Shop Amazon

Monday, February 17, 2014

አቤት ዜና እንዴት ይቀያየራል?

አቤት ዜና እንዴት ይቀያየራል? ትናንት ኢንተርኔትን ያጨናንቀው የኢትዮጵያ ወርቅ በወርቅ መሆን ነበር፣ ዛሬ ደግሞ ከዳር ዳር የሞላው የ አውሮፕላን ጠለፋ ወሬ ነው። ነገስ?

የኛ ፀሎት ቸር ወሬ ያሰማን ነው። አሜን

 

No comments:

Post a Comment