Teddy Afro New Release 2016 Published April 22, 2016 ዝናቡ ዘነበ መሬቱን አራሰው ምድር አበቀለ ዛፍ ዛፉም ኖረ ለሰው በነፍሷ ተመርታ ቤቷን ሰርታው ከላይ ሰው በራሱ ፈርዶ ዛፉን ቆርጦት ብታይ ስታዜም ሰሙና ወፍ የነፍሷን ምሬት ፍጥረታትም አሉ አረንጓዴ መሬት Comments
Comments