Shop Amazon

Wednesday, March 12, 2014

የጥቁር ሴት ፀጉርን አያድረገኝ (Must Watch Video) All ladies you are invited.

የጥቁር ሴት ጠጉርን አያድረገኝ

ውይ፣ ውይ፣ ውይ በቁም መቃጠል አይደል። ባለፈው ከቤተስብ ጋር ሆነን ክሪስ ሮክ ያዘጋጀውን ጥናታዊ ፊልም እያየን ነበር። ፊልሙ ስለ ጥቁር ፀጉር እና ስላልው የኬሚካል ብዛት፣ ስል ዊግና ከየት እንደሚምጣ ነበር። ፊልሙን ብዙ ጊዜ ባየውም ሁሌ ልክ እንደ አዲስ ነው ተገርሜ የማየው። በተለይ ደግሞ ፀጉር የሚያለሰልስው መርዝ (በረኪና-Relaxer)። ያ መርዝ የምትጠቀሙ እህቶችና አንዳንድ ወንድሞች ካላችሁ ፈጣሪ ከናንት ጋር ይሁን ነው። ለምን መሰላሁ ያ ኬሚካል የለስላሳ መጠጫ ቆርቆሮውን (Soda Can) በአንድ ሰዓት ውስጥ አመድ አደረገው። በቀላሉ መርዙ ብረቱን በላው። ታዲያ ያንን ያየ ሰው የጥቁር ሴት ፀጉር መሆን የመኛል። ምነው ባይጌጥ። ጎመን በጤና አሉ


)

No comments:

Post a Comment