal entities. The Tigray region was effectively operating outside the jurisdiction of the federal courts. When the former head of national security was charged with human rights violations, he simply absconded to Tigray, effectively out of the law’s reach.

Instead of confronting the TPLF head-on, Abiy moved swiftly and without much fanfare to disentangle the military and the internal security apparatus from the TPLF. He modernized the air force. He promoted professional military leaders to top positions. At the same time, instead of taking steps to join the reform, the TPLF began to retrench and consolidate its power in the Tigray region.

The fractured ruling coalition of parties that was created and dominated by TPLF finally disintegrated when Abiy implemented one of his transformative reform agendas by establishing a multi-ethnic party, Biltsigina (Prosperity) in late 2019. Its creation was antithetical to the central principle of the TPLF.  The TPLF at its core is an ethnic nationalist party. It views Ethiopia as a conglomeration of many independent, self-interested ethnic groups with distinct geographic regions attached to them. According to that view, each citizen of Ethiopia is loyal to his ethnic group first and secondarily to the nation. Ethnic identity overshadowed citizenship.

These ideas morphed into a legal framework in the new constitution that introduced the concept of ethnic-based federalism. The constitution created 9 states along ethnic lines. The states, referred to as Killils, which literally means exclusionary zone, were named according to the dominant ethnic group that inhabits the land. Each Killil was provided with a constitution that is identical, verbatim, in every respect. The TPLF dominated the ruling coalition that assigned a party from within its coalition to administer each region. But the federalism promise of local rule never materialized.

Ethiopia’s federal system lacked many of the characters of a federation. The ethnic states never adopted their own constitution in a free constitutional drafting and ratification process. They never once conducted a free and fair election to elect local and state leaders, the central government often removed and appointed the governors at will. As the former US Ambassador Herman Cohen, a long-time ally of the TPLF and a controversial figure when it comes to Ethiopian politics, recently admitted, for 27 years Ethiopia’s federal system was a unitary system controlled by one party.  “In 1991 a system of states was established based on ethnic groups. But this was a fake system because none of the states that had ethnic groups different from the Tigrayans had any voice what their government should be and what they should have. So it is strictly a one party state, which most African governments had abandoned long time ago.” 

So when Abiy first announced his governing principle “Medemer,” which can mean addition, unity or togetherness, what the TPLF leaders and some supporters of the Oromo Liberation Front (OLF), heard was a call for an end to ethnic-federalism. They saw the creation of the multi-ethnic party as proof that Abiy intends to lead the country in the direction of unity, a word, to TPLF and some Oromo activists, domination by the Amhara, the second largest ethnic group that has dominated the political, cultural and literary life in the country over a hundred years, lasting until 1991. The shift created what many saw as an unholy alliance between extremist elements within the OLF and the TPLF. The OLF, a one-time separatist group that oscillates between advocating for a separate Oromo state and fighting for the rights of Oromo people, began to oppose Abiy openly and went as far as disputing his ethnic identity as an Oromo.

The simmering conflict boiled over when the national elections were postponed due to the Covid-19 pandemic. The TPLF protested and called the move unconstitutional. But instead of going to court and avail itself of the legal remedy available to it under the laws the TPLF itself had instituted while it was in power, it chose to unilaterally declare the federal government illegitimate and announced that Federal law will not have any force or effect Tigray region. The announcement was accompanied by a show of force where thousands of young soldiers of the Tigray special forces marched through the streets of Mekelle, the regional capital. Then TPLF leaders announced they had over 250,000-strong special forces and militia, armed and trained to “defend” the right of the Tigrayan people. Still, Abiy chose to wait and see. But he did not need to wait much longer.

On November 3, the Tigrayan special forces attacked a federal garrison in Mekele and took over the compound, seizing armaments belonging to the Northern Command. One of the TPLF leaders, who used to be a federal government official, explained the reasoning behind the attack as “an anticipatory self-defense.” He compared the attack with Israel’s preemptive strikes against Egypt during the 6 day war in 1967. That was not an apt comparison. A better example would be the attack on Fort Sumter by the confederate general P.G.T Beauregard in South Carolina, United States, in 1860, that prompted Abraham Lincoln to declare war against the confederacy.

The attack on the federal troops not only prompted the government’s all out response to bring the entire leadership of the TPLF to justice, it also ended the experiment to usher in reform without confrontation and reckoning. In the past two weeks, Abiy’s government has charged over a hundred high ranking former officials for various crimes committed over the past three decades. The TPLF, when it controlled the government, owned and operated a number of corporations in the private sector. Last week, the government froze the assets of over thirty major corporations with ties to the TPLF and its leaders. These corporations controlled the lion’s share of the private economy and, according to various sources, openly operated outside the business norm and the rules that govern their competitors.

The TPLF leadership has made a habit of missing opportunities and wasting chances. Its decision-making has been erratic, short-sighted and unimaginative. It consistently underestimated the depth of opposition it faced in the country. The TPLF also overestimated its strength among the populous in the Tigray region.

Now the TPLF is facing the entire federal army, well-trained and equipped and fighting fueled by the outrage over the surprise attack on fellow soldiers. The federal troops are fighting with popular support and a sense of moral authority. The rapid and successive loss it suffered is proof that TPLF never had a chance.

When the TPLF came to power in 1991, it had the perfect opportunity to build a democratic system that guarantees individual freedom and protects individual rights. It missed a chance to create a genuine federal system that allows the people to elect their local leaders and have a say in the administration of their local affairs. It missed the opportunity to institute essential safeguards against corruption and develop a legal system with an independent judiciary. Most of all, it failed to build a society where there are no clear winners and losers.

