A Yebbo Global Information Hub

EthioVibes Global

World travel, documents, money, auto, food, culture, history, sports, diaspora, business and technology.

Passport Photo Translation Notary Tax Travel ለኢትዮጵያውያን
Advertisement

የደጋፊዎች ዋንጫ ቢሰጥ ወይም ቢኖር የጃፓን ደጋፊዎች አንደኛ ይወጡ ነበር

Published




የደጋፊዎች ዋንጫ ቢሰጥ ወይም ቢኖር የጃፓን ደጋፊዎች አንደኛ ይወጡ ነበር ዳሩ ምን ያደርጋል የለም።
በዘንድሮው የአለም ዋንጫ ጃፓን ብራዚል ተገኝታለች ባለፈው ሳምንት የጃፓን ቡድን ኮትዲቫር ጋር ሲጫወት ጃፓን ትሸነፋለች። የጃፓን ደጋፊዎች ግን በመሸነፋቸው ሳይነጫነጩ ያልታሰበ ነገር አደረጉ። ሌላው አገር ቢሆን በመሸነፉ አንዱ መኪና መስበር ሌላው ጎማ ማቃጠል ሌላም ማድርግ ሲሆን የጃፓን ደጋፊዎች ግነ ቡድናቸውን ለመደገፈ ይዘውት የነበረውን ሰሚያዊ ፊኛ ጥቅም ላይ አዋሉት። እስታዲዮሙን ቆንጆ አድርገው አፆድተው አስረከቡ። እኛ እናደርገው ይሆን? እረ እንዳንዋሽ። ደቡን አፍሪካ ላይ ምን ተፈጠረ? ዝም ነው ሌላ ሰው እንዳይሰማ

Comments