ባህርዳር ላይ በተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ሶስት ስወች ሲሞቱ ስባት ደግሞ ቆሰሉ ተባለ (news in progress) (VIDEO)

ባህርዳር ላይ በተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ሶስት ስወች ሲሞቱ ስባት ደግሞ ቆሰሉ ተባለ. This news is taken from some fans Facebook page and we are still investigating the news.  


Image
Image

Image

Image

የባህዳር ነዋሪ በነቂስ በመውጣት በክልሉ ም/ቤት ፊት ለፊት ና በአዲሱ ም/ቤት(ቀበሌ 10) መስቀል አደባባይ የቤተክርስያን የታቦት ማደሪያ ፣ ንብረትነቱም የቤተ-ክርስቲያን ነው ልትነጠቅ ወይም መንግስት እንደሚለው ለባለሀብት ሊሰጥ አይገባም በማለት ቁጣቸውን በማሰማት ላይ ናቸው፡፡የባጃጅ ሾፌሮችም በየቦታው ትላክስና ጩኸት እያሰሙ ነው፡፡የመስቀል አደባባይን መፍረስ በመቃወም በባህርዳር ከተማ የነበረው ሰልፍ ጥያቄውን አሰምቷል::ሰላማዊ ሰልፍ በወጣው ህዝብ ላይ አባይ ማዶ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ቶክስ መከፈቱ ከባህር ዳር የሚደርሱ መረጃዎች ያመለክታሉ:: አንድ የወያኔ ባለስልጣን ለህዝቡ መስቀል አደባባይ ተብሎ የሚጠራው ቦታ ለግዜው እደማይፈርስ እና ጉዳዩን ለከፍተኛ ወያኔ ባልስልጣኖች በማነጋገር በቅርቡ ያለውን ሁኔታ ለህዝቡ አሳውቋል::
Last edited by MINILIK SALSAWI on 19 Dec 2014, 05:09, edited 4 times in total.

Comments

Popular posts from this blog

What company has copoun in Groupon

እውነት ይሆን? ትራምፕ የመኖሪያ ፍቃድ ኖሯቸው ግን በመንግስ ድጎማ የሚኖሩትን ግለሰቦች ለማባረር እቅድ አለው እየተባለ ነው።

የዝንባቡዌ ዜጋ የሆኑት ጓድ መንግስቱ ሐይለማርያም ስለ ዝንባቡዌው ወቅታዊው ሁኔታ ምክር ለገሱ