Friday, June 13, 2014

ብታምኑም ባታምኑም





ብታምኑም ባታምኑም ብራዜል የአለምን ዋንጫ ስታዘጋጅ ያልጣረች ያልጋረቸው የለም ይህም ሆኖ ምንም ምስጋን ከህዝቧም ሆን ከውጭ ለሚያየዎ ብዙም ምስጋና አላገኘችም። ካደረግቻቸው ጥረቶችም ውስጥ የሴተኛ አዳሪዎችን በማህበር አደራጅቶ የእንግሊዘኛ እና የሂሳብ አያያዝ ኮርስ ወስደዋል። እነዚህ የሴተኛ አዳሪዎች ዋጋ መደራደር ወይም ነጎሺየሸን ስኪል (negotiation skill)  የሚባለውን በታዎቁ አስልጣኞች የተሰጣቸው ሲሆን የብራዚልን ስም ለምጠበቅ ቆርጠው ተነስተዋል። ለቱሪስቱ ትልቁ ችግር የሚሆነው የኤድስ በሽታ እና የትኛዋ ሴት የትኛዋ ወንድ እንደሆንች መለየቱ ነው ተብሏል። ብራዚል በ አለም ላይ አሉ ከሚባሉ ወንዶች በቀዶ ጥግና (plastic surgery) ፆታቸውን የሚቀይሩባት አገር ናት። ወሬ እንደሚወራው ሮናልዶ ተሳስቶ ወንድ ሴተኛ አዳሪ ውስዶ እንደተዘረፈ ይወራል። ታዲያ ብራዚል ካላችሁ ከተቻላችሁ መጠን  እራሳች ሁን ጠብቁ ካልሆነ ግን የሚጠብቃች ሁን እወቁ። ዋ ዋ ዋ።አትንቀዥቀዡ

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon