A Yebbo Global Information Hub

EthioVibes Global

World travel, documents, money, auto, food, culture, history, sports, diaspora, business and technology.

Advertisement

አሜሪካ ውስጥ የሚሰረቁ አምስቱ ታላላቅ ነገሮችThe Top Five Items Americans Steal Each Year (Especially Around Christmas)

Published





አሜሪካ ውስጥ የሚሰረቁ አምስቱ ታላላቅ ነገሮች
የአሜሪካ ሌቦች ወይም ጩሉሌዎች በአመት ከባለ ሱቆች የሚሰርቀው ገንዘብ የአባይንን ድልድይ ሶሰት ጊዜ ያስገነባል። እንደ ወል ስትሬት ጆርናል ጋዜጣ አባባል አሜሪካ ውስጥ ሌቦች ከሱቆች አስራ ስድስት ቢሊዮን ዶላር ይሰርቃሉ።

Comments