The challenge for Abiy now is to ensure that there are no losers and winners at the end of the conflict. That is to say, the Tigrayan people must not feel they “lost.” So far, the government has done a commendable job of separating the TPLF leaders from the people in Tigray. The main work in that regard, however, begins when the rebuilding effort starts. If the people in Tigray region are able to express themselves freely and openly as well as exercise their democratic rights, they will see themselves as winners. A greater emphasis on individual rights and liberties with strong legal protection will play a significant role the healing process.

Tuesday, November 24, 2020

Ethiopia’s Government and the TPLF Leadership Are Not Morally Equivalent

Ethiopia’s Government and the TPLF Leadership Are Not Morally Equivalent

Ethiopia commission says Tigray youth group killed 600 civilians in November 9 attack(Reuters)

Ethiopia commission says Tigray youth group killed 600 civilians in November 9 attack

FILE PHOTO: Ethiopians who fled the ongoing fighting in Tigray region, gather in Hamdayet village near the Sudan-Ethiopia border, eastern Kassala state, Sudan November 22, 2020. REUTERS/Mohamed Nureldin Abdallah

The Nov. 9 attack - first reported by rights group Amnesty International - was aimed at residents of non-Tigrayan origin, the commission said. It called the attack a “massacre,” saying accounts from survivors and witnesses suggested that the killings were part of a “widespread or systematic attack directed against a civilian population.”

Prime Minister Abiy Ahmed called in a tweet for “the international community to condemn these atrocious acts of crimes against humanity.”

Reuters was not immediately able to verify the accounts because internet and phone connections to the region are down and access tightly controlled since fighting erupted between government troops and forces of the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) on Nov. 4.

Reuters was unable to reach local Tigray leaders for comment. The TPLF have previously denied any responsibility for the killings.

Amnesty declined to comment on the Ethiopian commission’s findings.

The UN Security Council cancelled its first meeting on the conflict in Ethiopia's dissident Tigray region that was due to be held Tuesday, diplomatic sources said.

Monday, November 23, 2020

The Prime Minister's repeated calls for peace and the response of the extremist TPLFየጠቅላይ ሚኒስትሩ ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪና የጽንፈኛው ህወሃት ምላሽ

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪና የጽንፈኛው ህወሃት ምላሽ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ በወርሃ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ላይ ወደ ሃላፊነት ከመጡ በኋላ ለትግራይ እንደ ሁልጊዜው በማክበርና በሰላምና ልማት ላይ እንዲያተኩር ጥሪ በማቅረብ ህወሓትም እንደ አንድ የፖለቲካ ድርጅት በሰላምና አገራዊ ፖለቲካ ዙሪያ በጋራ እንዲሰራ ተደጋጋሚ ጥሪ አቅርበዋል። 

ፓርቲና ህዝብ የተለየ መሆኑን ሁሉም እንዲገነዘብ ሲመክሩና ሲያስረዱ ቆይተዋል፤

ከዚህ አኳያ ለህወሓት በተደጋጋሚ በሰላማዊ መልኩ እንዲንቀሳቀስና ለውጡን ለትግራይ ህዝብ ሰላም እንዲጠቀምበት ተደጋጋሚ ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን፣ ከዚህ በታች ዋና ዋናዎቹ እንደ አብነት ቀርበዋል።

ሚያዚያ 5 ቀን 20 10 ዓ.ም፣

 • ወደ መቀሌ በማምራት ከህብረተሰቡ ጋር ውይየት አደረጉ፤
 የህዝቡን ጥያቄ ለመመለስ መንግስታቸው ከክልሉ አመራር ጋር ተባብሮ እንደሚሰራ ገልጸው፤ የትግራይ ህዝብም በሰላም እና ልማት ላይ እንዲያተኩር፣ ክልሉን የሚመራው ህወሓትም በህዝቡ የፀረ ድህነት ትግል ላይ አትኩሮ እንዲሰራ ጥሪ አቀረቡ። የክልሉ ነዋሪዎችም ከአጎራባች ክልሎች ጋር ያላቸውን ትብብር አጠናክረው እንዲቀጥሉ እንዲሁም ለውጡን ተከትሎም ስጋት አድሮባቸው የነበሩ የትግራይ ክልል ነዋሪዎችን አበረታትውና ጥያቄያቸውን ተቀብለው ተመለሱ።

ሰኔ 2 ቀን 2010 ዓ.ም

 • ወደ አክሱም በማቅናት በአካባቢው ከሚገኙ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ፣
 በአደጋ ላይ ያሉትን የአክሱም ሐወልቶች የጎበኙ ሲሆን ሃውልቶቹ በሚጠበቁበት ሂደት ላይ ከጣልያን መንግስት ጋር ንግግር እያደረጉ መሆኑን ተናገሩ።

ህዝቡ ሰላም፣ፍቅር ይቅርታ ላይ ትኩረት አድርጎ እየታዩ ያሉ ፖለቲካዊ የጸጥታ ችግሮች እንዲፈቱ፣ ክልሉን የሚመራው ህወሓትም ለሰላም በጋራ እንዲሰራ ጥሪ አቀረቡ።

 የካቲት 04 ቀን 2011 ዓ.ም

 • ማናቸውንም አይነት ችግሮች በሀገር በቀል መፍትሄ እንዲፈቱ የእርቀ ሰላም ኮሚሽን በማቋቋም ጥሪ አቀረቡ፤
 በትግራይ ክልል መንግስትና አጎራባች አካባቢዎች የሚታዩ አለመግባባቶች በሀገር ውስጥ ከተለያዩ ወገኖች በተውጣጡ ታዋቂ ሰዎች የጋራ ሽምግልና ጥረት እንዲፈቱ በህዝብ የተመረጡ ገለልተኛ የአገር ሽማግሌዎች ኃላፊነቱን እንዲወስዱ ኮሚሽን እንዲቋቋም አደረጉ። 

