Call Yebbo

የቦ ኮሚኒኬሽን ኔት ወርክ ፣ ለ25 አመታት በላይ የስራ ልምድ ያካበተው የእናንተው በእናንተው። ከምሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ የውክልና አገልግሎት መስጠት የኢትዮጵያ ፓስፖርት አገልግሎት መስጠት የቢጫ ካርድ የማውጣት አገልግሎት የታክስ አገልግሎት መስጠት (የትም የኢትዮጵያ ግዛት ይኑሩ) የጉዞ ወኪል የትርጉም ስራ አገልግሎት ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 619-255-5530 ይደውሉ።

የቦ ታክስ

ለዲያስፓራ አባላት በሙሉ እንዲሁም አሁን ኢትዮጵያ ላላችሁ። የአሜሪካ ታክሳችሁን ካላችሁበት ሆናችሁ እንድታሰሩ ነገሮችን ሁሉ አናስተካክላለናል። ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Back Tax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amendment) እንችላለን። የዚህ አመት ታክስ እና ሌሎችንም እንሰራለን።በViberም ሆነ Whatspp ይደውሉልን። ስልክ ቁጥራችን 619 255 5530 ነው ። YebboTax info@yebbo.com Yebbo.com

Friday, July 24, 2015

ፕሬዜዳንቴ አገሬን ሊጎበኝ ነው። My president is about to visit my country





ፕሬዜዳንቴ  አገሬን ሊጎበኝ ነው።
በእረሱ  ግራ ሳትጋቡ አትቀሩም።  ፕሬዜዳንቱ ማነው  አገሯስ  ማነች ነው። ያው ሳትገምቷት  አትቀሩም ፐሬዜዳንቱ በረኮ ሁሴን ኦባማ ሲሆን  አገሪኗቷ ደግሞ  እማማ ኢትዮጵያ ነች። ታዲያ እኔ ደግሞ ኢትዮጵያዊ  አሜሪካዊ ነኝ ማለት ነው። ኦባማ ለእኔ ፕሬዜዳንቴ  ነው ስል እንዲሁ ከመሬት ተነስቼ አይደለም። ለዬት የሚያደርገው በሂዎቴ ለመጀመሪያ ጊዜ  ድምጼን  ሰጥቼ፣ ለፍቼ ፣ ወጥቼ ፣ወርጄ እሱ እንዲመረጥ ጸልዬ የመረጥሁት ብቼኛው ፕሬዜዳንት ነው። እማማ ኢትዮጵያ ደግሞ ፈጣሪ የሰጠኝ ውዷ ሀገሬ ናት። ኢትዮጵያ እያለሁ  በድምጽ ብልጫ ሲመረጥ ያየሁ የክፍል አለቃ (በብዛት  መምህራን የመርጣሉ፣ የሚወዱት እና  ፈርጠም ያለውን) እንጂ  የእቁብ  ዳኛ እንኳ መረጬ  አላውቅም። ከልቤ ነው ታዲያ ይህንን ቀን ለኔ ልዩ ነው። የመርጥሁት ፕሬዜዳንት አገሬን አዬልኝ። ኦባማ በሰላም አድርሶ ይመልስ የኔ ውድ ፕሬዜዳንት። በዚህ አጋጣሚ ከኔ ጋር የሚመሳስል ታሪክ ያላቸው ኢትዮጵያውን ብዙ ስለሆን እንኳን ፕሬዜዳንታችን አገራችንን ጎበኘ



Don't be confused by the title . I am an Ethiopian American. That means  I am from Ethiopia living in America enjoying the American freedom. This is true. Until the  Obama's first presidential election. I never  worked hard to elect a leader who was perfect with my values and believes. That leader was Barack Obama. It  was my first chance and opportunity to cast my vote  to elect a leader where I have strong feeling who will lead my country (America ) to a better direction. Yes true,  things were very hard. There were too many things to tackle. Like war, unemployment, housing market, economy and so on. Yes despite that Obama was doing great. Yes sometimes his hands are tied up with politics but he is doing great . I feel I know Mr.Barack all my life and  I have a feeling he is part of my family member. Now he is becoming more closer to me. He is visit my mama Ethiopia. That will bring us more closer. Yes, there are lots of unsolved issues Obama should see in my country. Yes, when he returns some of the things which makes me worried may be reduced or may be vanished forever. Who knows? Time will tell.  
እንኳን ደህና መጣህ ኦባም! ኖር ቁጭ በል:: ቤቴ ቤት ነው

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon