A Yebbo Global Information Hub

EthioVibes Global

World travel, documents, money, auto, food, culture, history, sports, diaspora, business and technology.

Passport Photo Translation Notary Tax Travel ለኢትዮጵያውያን
Advertisement

ክርስትያኖ ሮናልዶ የጋናን እና የአሜሪካን እድል በመዳፉ የያዘው ተጫዋች

Published




ክርስትያኖ ሮናልዶ የጋናን እና የአሜሪካን እድል በመዳፉ የያዘው ተጫዋች
የዛሬው የአሜሪካና የፖርቹ ጋል ጨዋታ የትኞቹ ሁለት አገሮች ለሚቀጥለው ማጣሪያ እንደሚያልፉ የሚታዎቅበት ሳይሆን አይቀርም። በዚህ ምድብ ላይ ጀርመን፣ አሜሪካ፣ ጋናና ፖርቹጋል ሲገኙ ጀርመን ወደሚቀጥለው ዙር ማለፉን በመሪነት ሲግኘ ሌሎች ግን ገና ብዙ ይቀራቸዋል። ታዲያ የዛሬው ጨዋታ ለጋና በጠም ወሳኝ ሲሆን አሜሪካ በፖርቱጋል ከተሸነፈች ጋና የማለፍ እድሏ ሰፊ ሲሆን አሜሪካ ካሸነፈች ደግሞ ጋና በጣም ከባድ ግዜ ይንራታል። ለዚህ ወሳኙ ፖርቱጋል ሲሆን የዛሬው ጨዋታ እንዳያመልጥዎ።
http://ethiovibes.blogspot.com/2014/06/united-states-vs-portugal.html
Questionable Cristiano Ronaldo Doubts Portugal’s Chances In World Cup And May Miss Match Vs. US

Comments