==++++=========++=+++======
በአዲስ አበባ 124 ያለ ግብይት ደረሰኝ ሲሸጡ የነበሩ ድርጅቶች በዝርዝር ታወቁ። ዝርዝር ስማቸውን ይመልከቱ ሼርም በማድረግ ግብይት እንዳይፈጸም ይደግፉ።
እነዚህ ተቋማት ያለግብይት ደረሰኝ የሸጡ መሆናቸውን የኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስቴር በድረ-ገጹ አስታውቋል፡፡
በመሆኑም ማንኛውም ግብር ከፋይ ከነዚህ ድርጅቶች የሚመጣ ደረሰኝ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን አውቃችሁ ጥንቃቄ እና ጥቆማ እንድታደርጉ በዚህ አጋጣሚ መግለጽ እንወዳለን፡፡
1/ መሀመድ ቶፊቅ ጠ/ን/ሽ/ማህበር የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0046395227 የማሽን ቁጥር:- BEB004618
መግላጫ:- በሀሰተኛ የመመስረቻ ጽሁፍ፤ መተዳደሪያ፤ ሀሰተኛ የንግድ ፈቃድ እና በሀሰተኛ መታወቂያ የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ፤
2/ ተክለወልድ ጎይቶም በርሄ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0045333637 የማሽን ቁጥር:- BEB003887
በሀሰተኛ የቤት ኪራይ ውል እና ሀሰተኛ መታወቂያ የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
3/ ኢሳያስና በፍቃዱ ጠቅላላ ሽርክና ማህበር የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0044780869 የማሽን ቁጥር BEB004231
በሀሰተኛ የመመስረቻ ጽሁፍ፤ መተዳደሪያ ደንብ፤ ሀሰተኛ የንግድ ፈቃድ እና ሀሰተኛ መታወቂያ የተቋቋመ፤ግብር የማያሳውቅ
4/ ትዕግስትና መቅደስ ጠቅላላ ሽርክና ማህበር የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0044746844 የማሽን ቁጥር BEB004232
በሀሰተኛ የመመስረቻ ጽሁፍ፤ መተዳደሪያ፤ ሀሰተኛ የንግድ ፈቃድ እና ሀሰተኛ መታወቂያ የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
5/ እስከዳር ውብሸት አለሙ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0046524165 የማሽን ቁጥር BEB005306
በሀሰተኛ የቤት ኪራይ ውል እና ሀሰተኛ መታወቂያ የተቋቋመ ፤ግብር የማያሳውቅ
6 / አሚር መሀመድ ጠ/ን/ሽ/ማህበር የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0046395426 የማሽን ቁጥር BEB004619
በሀሰተኛ የመመስረቻ ጽሁፍ፤ መተዳደሪያ እና ሀሰተኛ የንግድ ፈቃድ የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
7/ አሰግዶም ሀይላይ የማነህ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0047049265 HEE002805
በሀሰተኛ መታወቂያ እና ሀሰተኛ የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
8 / ጎሹ አምደብርሀን ኪዳኑ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0046404883 የማሽን ቁጥር BEB005225
በሀሰተኛ የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
9/ ደሳለኝ ዳና ሀቴሮ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0046689495 የማሽን ቁጥር BEB004429
በሀሰተኛ የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
10/ አበበ ተካ ወጊ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0043915596 የማሽን ቁጥር BEB003851
በሀሰተኛ መታወቂያ እና የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
11 / ተስፋዬ አለሙ ይርጋ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0046925809 የማሽን ቁጥር BEB004411
በሀሰተኛ የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
12/ ሰለሞን በርሄ ተክለፃድቅ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0044729163 የማሽን ቁጥር BEB004179
በሀሰተኛ መታወቂያ እና የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
13 / ቢኒያም አበራ ጥላሁን የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0046864738 የማሽን ቁጥር BEB005261
በሀሰተኛ መታወቂያ እና የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
14/ አድማሱ ጉርሜሳ ገ/ወልድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0047201122 የማሽን ቁጥር BEB004750
በሀሰተኛ የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
15/ መስፍን አዳነ ካሳ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0049536942 የማሽን ቁጥር HEE003151
በሀሰተኛ መታወቂያ እና የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
16/ ሞገስ አብረሀም ግደይ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0048551258 የማሽን ቁጥር HEE002893
በሀሰተኛ መታወቂያ እና የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
17/ ዳዊት አለሙ ታቦር የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0043572208 የማሽን ቁጥር CCH001622
በሀሰተኛ መታወቂያ እና የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
18 / አብረሃ ፍሰሃ ጽዮን በክረፅዮን የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0044542493 የማሽን ቁጥር BEB004126 በሀሰተኛ መታወቂያ እና የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
19 / ኤልያስ ደምሴ በዳኔ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0047087788 የማሽን ቁጥር:- HEE002635
በሀሰተኛ የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
20/ ሰሚር ናስር ጠ/ን/ሽ/ማህበር የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0049507744 የማሽን ቁጥር:- BEE003153
በሀሰተኛ የመመስረቻ ጽሁፍ፤ መተዳደሪያ፤ ሀሰተኛ የንግድ ፈቃድ እና በሀሰተኛ መታወቂያ የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ፤
21 / አብረሃም ዘውዱ ሀ/ጊዮርጊስ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0046864817 የማሽን ቁጥር:- CLB000089
በሀሰተኛ የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
22 / ሀይሉ እርጥባን ጀምሬ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0044151974 የማሽን ቁጥር:- CEE000941
በሀሰተኛ መታወቂያ እና የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
23 / ቢንያም ገ/ህይወት ገ/መድን የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0047530500 የማሽን ቁጥር:- HEE002782
በሀሰተኛ መታወቂያ እና የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
24/ አለማየሁ በቀለ ባልቻ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0044791959 የማሽን ቁጥር:- BEB004199
በሀሰተኛ መታወቂያ እና የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
25/ ደምስ ሳህለ ዘለቀ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0042813149 የማሽን ቁጥር:- BEB003431
ማሽኑ በአድረሻ የሌላ፤ ግብር የማያሳውቅ
26/ ዕዮን እሽቱ ግርማ ጠቅላለ አስመጪ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0040183575 የማሽን ቁጥር:- IEB0000090
በሀሰተኛ መታወቂያ እና የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
27/ ሀይረዲንና መሀመድ ጠ/ን/ሽ/ማህበር የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0050277442 የማሽን ቁጥር:- BEN000401
በሀሰተኛ የመመስረቻ ጽሁፍ፤ መተዳደሪያ፤ በሀሰተኛ መታወቂያ የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ፤
28 / አብረሀም እና ሀጎስ ጠ/ን/ሽ/ማህበር የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0047559739 የማሽን ቁጥር:- HEE003074
በሀሰተኛ የመመስረቻ ጽሁፍ፤ መተዳደሪያ፤ በሀሰተኛ መታወቂያ የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ፤
29 / ሙላቱ አሰፋ ደሚር የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0045334725 የማሽን ቁጥር:- BEB004138
በሀሰተኛ የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
30/ ወ/ሰንበትና ገ/ሚካኤል ጠ/ን/ሽ/ማህበር የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0050487404 የማሽን ቁጥር:- GEH000739
በሀሰተኛ የመመስረቻ ጽሁፍ፤ መተዳደሪያ ደንብ፤ ሀሰተኛ የንግድ ፈቃድ እና ሀሰተኛ መታወቂያ የተቋቋመ፤ግብር የማያሳውቅ
31 / ክብሮም ተስፋዬ ነጋሽ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0050811992 የማሽን ቁጥር:- GEH000760
በሀሰተኛ መታወቂያ እና የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
32/ ይትባረክ አሰጋህኝ አበበ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0050406393 የማሽን ቁጥር:- GEH000737
በሀሰተኛ መታወቂያ እና የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
33/ ጎይቶም ሀ/ማሪያም ገ/መስቀል የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0050364475 የማሽን ቁጥር:- GEH000726
በሀሰተኛ መታወቂያ እና የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
34/ ሁሴን አህመድ አብደላ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0050587305 የማሽን ቁጥር:- GEH000732
