ፌስቡክ ላይ ጓደኛው የሴት ጓደኛውን በፌስቡክ ስለጎነተለበት (Pok) በቦክስ ጠዝጥዞ ገደለው

Jealous lover jailed after punching friend to death because he had poked his girlfriend... on FACEBOOK 

ፌስ ቡክ ጨዋታ ሳይሆን የምር እየሆነ መጣ። ፌስቡክ ወስጥ ካሉት ነገሮች ውስጥ አንዱ ሰውን መጎንተል ወይም ፖክ ማድረግ እና የሚመስለን ለጨዋታ ሲሆን ሌሎች ግን የምር ወስደውት ለመጋደል ደረሱ። ጠንቀቅ ነው።


Comments

Popular posts from this blog

Birhanu Nega scapped death

What company has copoun in Groupon

የአሜረካው ስታር ባክስ ኩባንያ በአሜሪካ ለሚገኙ ኢትዮጵያውን በነፍስ ወከፍ 50ሺ ዶላር ካሳ ለመክፈል ተስማማ