A Yebbo Global Information Hub

EthioVibes Global

World travel, documents, money, auto, food, culture, history, sports, diaspora, business and technology.

Passport Photo Translation Notary Tax Travel ለኢትዮጵያውያን
Advertisement

አፋልጉን። አልማዝ ገብረመድህን ለስራ እንደወጣች ሳትመለስ ቀረች

Published
አፋልጉን። አልማዝ ገብረመድህን ለስራ እንደወጣች ሳትመለስ ቀረች
የቴክሳስ ግዛት ነዋሪ የሆነችው እና የሁለት ልጆች እናት የሆነችው ወ/ሮ አልማዝ ገብረመድህን ለስራ ብላ እንደውጣች ያለችበት ሳይታዎቅ ሳምንት አለፋት። የወ/ሮ አልማዝ ባለቤትና በተሰቦቿ አልማዝን የወሰዱ ግለሰቦች ካሉ እንዲመልሱ እየተማጠኑ ሲሆን የ ወ/ሮ አልማዝ መኪናም ሆነ ሌላ ምልክት አልተገኘም። የ ወ/ሮ አልማዝን ያለችበትን ቦታ ለተናገረ የ$15,0000 ዶላር ስጦታ ተዘጋጅቷል።

Comments