በሀሰተኛ መታወቂያ እና የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
35/ በላቸው ጀንበሬ አለሙ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0050614087 የማሽን ቁጥር:- GEH000748
በሀሰተኛ መታወቂያ እና የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
36/ መንግስቱ አሰፋ ጠ/ን/ሽማህበር የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0051282531 የማሽን ቁጥር:- DDB000693
በሀሰተኛ የመመስረቻ ጽሁፍ፤ መተዳደሪያ ደንብ፤ ሀሰተኛ የንግድ ፈቃድ እና ሀሰተኛ መታወቂያ የተቋቋመ፤ግብር የማያሳውቅ
37/ ብርሃኔ እና ሞላ ጠ/ን/ሽ/ማህበር የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0052829987 የማሽን ቁጥር:- BEN000454
በሀሰተኛ የመመስረቻ ጽሁፍ፤ መተዳደሪያ ደንብ፤ ሀሰተኛ የንግድ ፈቃድ እና ሀሰተኛ መታወቂያ የተቋቋመ፤ግብር የማያሳውቅ
38 / ዘመንና ታፈሰ ጠ/ን/ሽ/ማህበር የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0053291480 የማሽን ቁጥር:- DDB000752
በሀሰተኛ የመመስረቻ ጽሁፍ፤ መተዳደሪያ ደንብ፤ ሀሰተኛ የንግድ ፈቃድ እና ሀሰተኛ መታወቂያ የተቋቋመ፤ግብር የማያሳውቅ
39/ ብርሃኑ ሞላ መካ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0050513271 የማሽን ቁጥር:- GEH000744
በሀሰተኛ መታወቂያ እና የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
40/ እያሱ አለሙ ቢረዳ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0050308998 የማሽን ቁጥር:- DDB000699
በሀሰተኛ መታወቂያ እና የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
41/ ቴዎድሮስ ስዩም መርሄ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0051183188 የማሽን ቁጥር:- BEN000406
በሀሰተኛ መታወቂያ እና የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
42/ ይርጉ አበባዮሁ ተ/ማርያም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0041258388 የማሽን ቁጥር:- BEB002584
በሀሰተኛ መታወቂያ እና የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
43/ ጌታሁን መክት አበበ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0045304681 የማሽን ቁጥር:- BEB004356
በሀሰተኛ የቤት ኪራይ ውል እና ሀሰተኛ መታወቂያ የተቋቋመ፤ ማሽን በአድራሻው የሌለ፤ ግብር የማያሳውቅ
44/ አለማየሁ ክፍሌ አምባቸው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0046629190 የማሽን ቁጥር:- BEB005326
በሀሰተኛ የቤት ኪራይ ውል እና ሀሰተኛ መታወቂያ የተቋቋመ ፤ ማሽን በአድራሻው የሌለ፤ ግብር የማያሳውቅ
45/ ያሲን አህመድ ጠቅላላ ንግድ ሽርክና ማህበር የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0048824245 የማሽን ቁጥር:- GEH000580
በሀሰተኛ የመመስረቻ ጽሁፍ፤ መተዳደሪያ ደንብ፤ ሀሰተኛ የንግድ ፈቃድ እና ሀሰተኛ መታወቂያ የተቋቋመ፤ግብር የማያሳውቅ
46/ አትክልቲ በሪሁን ወልዱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0048827484 የማሽን ቁጥር:- HEE003038
በሀሰተኛ መታወቂያ የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ፤
47/ ወንድሙ ታምራት ገብሩ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0048893703 የማሽን ቁጥር:- HEE003068
በሀሰተኛ መታወቂያ እና የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
48/ ቴወዲሮስ ግርማ ሀይሌ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0047947445 የማሽን ቁጥር:- BEB004646
በሀሰተኛ የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ማሽን በአድራሻው የሌለ፤ ግብር የማያሳውቅ
49/ አብረሀም ወልዱ ገብረመድህን የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0049379764 የማሽን ቁጥር:- HEE003140
በሀሰተኛ የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ማሽን በአድራሻው የሌለ፤ ግብር የማያሳውቅ
50/ መሀሪ ፍሰሀ አርአያ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0046498007 የማሽን ቁጥር:- BEB004238
ማሽን በአድራሻው የሌለ፤ግብር የማያሳውቅ፤
51/ አልማዝ ሀይሌ ግርማ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0048915112 የማሽን ቁጥር:- HEE003093
በሀሰተኛ መታወቂያ እና የቤት ኪራይ ውል ተቋቋመ፤ ማሽን በአድራሻው የሌለ፤ ግብር የማያሳውቅ
52 አለምሰገድ ሀጎስ አርዓያ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0046643579 የማሽን ቁጥር:- BEB005240