ለዚህም ሁሉም ወገን፣ በተለይም የትግራይ መንግስት እንዲተባበር ጥሪ አደረጉ፤
 ኮሚሽኑ በኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት በተለያዩ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ግጭቶች ምክንያት በህዝቦች መካከል የተደራረቡ የቁርሾ ስሜቶችን ለማከም፤ እውነት እና ፍትህ ላይ መሰረት ያደረገ እርቅን ለማውረድ እንዲያግዝ የተቋቋመ ነው።

በወቅቱም፣ የኮሚሽኑ አባላት ከዘር፣ ከሀይማኖት እና ከመድሎ በፀዳ መልኩ ስራቸውን በአግባቡ እንደሚወጡ አደራ አስተላለፉ። 

መንግስትም በእርቀ ሰላም ኮሚሽኑ ስራ ጣልቃ እንደማይገባ ቃል ገቡ።
በተመሳሳይ በክልሎች መካከል የሚነሳን የማንነትና ወሰን ይገባኛል ጥያቄ በሰላም የሚፈታ የወሰንና ማንነት ጉዳዮች ኮሚቴ አዋቀሩ፤

  ነገር ግን ጽንፈኛው የህወሃት ቡድን በዚህ ወቅት ሂደቱን አጣጥሎ፤ እንደማይቀበልም በይፋ አሳውቆ ነበር።

ሰኔ 9 ቀን 2012 ዓ.ም

• 50 አባላትን ያካተተ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤና የሀገር ሽማግሌዎች ወደ መቀሌ ተላከ፣
   በኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥትና ትግራይ ክልል መንግስት መካከል ያለው መልካም ያልሆነ ግንኙነት በንግግር እንዲፈታ አንድ የሽማግሌዎች ቡድን ወደ መቀሌ ላኩ፤

 ቡድኑ በመቀሌ ከትግራይ ክልል መንግስትና የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ቢወያዩም የወቅቱ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ደብረጺዮን ገብረ ሚካኤል ለቡድኑ ይሁንታ ነፈጉት፤

ይልቁንም ምክትል ርዕሰ መስተዳደሩ በወቅቱ እስካሁን ድረስ የት ነበራችሁ፤ የሚያስፈልገው እርቀ ሰላም አይደለም በሚል በሽማግሌዎች ጥረት ላይ ውሃ ቸለሱ፤ የቡድኑ አባላትም በህወሓት ጀሌዎች ስድብና ማዋረድ ደረሰባቸው፤

ጥቅምት 12 ቀን 2012 ዓ.ም

 • ህወሓትና ጥቂት ደጋፊዎቹ ለውጡን እንደ እድል በመጠቀም በጋራ እንዲሰሩ፣ ካልተገባና አገር አፍራሽ የፖለቲካ ትርፍ ጉዞ እንዲታቀቡ በምክር ቤት ቆይታቸው መከሩ፤

 ለህዝብ ተወካዮች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ “ የኢህአዴግ” ን ውህደት አሃዳዊ መንግስት ለመመስረት የሚደረግ ሩጫ ነው እያሉ ህዝብን የሚያደናግሩ አካላት እንዳሉ ጠቅሰው፤ ኢህአዴግ ፓርቲ እንጂ ሀገረ መንግስት እንዳልሆነ አስረዱ።

ዜጎችም ሆነ ብለው የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት እኩይ ተግባር ውስጥ በገቡ አካላት እንዳይደናገሩ መከሩ።

ጥቅምት 24 ቀን 2012 ዓ.ም

 • መንግስት በዜጎች ህይወት ላይ በመቆመር ጥቅማቸውን ለማስመለስ የሚሰሩትን እንደማይታገስ አሳሰቡ፣

 በኦሮሚያ ክልል በተፈጠረ ረብሻ የ86 ዜጎች ህይወት መጥፋቱን አስመልክተው ባስተላላፉት መልዕክት በፖለቲካ ፓርቲ ስም ተሸፍነው ያጡትን ጥቅም ለማስመለስ ኢትዮጵያውንን በብሔር ከፋፍሎ ለማጫረስ በስውር የሚሰሩ ቡድኖችና ግለሰቦች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አሳሰቡ። 

የመንግስትን ሆደ ሰፊነት እንደ ፍርሃት በመቁጠር ህግን በሚጥሱ አካላት ላይ መንግስት እንደማይታገስ አጽንኦት ሰጥተው ገለፁ።

ሚያዚያ 29 ቀን 2012 ዓ.ም

 • የትግራይ መንግስት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔን በማክበር የትግራይን ህዝብ ከኮሮና በመጠበቅ ህግ እንዲያከብር አሳሰቡ፤

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሀገራዊው ምርጫ ማራዘምን ተከትሎ ህወሃት ውሳኔውን እንደማይቀበለው መግለጹን፤ ተከትሎ ባስተላላፉት መልዕክት የትግራይ መንግስት የምክር ቤቶችን ውሳኔ እንዲያከብርና ኮሮና በተስፋፋበት ወቅት የጨረባ ምርጫ ማካሄዱ ዞሮዞሮ ጉዳቱ የህዝብ መሆኑን ተገንዝቦ ለህግ ተገዢ እንዲሆን አሳሰቡ።

ሰኔ 1 ቀን 2012 ዓ/ም

 • ህወሓት አንድ ፓርቲ እንጂ ህዝብ አለመሆኑን፣ በህዝቡም ሊነገድበት እንደማይገባ፣ መንግስት ለትግራይ ህዝብ የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር አስታወቁ፤

