Call Yebbo

YebboTax Ethiopian Banner
ለአሜሪካ ታክስ ከፋዮች፣ አመታዊ ታክሳችሁን፣ ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Backtax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amdment) ካላችሁ የትም ሆናችሁ ማሰራት ትችላለችሁ።የኢትዮጵያ ፓስፖርት፣ የቢጫ ካርድ፣ ውክልና፣ የትርጉም ስራ ይፈልጋሉ? በViber/WhatsApp በ619 255 5530 ደውሉልን። info@yebbo.com Yebbo.com

Wednesday, May 7, 2014

ለምን በወባ በሽታ ስው ይሞታል?


ለምን በወባ በሽታ ስው ይሞታል
አሜሪካዊይቷ ዶክተር (Dr. Terrie Taylor, a medical professor at Michigan State University, )አፍሪካ ውስጥ (Queen Elizabeth Hospital in Blantyre, Malawi.) ከሃያ አመት በላይ ስለ ወባ በሽታ  ህክምና ስታደርግ እና ስለ በሽታው ስታጠና ቆይታ እንሆ ወባ የያዘው ሰው ለምን እንደሚሞት አውቃለች። እንደ ዶክተሯ አገላለጥ በተለይ (cerebral malaria) ተብሎ የሚጠራው የወባ አይነት ህጻናትን ሲያጠቃ ቫይረሱ በወባ ትንኝ አማካኝነት ወደ ደም ስራቸው ተዋህዶ መጀመሪያ የሚያጠቃው አንጎላቸውን ሲሆን ከዚያ አንጎላቸው ያብጥና የሚሄድበት ቦታ ሲያጣ ከጭንቅላታቸው አጥንት ጋር የጣበቃል። ከዚያ የመተንፈሻ ቀዳዳዎች ሲለሚዘጉ ታማሚው አየር አጥቶ ይሞታል ማለት ነው። ታዲያ እንደ ዶክተሯ አነጋገር ህመምተኛው ላይ የጭንቅላት ቀዶ ጥገና ተደርጎ አንጎሉ መተንፍሻ ቢያገኝ ሂዎቱ ሊተርፍ ይችላል ነው። ወይም ለወደፊቱ ይህንን የአንጎል እብጠት መከላከያ የሚቀንስ ክኒን ሊሰራ ይችላል። አይገርምም። ይህ ግኝት የብዙ ሰው ሂዎትን ሊያተርፍ ይችላል።

Click here to listen the radio program 

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon