A Yebbo Global Information Hub

EthioVibes Global

World travel, documents, money, auto, food, culture, history, sports, diaspora, business and technology.

Passport Photo Translation Notary Tax Travel ለኢትዮጵያውያን
Advertisement

በረራ በቻይና ሳተላይት የታዬው የበረራ MH 370 ስባሪ

Published
 በረራ በቻይና ሳተላይት የታዬው የበረራ MH 370 ስባሪ
ቻይና በተራዋ የማሌዥያን አየር መንገድ ሳተላይቴ አየሁ አለ። የማን ሳተላይት ቀረ? "እኔ እኮ ሞኝ ነኝ" አሉ ሴትዮዋ። ወረቀት ያስያዙትን አይረሳም እንዲሉ እስከ ዛሬ መስሎኝ የነበር ከዚያ ከጠረፍ ላይ ያሉት ሳተላይቶ የምበላውንና የምጠጣውን፣ የመኪናዬን ታርጋ አንዳንዴም በቦርሳዬ ያለውን ብር ያያሉ እያልሁ ብዙውን ግዜ ቦርሳ ስከፍት ደበቅ፣ ለበስ አድርጌ ነበር አሁን ግን እንኳን ቦርሳዬን አምስት የጭነት መኪና የሚያክለውን አውሮፕላን ማዬት ተስኗቸው ይኽ ው ነገሩ ሁሉ ሌባና ፖሊስ ጨዋታ ሆኗል። ዛሬ ደግሞ ቻይና አይቻለሁ ብላልች። እስኪ አብረን እንጠብቅ።  

Comments