 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የሆኑ የህወሃት ተወካዮች መንግስት ትግራይን ያገለለ ስራ እያከናወነ አስመስለው ቅሬታ ባቀረቡበት ወቅት፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከየትኛውም ጊዜ በላይ ለትግራይ ክልል የሚሰጠው የበጀት ድጎማ ከፍ እንዳለና ለዓመታት ሲጓተት የነበረው የመቀሌ ውሃ ፕሮጀክት እንዲያልቅ መንግስት ከፍተኛ ብር መድቦ እየሰራ መሆኑን ይፋ አደረጉ፤

“የትግራይ ህዝብ ህዝባችን ነው፤ ህወሃት አንድ ፓርቲ እንጂ ሰላም ወዳዱን ትየግራይን ህዝብ አይወክልም” ሲሉ በተደጋጋሚ በህዝብ ተወካዮች አባላት ፊት ተናገሩ።

ሰኔ 4 ቀን 2012 ዓ.ም

 • ያለችን አንድ ሀገር ነች፤ ልዩነቶችን በሰከነ አግባብና በሰለጠነ ውይይት እንፍታ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ፤
 ወቅታዊ ጉዳይን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት የፖለቲካ ፓርቲዎች ያለችን አንድ ሀገር መሆኗን ተረድተው ልዩነቶችን በሰከነ አግባብና በሰለጠነ ውይይት እንዲፈቱ ጥሪ አቅርበዋል።

ሀምሌ 21 ቀን 2012 ዓ.ም

 • አንድ እግራቸውን የትጥቅ ትግል ሌላኛ እግራቸውን ደግሞ ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ላይ አድርገው ህዝብን የሚያደናግሩ አካላት እንዲጠነቀቁ አሳሰቡ፤

 ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ባደረጉት ውይይት አንድ እግራቸውን የትጥቅ ትግል ሌላኛ እግራቸውን ደግሞ ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ላይ አድርገው ህዝብን የሚያደናግሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቆም ብለው እንዲያስቡ አሳስበዋል።

 የ2013 አዲስ ዓመት ዋዜማ፣

 • ህወሓት መንግስት የሀይል አማራጮችን እንዲወስድ ከሚያነሳሱ ትንኮሳዎች እንዲታቀብ አሳሰቡ፤

 ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ መንግስት ለትግራይ ህዝብ ጦርነት ሳይሆን ልማትና ብልጽግና እንደሚያስፈልገው በይፋ ተናግረዋል። 

መንግስታቸውም የትግራይን ህዝብ ከመርዳት ባለፈ ምንም አይነት የግጭት ፍላጎት እንደሌለውም ገልፀዋል። 

ነገር ግን መንግስት የተለያዩ የሃይል አማራጮችን እንዲወስድ ህወሃት ትንኮሳ እያደረገ መሆኑን ተናግረዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግርኛ ቋንቋ የትግራይ ህዝብን በስሙ እየነገዱ ወደ ግጭት ሊወስዱት እየሰሩ ያሉ አካላት እንዳሉና ህዝቡም ይህን አጥብቆ እንዲታገል በተደጋጋሚ ጥሪ አቅርበዋል።

 ሆኖም፣
➢ በእነዚህ ሁሉ ሂደቶች የህወሃት ጽንፈኛ ቡድን በክልሉ ያሉ የመከላከያ ሰራዊት ሰሜን እዝ አባላት ለስራ እንቅስቃሴ በሚያደርጉበት ውቅት ህጻናትን ጎዳና ላይ እያስተኙ ችግር ሲፈጥሩ ቆይተዋል።

➢ የሰራዊቱ አባላት የእለት ተእለት እንቅስቃሴ በሚያደርጉበት ወቅት ያልተፈለገ ፍተሻ በማድረግም ከፍተኛ እንግልት ሲያደርጉ ቆይታዋል።

➢ የመከላከያ ሰራዊቱ ይህን ሁሉ ትንኮሳ በትዕግስት ሲያልፍ ቆይቷል።

➢ ይህ አልበቃ ብሎ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን እዝ አዛዥን በመቀሌ አሉላ አባ ነጋ አውሮፕላን ማረፊያ በማገት ወደ አዲስ አበባ እንዲመለሱ አድርገዋል።

  ጥቅምት 23 ቀን 20 13 ዓ/ም

➢ የህወሓት ጁንታ ጥቃት ከመፈጸሙ አንድ ቀን ቀደም ብሎ፣ የጽንፈኛው ቡድን መሪ የሆኑት ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ጦርነት ትግራይ ላይ እንደማይቀርና ህዝቡ እንዲዘጋጅ ጥሪ አቅረቡ።

 ወደ ትግራይ የሚመጡ ማናቸውንም አካላት “እንቀብራቸዋለን” ሲሉ የጦር አውርድ ነጋሪት በአደባበይ ጎሰሙ። 

ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ/ም

➢ ጽንፈኛ ቡድኑ ያደራጃቸው የልዩ ሀይሉ ታጣቂዎች በሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰሜን እዝ አባላት ላይ ከወገን የማይጠበቅ ዘግናኝ ጥቃት በሌሊት ፈጸሙ።

 ➢ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ጽንፈኛ ቡድኑ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ ጥቃት በመፈጸም ቀይ መስመር እስኪጥስ ድረስ ሃሳባቸው አንድ ነበር "ሰላም፤ይቅርታ፣ እርቅና ብልጽግና"። 

