አንድ ታላቅ አርፍተ ነገር ይህም አርፍተ ነገር እንዲህ ይላል " ጥፋጥህ/ሽ እስካልተረጋግጠ ድረስ ወንጀለኛ አይደለህም /ሽም" Innocent until proven guilty ። በጣም ከባድ አርፍተ ነገር ነው። ይህም ማለት የታሰረ ሁሉ ፍርድ እስከሚያገኝ እና ጥፋቱ እስኪገኝ ድረስ ወንጀለኛ አይደለም። ግን በብዛት ንፁህ ግለሰቦች የሃሰት ማስርጃ ቀርቦባቸው ካለጥፋታቸው ወህኒ ቤት ሲማቅቁ ይገኛል። በሐሰት ወይም በስህተት የተፈረደባቸው ሰውች ብዙውን ጊዜ ሰሚ ጀሮ የላቸውም ከፈጣሪ በቀር። ታዲያ ወይ ጥሩ ዳኛ፣ ወይ ጎበዝ ጠበቃ ወይም ታእምር የፈጠርና እውነት ብቅ ትላለች። ያኔ ነው እንዚህ ንፁሐን ከእስር ነፃ የሚሆኑት። አንዳንዶች ሃያ/ሰላሳ አመት እድሚያቸውን ሙሉ ከእስር ማቀው ሲለቀቁ ምድር ቁና አለም ሌላ ሁና ትጥብቃቸዋለች። ትተውት የሄዱትን ኑሮ እንደገና ከዛገበት ቦታ በማኔቤሎም ሆነ በሌላ ነገር አስነስተው ሲሄዱ መንገዱ ቀና አይሆንም። ለዚህም ነው አሜሪካ ውስጥ ያሉ ግዛቶች እንደዚህ አይንት በስህተት ሰለባ (Innocent People) ለሆኑ ንፁሃን በሂዎታቸው ማግኘት የነበረባቸውን ገቢ እንዲያገኙ ህግ ያላቸው። ለዚህም ለአንድ በስህተት ለተፈረደበት እስረኛ ብዙ ካሳ በመክፈል የታወቀችው ቴክሳስ ግዛት (State of Texas) ናት። ይህ ህግ የየግዛቶች ህግ ስለሆነ አንዳንዶቹ (20 states) ዱዲም (dime) አይከፍሉም። ለሁሉም ከዚህ በታች ያለውን አሃዝ ተመልከቱ። አንድ ቀን ይህ ህግ ኢትዮጵያም ውስጥ ሊስተገበር ይችላል።
የሰይጣን ጆሮ አይስማው እንጂ ከታሰሩ አይቀር ቴክሳስ ነው። ግን አታድርስ ነው!
Several states and the federal government offer $50,000 per year for people wrongly convicted in federal court. Why is that such a common figure?
Federal payments were set by a law passed a decade ago. At that time, Alabama had the highest compensation at $50,000 per year, so the feds simply decided to match that, according to Stephen Saloom, policy director at the Innocence Project. Other states may have followed the lead of the federal government.
"There doesn't seem to be any other rationale behind the number," said Paul Cates, also at the Innocence Project.
One other interesting idea: States that pay the wrongfully convicted might actually be trying to save money, according to Brandon Garrett, University of Virginia law professor and author of .
That's because people who are exonerated can sue states — and sometimes win awards on the order of $1 million per year of imprisonment, Garrett says.
In many states, people who are exonerated have to give up their right to sue in order to collect the set payment.
Policymakers may have decided that it's better for states "to encourage people to take more moderate compensation early on and maybe forgo the multimillion-dollar lawsuit," Garrett says.
No comments:
Post a Comment