Friday, July 25, 2014

ዘመናዊ ልመና በኢንተርኔት/Modern Begging





ዘመናዊ ልመና በኢንተርኔት
ኢቤይ  ከሚባለው ድረ ገጽ ላይ ኮምፒተር ልገዛ ብዬ ሃምሳ ዶላር ($50) የሚለውን ዋጋ ሳይ ሰፍ ብዬ ጫን ጫን አድርጌ  መግለጫውን ሳነበው ለካን ግለሰቡ/ቧ ኮምተር ለመሸጥ ሳይሆን ለልመና ነበር የመጣው/ችው። ለሁሉም ልመናውን እናንተው አንብቡት::
" I am currently a Communications Major in college. I am trying to buy an IMac and with bills and tuition I simply cannot afford to drop couple thousand on an IMac. Honestly I saw other people trying this method so I said why not. It would be a great help. This is donation only I am not selling an IMac I am asking for a handout. Send me an amount you can give and I will accept. I do not expect you to buy it out right for me although it would be greatly appreciated that is why there is a make and offer option. Thank you in advance for your time and reading this description." 

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.

የቦ ታክስ

ለዲያስፓራ አባላት በሙሉ እንዲሁም አሁን ኢትዮጵያ ላላችሁ። የአሜሪካ ታክሳችሁን ካላችሁበት ሆናችሁ እንድታሰሩ ነገሮችን ሁሉ አናስተካክላለናል። ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Back Tax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amendment) እንችላለን። የዚህ አመት ታክስ እና ሌሎችንም እንሰራለን።በViberም ሆነ Whatspp ይደውሉልን። ስልክ ቁጥራችን 619 255 5530 ነው ። YebboTax info@yebbo.com Yebbo.com

Translate

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon

Call Yebbo

የቦ ኮሚኒኬሽን ኔት ወርክ ፣ ለ25 አመታት በላይ የስራ ልምድ ያካበተው የእናንተው በእናንተው። ከምሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ የውክልና አገልግሎት መስጠት የኢትዮጵያ ፓስፖርት አገልግሎት መስጠት የቢጫ ካርድ የማውጣት አገልግሎት የታክስ አገልግሎት መስጠት (የትም የኢትዮጵያ ግዛት ይኑሩ) የጉዞ ወኪል የትርጉም ስራ አገልግሎት ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 619-255-5530 ይደውሉ።