ይህን ሃሳባቸውንም በአገኙበት አጋጣሚ ይፋ ሲያደርጉ ቆይተዋል።

➢ ጽንፈኛው የህወሃት ቡድን በሰሜን እዝ አባላት ላይ አሳፋሪ ጥቃት ከፈጸመ በኋላ ( በነገራችን ላይ ጽንፈኛ ቡድኑ ጥቃት መፈጸሙን የቡድኑ አፈቀላጤ ሴኮ ቱሬ ጌታቸው ማመናቸው ይታወሳል) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ
 
 ባስተላለፉት መልክት መንግስት ለሰላም ሲል በሆደ ሰፊነት በርካታ ትንኮሳዎችን ማለፉን ጠቁመዋል። መንግስት ይህን ያደረገውም “የትግራይ እናቶች እስከ መቼ ያለቅሳሉ” በሚል መርህ መሆኑንም ነው ያስረዱት።

ጥቅምት 25/2013 ዓ/ም

 • ቀዩ መስመር ስለታለፈ፣ የሰላም ጥሪው ዋጋ ማጣቱን በመግለፅ ህግ የማስከበር እርምጃ ግድ መሆኑን አሳወቁ፤

 ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፣ ንጋት 11 ሰዓት ላይ በሰራዊታችን ላይ በህወሓት ጁንታ ያልተጠበቀና ዘግናኝ ጥቃት መፈፀሙን በሀዘን አስታወቁ፤ ቀይ መስመር የታለፈ መሆኑን፣ 

ለረጅም ጊዜ ለህወሓት ቡድን የሰላም ጥሪ ሲደረግ ቢቆይም፣ ይህን ባለመቀበልና የእናት ጡት ነካሽ በመሆን የማይደፈረውን የሉዓላዊነትና የህዝብ ደህንነት አስጠባቂ የሆነው ሀይላችን ተደፈረ ሲሉ ገለፁ፤

መንግስት በዚህ አረመኔ ቡድን ላይ እርምጃ እንዲወስድም ጥብቅ ትዕዛዝ አስተላለፉ፤ መንግስት በትግራይ ህዝብ ላይ ግን የማይለወጥ አቋም እንዳለውና የትግራይ ህዝብንና የህወሓት ጁንታን መላው ህዝብ ለያይቶ እንዲመለከትም ለመላው ህዝብ አሳሰቡ፤

 ህዳር 4 ቀን 2013 ዓም

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልዕክት የህግ ማስከበር እርምጃውን ተከትሎ የትግራይ ህዝብ እንዳይጎዳ የትግራይ ልዩ ሃይል አባላትና ሚሊሻዎች በሶስት ቀናት ውስጥ እጃቸውን እንዲሰጡም ጊዜ ገደብ ሰጥተዋል፤ በርካታ ሰላም ወዳድ የክልሉ ጽጥታ አካላትም እድሉን ተጠቅመዋል። 

አሻፈረኝ ብለው በቀሩት ላይ በሚወሰደው የህግ ማስከበር እርምጃ ወቅት ንጹሃን ዜጎች እንዳይጎዱም የመከላከያ ሰራዊቱ እጅግ ጥንቃቄ በተሞላበት መልኩ ኦፕሬሽኑን እንዲያከናውንም ትእዛዝ አስተላልፈዋል። 

በተቃራኒው ጽንፈኛው የህወሃት ጁንታ በአማራ ክልል ርእሰ መዲና ባህርዳር እንዲሁም በጎንደር ከተማ ንጹሃን ላይ ትኩረት ባደረገ መልኩ ሮኬቶችን ተኩሷል፤ በመሰረት ልማት ላይም ጉዳት አድርሷል።
The Prime Minister's repeated calls for peace and the response of the extremist TPLF

 After taking office on March 30, 2010, Prime Minister Dr. Abiy Ahmed called on Tigray to continue to work for peace and development as a political party.

 They have been advising and explaining that the party and the people are different.

 In this regard, they have repeatedly called on the TPLF to act peacefully and use the change for the benefit of the people of Tigray.

 April 5, 20,

 • Go to Mekelle and discuss with the community;
 He said his government will work with the regional leadership to answer the people's questions.  He called on the people of Tigray to focus on peace and development, and the TPLF, which leads the region, to focus on the people's fight against poverty.  He encouraged residents of the region to continue their cooperation with neighboring states and to respond to their demands.

 June 2, 2010

 • Go to Axum and talk to the locals.
 He visited the endangered Axum monuments and said he was in talks with the Italian government on the status of the monuments.

 The people should focus on peace, love, forgiveness and the ongoing political crisis, and the TPLF, which is leading the region, should work together for peace.

Sunday, November 22, 2020

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በትግራይ ክልል የተጀመረው ሕግን የማስከበር ርምጃ ሁለተኛው ምእራፍ መጠናቀቁን አስታወቁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በትግራይ ክልል የተጀመረው ሕግን የማስከበር ርምጃ ሁለተኛው ምእራፍ መጠናቀቁን አስታወቁ

******************


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡-


የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣


በትግራይ ክልል የጀመርነው ሕግን የማስከበር ርምጃ ሁለተኛ ምእራፍ ተጠናቅቋል። አሁን በመጨረሻውና በሦስተኛው ወሳኝ ምእራፍ ላይ እንገኛለን።


እየወሰድን ያለነው ሕግን የማስከበር እርምጃ ሦስት ምእራፎች እንዳሉት ቀደም ብለን የገልጸን ሲሆን፤ የመጀመሪያው ምእራፍ፥ በገዛ ወገኑ የተጠቃውን የመከላከያ ሠራዊታችንን አሰባስበንና አጠናክረን፣ ተቋርጦ የነበረውን የእዝ ሰንሠለቱን ወደ ቦታው መልሰን ግዳጁን እንዲወጣ ማስቻል ነበር። በዚህም መሠረት ሠራዊቱ በከፍተኛ እልህ፣ ቁጭትና ወኔ ከገጠመው አደጋ በፍጥነት አገግሞ፣ የሕዝቡን ከፍተኛ ድጋፍ በልቡ ይዞ የሀገር ክህደት የፈጸመውን የሕወሐት ቡድን ለሕግ ለማቅረብ በተለያዩ አቅጣጫዎች ተንቀሳቅሷል። 


የርምጃው ሁለተኛ ምእራፍ ዋና ዓላማ፥ የሕወሐትን ጁንታ ከየአካባቢው እያስለቀቀ፣ ዐቅሙንም ከጥቅም ውጭ እያደረገ፣ ሕዝቡን ከዚህ የክህደት ቡድን ይዞታ ነጻ በማድረግ፣ የመሸገበትን የመቀሌ ከተማ መክበብ ነበር።


ከመቀሌ ውጭ ያለውን ሕወሃት የያዘውን ቦታ ነጻ በማውጣት፤ የተዘረፉ ትጥቆችንና ካምፖችን መልሶ በመያዝ፤ የክህደት ቡድኑ የዘረፋቸውን ስትራቴጂያዊ የሆኑ መሣሪያዎችን ለውድመት ሳያውላቸው በፊት ከጥቅም ውጭ ማድረግ፤ በግዳጅ የያዛቸውን የሠራዊታችን አባላት ማትረፍ፤ የተሠውትን መቅበር እና አደጋ የሚደርስባቸውን ዜጎች መታደግ የሁለተኛው ምእራፍ እርምጃ ዝርዝር ዓላማዎች ነበሩ።


በዚህ መሠረት በዳንሻ፣ በሑመራ፣ በሽሬ፣ በሽራሮ፣ በአክሱም፣ በአድዋ፣ በአዲግራት፣ በአላማጣ፣ በጨርጨር በመሖኒ፣ በኮረምና በሌሎችም ቦታዎች በተወሰደ ርምጃ ሠራዊታችን ሕዝብ እየታደገና ድል እያደረገ ተጉዟል። 


ሕዝብ ለመታደግ በነበረው ዓላማ በተቻለ መጠን ሕግ የማስከበር እርምጃው በከተሞች አካባቢ ጥፋት እንዳያስከትሉ እና ሰላማዊ ዜጎች ዒላማ እንዳይሆኑ፤ ታሪካዊ ቅርሶች፣ የሃይማኖት ቦታዎች፣ የሕዝብ መገልገያዎች፣ መሠረተ ልማቶች፣ የተፈጥሮ ሀብቶችና የመሳሰሉት ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት እንዳይደርስባቸው ከፍተኛ ጥንቃቄ ተደርጓል። ምንም እንኳን የክህደት ቡድኑ የጥፋቱ ደረጃ ሰፊ እንዲሆን ቢፈልግም፥ በሕግ ማስከበር እርምጃችን ወቅት፥ የአየር ኃይል አውሮፕላኖቻችን ለሕዝቡ በነበራቸው ከፍተኛ ጥንቃቄ፣ ወደ ዒላማዎቻቸው የቀረበ አንድም ሰው እንኳን ከገጠማቸው የታጠቁትን ትጥቅ ይዘው እስከ መመለስ ደርሰዋል።


በዚህም፥ ምንም ዓይነት ኃላፊነት የማይሰማው ቡድኑ በሃይማኖት ተቋማትና በቅርሶች አካባቢ ተኩስ እንዲኖር የነበረውን ፍላጎት፣ በሠራዊቱ ተልዕኮን በጥበብ የማከናወን ችሎታ አማካኝነት የቡድኑ ፍላጎት ሊመክን ችሏል። ነጻ በወጡ አካባቢዎች በሀገር ሽማግሌዎች አማካኝነት ሕዝቡን መልሶ እንዲደራጅ፣ በመከላከያ ሠራዊቱ አማካኝነት የተጎዱ ወገኖቻችን እንዲደገፉ፣ ሕዝቡ የተፈጸመውን ነገር በትክክል እንዲረዳና ራሱን የሂደቱ አካል ለማድረግ ተችሏል። የተበላሹና የተበጣጠሱ ማኅበራዊ ተቋማትን፣ የመገናኛና የትራንስፖርት መሠረተ ልማቶችን በመጠገን፣ ሕዝቡ የሰላም አየር መተንፈስ ጀምሯል።


ሁለተኛው የርምጃው ምእራፍ ሕዝቡን የታደገ፣ የጁንታውን አከርካሬ ሰብሮ አቅሙን ወደ መቀሌ ማጥበብ ተችሏል። 


አሁን የቀረው ጉልበት መቀሌ ላይ ያደራጀው ምሽግ እና አልፎ አልፎ የሚያሰማው ከንቱ ፉከራ ነው። በዚህ ሕግን የማስከበር እርምጃ ወቅት ሕዝባችን ከመከላከያ ሠራዊቱ ጎን መሆኑን በግልጽ አሳይቷል። ሕወሃት ስለ መከላከያ ሠራዊቱ የነዛው ፕሮፓጋንዳም ስሕተት መሆኑን የትግራይ ሕዝብ በዓይኑ ለማየት ችሏል። የሠራዊቱን ደግነትና ከጥፋት ለመታደግ የከፈለውን መስዕዋትነት ሕዝቡ ራሱ መመስከር ጀምሯል። 


