Shop Amazon

Thursday, April 17, 2014

የድሮ የበግን ዋጋ ስነግራች 200 አመቴ እንዳይመስላችሁ።

ድሮ ልጅ እያለን በግ 14 ብር። የዘበኛ ደሞዝ 50 ብር ሲሆን የአንደኛ ደረጃ አስተማሪ የሚቀጠረው 235 ብር ሲሆን ዲግሪ ያለው መምህር ደግሞ 500 ብር ነበር። ያኔ እንቁላል የብር ከ12-20 ሲሽጥ የከትማ አውቡስ ድግሞ .15 ሳንቲም ነበር። አንድ ሽሮ ክፈለ ሃገር .50 ሳንቲም ሲሆን አዲስ አበባ 1.50 ይገኝ ነብር።ዶሮ ደግሞ ከብር ከሃምሳ እስክ ሁለት ብር ስጥሽጥ በሬ ወደ ሰባ አምስት ብር ነበር የሚገርመው የዶላር ምንዛሪ 2.50 ብር ነበር::

እስኪ ከላይ ያሉትን ነገሮች እንደገና የዛሬውን አሃዝ እያስገቡ ይፃፉት


በግ______ብር። የዘበኛ ደሞዝ_____ ብር ሲሆን የአንደኛ ደረጃ አስተማሪ የሚቀጠረው ______ ብር ሲሆን ዲግሪ ያለው መምህር ደግሞ _______ ብር ነበር። ያኔ እንቁላል የብር ከ________ ሲሽጥ የከትማ አውቡስ ድግሞ _______ሳንቲም ነበር። አንድ ሽሮ ክፈለ ሃገር _______ ሳንቲም ሲሆን አዲስ አበባ ________ ይገኝ ነብር።ዶሮ ደግሞ _____________ ብር ስጥሽጥ በሬ ወደ _________ ብር ነበር የሚገርመው የዶላር ምንዛሪ _______ ብር ነበር::

No comments:

Post a Comment