Shop Amazon

Tuesday, October 13, 2015

Lalibela the Jerusalem of Africa: African 101





ይህን ፊልም ማየት ያለባቸው የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ለማዳከም ከላይ ታች ደፋ ቀና ለሚሉት የኢትዮጵያን ታሪክ አይናቸውን ጨፍነው ፈረንጅ  የሚሰራው ሲጠፋው በሚፈጥረው  ሰው ሰራሽ ሀይማኖት ናላቸው ዞሮ  ለማየት  ተስኗቸው ለሚቅበዘበዙት ግለሰቦች ነው ::
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ለጥቁር ህዝቦች  ኩራት ለአፍሪካ ፋኖስ ነው:: እስኪ ይህንን ቪዲዮ እዮ::  ኩሩ
Lalibela the Jerusalem of Africa:
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች
ሰለ ታሪካችን  ነጩ ብሎ ብሎ አልሰማ ብለናል እስኪ በጥቁሩ ደግሞ ሲነገር እንስማው እንዴት እንደሚደነቅ እና እንደሚኮራ::
  ተባረክ በሉት!
  1. The Ethiopian Orthodox found when the pagan emperors were ruling Rome
  2.  The Ethiopians has their own manuscript perhaps the only African manuscript
  3.  Ethiopian Christianity is SO OLD even its bible is different     
  4. Christianity was alive more than 1000 in Ethiopia before the first European missionary arrived in Africa  
  5. When the fist European colonist arrived in Africa they faced the uncomfortable truth  


    http://yebbo.com/2013/2015/10/13/ethiopian-airlines-promotional-two-days-fall-2015-special-sale-is-out/
    Wikilina or the Ethiopian Power of Attorney 

No comments:

Post a Comment