በየአካባቢው ከዕለት ጉርሱ እየቀነሰ ለሠራዊቱ በማብላት፣ የክህደት ቡድኑ የሚሄድባቸውን መንገዶች በመጠቆም፤ የተደበቁ መሣሪያዎችንና ልዩ ልዩ ቁሳቁሶችን በማጋለጥ ከሠራዊቱ ጎን ሆኖ የሚያስደንቅ ተጋድሎ ፈጽሟል። በዚህም የትግራይ ሕዝብ ቀድሞም በሕወሃት የጥፋት መንገድ ምን ያህል እንደተንገሸገሸ በግልጽ አሳይቷል። 

ሠራዊቱ ሽሬ በገባበት ጊዜ ሕዝቡ በነቂስ ወጥቶ በሆታ ከመቀበሉም በላይ፣ ጁንታው ያስታጠቀውን ከ200 በላይ መሣሪያ ሰብስቦ ለመከላከያ አስረክቧል። ሠራዊታችን አክሱም በደረሰም ጊዜ ሕዝቡ ራሱ በክህደት ቡድኑ ቁጥጥር ሥር የዋሉ የሠራዊት አባላትን ነጻ አድርጎ፣ የቆሰሉትን አክሞና ተከባክቦ፣ በክብር ለመከላከያ ሠራዊቱ አስረክቧል። 


የአክሱም ሕዝብ የመከላከያ ሠራዊቱ ከእርሱ ጋር እንዲሆን ከመጠየቁም በላይ አብሮ ተሠልፎ የሕግ ማስከበሩ ዳር እንዲደርስ ቁርጠኝነቱን አሳይቷል። በተመሳሳይ ሠራዊታችን አዲግራት ሲገባ፣ ሕዝቡ ራሱ የተደበቁትን የልዩ ኃይልና የሚሊሻ አባላት እየያዘ ለመከላከያ አስረክቧል።


በተቃራኒው የቆመው የክህደት ቡድን ስንትና ስንት የሀገር ሀብትና ጉልበት የፈሰሰባቸውን መሠረተ ልማቶችን እያፈረሰ፣ ትምህርት ቤቶችንና የጤና ተቋማትን ከጥቅም ውጭ እያደረገ፣ መንገዶችና ድልድዮችን እየደረማመሰ ሸሽቷል። የታሪካዊቷ አክሱም የአውሮፕላን ማረፊያ ላይ ጭምር ውድመት በማድረስ የቀጣይ ዓመታት የቱሪዝም እንቅስቃሴያችን ላይ ከፍተኛ ጠባሳ ጥሎ አልፏል። የክልሉ ነዋሪ የእለት ተእለት እንቅስቃሴ የሚያደርግባቸውን መንገዶች በዶዘር ማፈራረሱ ሳይበቃው፥ የመቀሌ ከተማን ልክ እንደ ጦርነት አውድማ ለማድረግ በመዛት ቅንጣት ታህል ኃላፊነት የማይሰማው መሆኑን በግልጽ አሳይቷል።


ውድ ኢትዮጵያውያን፣

አሁን ሕግ የማስከበር ርምጃው ወደ ሦስተኛውና ወሳኙ ምእራፍ ተሸጋግሯል። ሦስተኛው ምእራፍ በመቀሌ የሚካሄደውና የክህደት ቡድኑን ለሕግ ለማቅረብ የሚደረግ የመጨረሻው እርምጃ ነው። የዚያኑ ያህል ከፍተኛ ጥበብ፣ ጥንቃቄና ትእግሥት የሚፈልግ እንደሆነ ግልጽ ነው።


ይህ የክህደት ቡድን ለምንም ነገር ደንታ እንደሌለው፥ ለሕዝቡ፣ ለታሪኩ፣ ለባህሉ፣ ለቅርሱና ለእምነቱ ቅንጣት ርኅራሄ እንደሌለው በግልጽ አሳይቷል።


 ሁሉም ነገር ጠፍቶ እርሱ ብቻ ቢተርፍና ከሕግ ቢያመልጥ ደስተኛ ነው። በዚህም የተነሣ በመቀሌ ከተማ ውስጥ የሃይማኖት ተቋማትን፣ ሆቴሎችን፣ የመንግሥት ተቋማትን፣ የሕዝብ መኖሪያ መንደሮችን፣ ትምህርት ቤቶችን፣ ቅርሳ ቅሶችንና መካነ መቃብሮችን ሳይቀር እንደ ምሽግ ተጠቅሞባቸዋል። 


መጥፋቱ ላይቀር ብዙዎችን ይዞ ለመጥፋት ተዘጋጅቷል። ልክ በአንዳንድ ሀገራት እንደሚታዮት የሽብር ቡድኖች፣ ለሕዝብና ለሀገር ምንም ደንታ የሌላቸው አሸባሪዎች እንደሚያደርጉት ሁሉ፣ ይሄ የጥፋት ቡድን መቀሌን እንደ ሕዝብ መኖሪያነት ሳይሆን እንደ ጦር አውድማነት ቆጥሯታል።


በዚህ ቡድን ምክንያት እንዲሞቱ የተገደዱት ነዋሪዎች ዜጎቻችን እንደመሆናቸው መጠን እና የሚወድመውንም ከተማ ነገ መልሶ ለመገንባት ዞሮ ዞሮ የእኛው ኃላፊነት እንደመሆኑ መጠን በመቀሌ የሚኖረን የሕግ ማስከበር ርምጃችን፥ ጉዳትን እጅግ በቀነሰ መልኩ መከናወን እንዳለበት እናምናለን። ስለዚህም፥ የመቀሌ ከተማን ከከፋ ጉዳት ታድገን ዘመቻውን በድል የምናከናውንበትን መንገድ እንደምንከተል ለመግለጽ እወዳለሁ። 


መንግሥት ይሄንን የሚያደርገው በዚህ የክህደት ቡድን የተነሣ ሕዝብና ሀገር እንዳይጎዳ ከመፈለግ ነው።


በመሆኑም፤ 

አንደኛ፡- የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች፥ በጀመርነው ሕግን የማስከበር እርምጃ ቁልፍ ተዋናዮች እንድትሆኑ፣ ከሠራዊታችን ጎን በመቆም ይሄንን የክህደት ቡድን አባላት ለፍርድ በማቅረብ ወሳኝ ሚናችሁን እንድትወጡ ጥሪ እናቀርባለን። ለጥቂት ስግብግብ ጁንታዎች ሲባል አንድም ሰው መሞት፣ አንዲትም ንብረት መውደም የለበትም። 


ለዚህም የእናንተ ትብብር አይተኬ ሚና የሚጫወትና ብዙ ጉዳቶችን እንደሚያቀል እሙን ነው።


ሁለተኛ፡- የክህደት ቡድኑን ዓላማ በማስፈጸም ላይ ያላችሁ የትግራይ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ አባላት፥ አሁንም ቢሆን እጃችሁን በሰላም ለመስጠት ጊዜው አልረፈደም። ሕግ የማስከበር እርምጃው የመጨረሻ ምእራፍ ላይ መሆናችንን ተረድታችሁ የማያዳግመውን ዕድል እንድትጠቀሙበት፤ ከአሁኗ ሰዓት ጀምሮ ባለው በ72 ሰዓታት ውስጥ እጃችሁን በሰላም ለመንግሥት እንድትሰጡ የመጨረሻ ጥሪያችንን እናቀርብላችኋለን። 


ሦስተኛ፡- የጁንታው አባላት፥ የጥፋት ጉዟችሁ ጀንበሯ እየጠለቀች መሆኑን አምናችሁ፣ ከማትወጡበት ቅርቃር ውስጥ መግባታችሁን ተገንዝባችሁ በቀጣይ 72 ሰዓታት ውስጥ እጃችሁን በሰላም እንድትሰጡ እንጠይቃችኋለን። የመጨረሻዋን ዕድል ተጠቀሙበት። ተጨማሪ የሕዝብ እልቂት ከመፍጠርና ከተማ ከማውደም ተቆጥባችሁ ከታሪክ ውግዘት እንድትድኑ ጥሪ እናቀርባለን።


በመጨረሻም መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲረዳው የምንፈልገው ነገር ቢኖር ሦስተኛውን ምዕራፍ የሕግ ማስከበር እርምጃ ከማከናወን ጎን ለጎን በጥፋት ቡድኑ ምክንያት ቀያቸውን ጥለው ወደ ተለያዩ አካባቢዎች የሸሹ ወገኖቻችንን ለመመለስ፤ የተፈናቀሉትን መልሶ ለማቋቋም፤ መሠረተ ልማቶችን ለመጠገን፤ ነጻ የወጡ አካባቢዎች ላይ የሚኖሩ ዜጎች ወደ መደበኛ የሕይወት እንቅስቃሴያቸው እንዲመለሱ ለማድረግ በሁሉም ረገድ ዝግጅት አድርገናል። ወደ ትግበራ ስንገባ ከእጃችን እንዳያጥር እና ዐይናችንን ወደ ሌሎች እንዳናማትር ሁሉም ኢትዮጵያዊ የበኩሉን ድጋፍ ለማድረግ እንዲነሳ ጥሪ እናቀርባለን። እኛ ኢትዮጵያውያን የቆየና የዳበረ እርስ በእርስ የመረዳዳት ባህል ስላለን፣ የማንንም የውጭ እጅ ሳንጠብቅ ወገኖቻችንን እኛው ልናቀዋቁማቸው ይገባል። ለዚህም በመንግሥትና በተለያዩ የማኅበረሰብ አንቀሳቃሾች አማካኝነት የተጀመረውን እንቅስቃሴ እንድትቀላቀሉ ስል ጥሪ አቀርባለሁ።

Prime Minister Abiy Ahmed has announced the completion of the second phase of law enforcement action in Tigray State


 ******************




 Prime Minister Abiy Ahmed's statement on current affairs is as follows:




 Distinguished people of our country,




 The second phase of law enforcement action in Tigray has been completed.  We are now in the final and third chapter.




 We have already mentioned that the law enforcement action we are taking has three chapters:  The first chapter was to mobilize and strengthen our own defensive forces, to restore the broken chain of command, and to carry out its mandate.  As a result, the army recovered from the tragedy with great perseverance, frustration and courage, and with the full support of the people in mind, it moved in various directions to bring the TPLF to justice.




 The main objective of the second phase of the operation was to dislodge the TPLF junta from its territory and use its power to liberate the people from the control of the apostate group and besiege the city of Mekelle.




 Liberating TPLF territory outside Mekele  Recovering looted weapons and camps;  Dispose of the strategic weapons that the apostate group looted before using them;  Save our captives;  Burial and rescue were the main objectives of the second phase.




 Accordingly, in Dansha, Humera, Shire, Sh.


Biden to Name Longtime Aide Blinken as Secretary of State

Biden to Name Longtime Aide Blinken as Secretary of State

President-elect Joe Biden intends to name his longtime adviser Antony Blinken as secretary of state, according to three people familiar with the matter, setting out to assemble his cabinet even before Donald Trump concedes defeat.

In addition, Jake Sullivan, formerly one of Hillary Clinton’s closest aides, is likely to be named Biden’s national security adviser, and Linda Thomas-Greenfield will be nominated to serve as Biden’s ambassador to the United Nations. An announcement of the president-elect’s top national security advisers is expected for Tuesday, the people said.



check

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon