Shop Amazon

Monday, March 16, 2015

የአፍሪካ መሪዎችና አውሮፕላ ናቸው::

የአፍሪካ መሪዎችና አውሮፕላ ናቸው::
እንደዚህ ዘገባ የአፍሪካ መሪዎች አንዳንዶቹ የፕሬዜዳንት አውሮፕላን ሲኖራቸው አንዶች ደግሞ ከሌላ ሰው ኮንትራት ይዘው ወይም ደግሞ ከሌላ አገር መሪ ጋር ተዳብለው እንደሚጏዙ ተዘግቧል። ሰሞኑን የአለም መሳለቂያ ሆኖ የሰነበተው የኦጋንዳው መሪ ፕሬዜዳንት ሞሶቮኒ የኬንያ አዬር መንገድን ጠርተው አዬር መንገዱ ግን የሞሶቬንን ጥያቄ ጆሮ ዳባ ልበስ በማለቱ ሞዞቮኒ አንጀታቸው እርር ድብን ብሎ የኢትዮጵያን አዬር መንገድ ጠርተው ካሰቡት ሄደዋል:: እንደ ዘገባው ማብራሪያ ብዙዎቹ የአፍሪካ መሪዎች አውሮፕላን የሌላቸው ሲሆን የዝምባቡዌ መሪ ግን ከፈረንሳይ አየር መንገድ ሱፕር ሶኒክ የተባለውን አውሮፕላን ተከራይቶ የሚወደውን ብስኩት ለመግዛት ከሃራሪ ፓሪስ የሚበር ሲሆን የሩዋንዳው መሪ አውሮፕላን ደግሞ ሰራ ከሌለው በኮንትራት ተቀጥሮ ሲሸቅል ይውላል። ለምሳሌ ባለፈው ኦባማ የአፍሪካ መሪወችን ዋሽንግተን ለስብሰባ ሲጠራ የቀድሞው የማላዊ ፕሬዘዳንት የቦጽዋናውን ፕሬዜዳንት እግረ መንገድህን ውሰደኝ ብሎት ፕሬዘዳንቱን ጥሎት በመሄዱ ተኮራርፈው እንደነበር ምንጮ ይጠቁማሉ። የማሊው ፕሬዜዳንት የአርባ ሚሊዮን ዶላር አውሮፕላን ገዝቶ የ አለም ባንክ ይህ የቅንጦት እቃ ነው ብሎ ብድር የከለከልው ሲሆን በየሱዳኑ ፕሬዜዳንት አል በሽር በተከራየው አውሮፕላን ሳውዲ አረብያ

No comments:

Post a Comment