ከደገፉ አይቀር እንዲህ ነው Published July 02, 2014 ከደገፉ አይቀር እንዲህ ነው፣ ችግሩ እሱ አይደለም ተቆራጩ ሰው ቢኖር እንኳ ልክ ሜሲን አስመስሎ የሚቆርጥ ፀጉር አስተካካይ ይገኛል ነው ወይ? የሜሲን ፎቶ ሳልሁ ብሎ የሞንስተር (monster) ፎቶ የሚቆርጥ ቆራጭ ሲያጌጡ ይመለጡ ነው የሚሆነ Comments
Comments