Shop Amazon

Tuesday, May 5, 2015

ሴኔጋል 2000 ወታደሮቿን ወደ ሳውዲ አረብያ ልትልክ ነው: Senegal Pledges 2,100 Soldiers for Coalition against Yemen Rebels





"የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጭው "   አሉ። ዛሬ በዜና ያነበብሁት በጣም ስጥብቀው የነበረው ዜና ነው። ዜናውም እንዲህ ይላል ። ሴኔጋል 2000 ወታደሮቿን ወደ ሳውዲ አረብያ ላከች። ለአረብ አገር ስደት ሳይሆን አይሲስን ለመዋጋት። የኔ ጥያቄ ሴኔጋል??  ነበር ምኗ ተነካ ወይስ ሳውዲ አረብያ ዜጎቿን የእግር ተዋጊ እንዳይሆኑ ወታደር ገዛች። ይህ በሴኔጋልና በሳውዲ አረብያ መካከል የሚቀር ሚስጥር ነው። ለኢትዮጵያ ግን ይህ ታላቅ አጋጣሚ ነው። ድሮ በማያጋባን  (በቀጥታ) ኮሪያ፣ ኮንጎ ብሎም በቅርቡ ደቡብ ሱዳን እና ሌሎችም አገሮች ሰላም ለማስከበር እና ለመዋጋት ዘምተናል። የአሁኑ ግን የወንድሞቻችንን ደም ለመበቀል እኛም መቀላቀል አለብን። ባይገርማችሁ ይህ ጥሪ ኤርታራንም  ስለሚመለከት ኤርትራም ወታደሮቿን መላክ አለባት። 

ታዲያ የሚላኩት ወታደሮች በፍቃደኝነት ታሪክ ለመስራት ዝግጁ የሆኑትነ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን የሆኑትን ብቻ ነው። ይህም ማልት በበጎ ፈቃደኝነት የሚዘምቱርን ጭምር ነው። ታዲያ ይህ ቦርቀቅ ብሎ የተከፈተውን ቁስላችንን የሚጥግነው ለጌታ መፀለይ ቢሆንም ቶሎ እንዲድን የሚሻለው ግን የአይሲስን አንገት ቆርጦ ጭንቅላቱን አብዮት/መስቀል  አደባባይ ለእይታ የበቃ እለት ነው። ይህ ቀልድ እንዳይመስላችሁ። አገራችንም የሆነ ነው። 
በአንድ ወቅት አንድ ስሜነህ ደስታ የሚባል ሽፍታ ጎጃም ውስጥ ነበር። በጣም ጎብዝ እና መንግስትን ያስቸገረ። ታዲያ እሱን የገደለ ሽልማት አለው ግን ለመግደሉ ማስረጃ እራሱን ማሳየት አለባችሁ ተብሎ ፈልገው ገድለው እራሱን ለመንግስት አሳዩ ብለው የሽፍታው ውሽማ በአካል አንድ ቀን አውግተውኝ ነበር (ድሮ ድሮ)። ያኔ በጣም ከብዶኝ ነበር አሁን ግን እኔ የምመኘው የአይሲህ ጭንቅላት አብዮት አደባባይ ሲውለበለብ ነው። ታዲያ ለዚህ መድሃኒቱ ከዚያው ከአለበት  ቦታ መሄድ ነው። ለዚህም ሳውዲ አረቢያ በሩን ክፍት ካደረገችው ጀግናው የኢትዮጵያ ህዝብ (ተመልከቱ ጀግናው የኢትዮጵያ ወታደር ብቻ አላልሁም)  የወንድሞቻችንን ደም መመለስ ይችላል። ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው ልትሉ ትችላላችሁ ግን ይህ የማይገኝ እድል ነው። ችግሩ አይሲስ ሌሎች ኢትዮጵያውያንን እንዳይበቀል ስለሆነ በአረብ አገር ያሉ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ይህ ነገር በረድ እስከሚል ድረስ ማቄን ጨርቄን ሳይሉ ወደ እማማ ኢትዮጵያ ይግቡና ስራው ይጀመር።







Senegal on Monday said it would send 2,100 soldiers to Saudi Arabia to join Riyadh's military coalition battling rebels in Yemen, at the request of Saudi King Salman.

Foreign Minister Mankeur Ndiaye made the announcement in a speech to the National Assembly, according to a copy of the remarks obtained by AFP.

He did not specify when the troops would be deployed, and officials did not immediately provide further details.

Ndiaye said Riyadh originally asked Dakar to contribute to the Saudi-led coalition at the beginning of April.




Senegalese President Micky Sall "decided to respond favourably to this request by deploying a contingent of 2,100 men to the holy land of Saudi Arabia".

"The terms and other necessary arrangements for the deployment were made between the chiefs of the armed forces of the two countries," the foreign minister said.

The Saudi-led coalition launched air strikes against Iran-backed Shiite Huthi rebels and their allies on March 26 after they seized control of large parts of the country and advanced on the main southern city of Aden, where President Abedrabbo Mansour Hadi had taken refuge.

Hadi fled to Saudi Arabia and the Huthis -- who have joined forces with army units loyal to ex-president Ali Abdullah Saleh -- have refused to concede territory or down arms despite international pressure.

According to Ndiaye, previous Senegalese military deployments to the Middle East have included serving as part of the international coalition that liberated Kuwait following Iraq's invasion of the country in 1990.

Since independence from France in 1960, the country has deployed nearly 25,000 soldiers in more than 20 peacekeeping operations, he said.
Source
Agence France Presse

No comments:

Post a Comment