በሀሰተኛ የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ማሽን በአድራሻው የሌለ፤ ግብር የማያሳውቅ
53/ ሜላት ገብረተንሳይ ተክሌ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0044469787 የማሽን ቁጥር:- BEB004167
በሀሰተኛ የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ማሽን በአድራሻው የሌለ፤ ግብር የማያሳውቅ
54/ አለሙ ገብሬ ቱጌ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0042451486 የማሽን ቁጥር:- BEB003436
በሀሰተኛ መታወቂያ የተቋቋመ፤ ማሽን በአድራሻው የሌለ፤ ግብር የማያሳውቅ
55/ ገሊላ መንግስቴ ዳገን የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0044169288 የማሽን ቁጥር:- BEB004026
በሀሰተኛ መታወቂያ እና የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ማሽን በአድራሻው የሌለ፤ ግብር የማያሳውቅ
56/ ተሻለ ግርማ አበራ ጀነራል ትሬዲንግ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0051676338 የማሽን ቁጥር:- ……..
በሀሰተኛ መታወቂያ የተቋቋመ፤ ማሽን በአድራሻው የሌለ፤ ግብር የማያሳውቅ
57/ ብርሀን ሀይሌ ሀብታሙ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0044507260 የማሽን ቁጥር:- BEB004989
በሀሰተኛ የቤት ኪራይ ውል የተቋቋመ፤ ግብር የማያሳውቅ
58/ ፋሲካ ቦጋለ ወ/ጊዮርጊስ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0022036478 የማሽን ቁጥር:- BEB002262 ደረሰኝ ብቻ በመሻጥ የተያዘ
59/ ሳምሶን ፀጋዬ ተወልዴ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0045960807 የማሽን ቁጥር:- BEB0049460 ደረሰኝ ብቻ በመሻጥ የተያዘ
60/ ፀጋዬ በዳዳ ዲባባ 0049867371 የማሽን ቁጥር:- CLA0018521 ደረሰኝ ብቻ በመሻጥ የተያዘ
61 / ግሩም ዱባለ ጌቻ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0045817493 የማሽን ቁጥር:- BEB0051980 ደረሰኝ ብቻ በመሻጥ የተያዘ
62/ ቢትወደድ አሰፋ ዘለቀ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0042408943 የማሽን ቁጥር:- CLA0052890 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
63 ይታገሱ ደምስ ሀይሉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0040678983 የማሽን ቁጥር:- CCH000702 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
64 ኤልያስ ታደሰ ውቤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0055002484 የማሽን ቁጥር:- CLB0006600 ደረሰኝ ብቻ በመሻጥ የተያዘ
65 ደሳለኝ አሸናፊ በሪሁን የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0056804421 የማሽን ቁጥር:- BEN0019520 ደረሰኝ ብቻ በመሻጥ የተያዘ
66/ ታዘባቸው ወዳጅ ዳምጤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0037400394
የማሽን ቁጥር:- HEA004299 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
67/ አባቢን ኮንስትራክሽን ዕቃዎችና ማሽነሪ ኪራይ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0045749588 የማሽን ቁጥር:- BEB004662 ደረሰኝ ብቻ በመሻጥ የተያዘ
68/ ዲን ጂነራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0047964358 የማሽን ቁጥር:- BIB001692
ደረሰኝ ብቻ በመሻጥ የተያዘ
69/ ሰይድ አብዱ ሰይድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0004990393 የማሽን ቁጥር:- GBC002260 ደረሰኝ ብቻ በመሻጥ የተያዘ
70 ዳዊት ዳንኤል ሙላት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0041028486 የማሽን ቁጥር:- BIA024209 ደረሰኝ ብቻ በመሻጥ የተያዘ
71 ዮናስ ምስጋናው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0039899897 የማሽን ቁጥር:- HEA004850 ደረሰኝ ብቻ በመሻጥ የተያዘ
72/ አሻግራቸው ተሾመ ጥላሁን የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0041257565 የማሽን ቁጥር:- BEB002585
ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
73 ስንታየሁ ገ/ሚካኤል የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0005331870 BED002754 ደረሰኝ ብቻ በመሻጥ የተያዘ
74/ ተሻገር አይናለም ገብረሕይወት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0037399961የማሽን ቁጥር:- HEA004692
ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
75/ ተስፋ ተክሉ ባዲ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0047400418 የማሽን ቁጥር:- …………….
የእጅ በእጅ ደረሰኝ የሚጠቀም የእጅ በእጅ ደረሰኝ በማሳተም ደረሰኝ ብቻ የሚሻጥ፤ ግብር የማያሳውቅ
76/ ቴዎድሮስ መሀሪ ጠቅላላ አስመጪ (ቴዎድሮስ መሀሪ ኪሮስ) የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0038941522
የማሽን ቁጥር:- CEE000527 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
77 / ኤልያስ ብሩ ጠቅላለ አስመጪ (ኤልያስ ብሩ ዋቅጅራ) የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0039844776
የማሽን ቁጥር:- CEE000549 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
78/ ሳሙኤል ብርሀኑ እና ሀብቶም ኮንስትራክሽን ሽርክና ማህበር የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0021215045
የማሽን ቁጥር:- CFC001617 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
79/ ዘለቀ ኮልቻ ኮቴ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0003389636 የማሽን ቁጥር:- HEA000474 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
80/ ይድነቃቸው ክፍሌ ደመቀ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0022917467 የማሽን ቁጥር:- BEA001795 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
81/ አዲሱ ጌታቸው ታዬ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0014234587 BIA002332 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
82/ አብዱልከሪም ሳሊያ ሲራጅ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0026973872 የማሽን ቁጥር:- ……….
ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
83/ ብርሃኑ ሰገን ደገፋየግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0026092615 የማሽን ቁጥር:- IED005280 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
84/ ኡመር እንድሪስ ከድር የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0005736606 HEA001758 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
85/ መቅደስ ሀይሌ ግርማ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0044565468 የማሽን ቁጥር:- BEB004134 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
86/ ሳይንስ ሰሙ ታደሰ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0000146731 BED000518 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
87/ ቢንያም ገ/ማርያም ቶሄቦ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0022090575
የማሽን ቁጥር:- CCH000015 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
88/ በአስፋው የመኪና ዕቃ መሸጫ (ገብሬ ፈረጃ መገኖ) የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0000141408
የማሽን ቁጥር:- AAD000467 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
89/ ሳባ ታደሰ የመስታወት መሸጫ ሱቅ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0000674821
የማሽን ቁጥር:- AAD000445731 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
90/ አብዱራህማን ሻሚል ያሲን የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0045172665 የማሽን ቁጥር:- BIA039284
ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
91/ ምስራቅ የህንፃ መሳርያና የፋብሪካ ውጤቶች መሸጫ የማሽን ቁጥር:- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0002238138
በሀሰተኛ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የእጅ በእጅ ደረሰኝ አሳትመው የሚጠቀሚ ሀሰተኛ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተጠቅመው የተቋቋመ
92/ አብርሀም ኋ/ጊዮርጊስ ካሳዬ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0012815825 የማሽን ቁጥር:- ET0000186
ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
93/ ሲሳይ ፈለቀ ረዲ 0039703989 CEE000655 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
94/ መልካሙ ገ/ስላሴ ተበቃ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0000419823 የማሽን ቁጥር:- DFA002114
ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
95/ ጽጌ አለምሰገድ ኋ/ስላሴ 0037619486 የማሽን ቁጥር:- HED006011 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
96/ ደረጀ ተካ ደበላ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0000069806 የማሽን ቁጥር:- ……………
በሀሰተኛ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የእጅ በእጅ ደረሰኝ አሳትመው የሚጠቀሚጠቀም
ሀሰተኛ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተጠቅመው የተቋቋመ
97/ መሀመድ ሰኢድ አዱልቃድር አብዱሰመድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0005940960 የማሽን ቁጥር:- BEN002061 እና GBC002179 ደረሰኝ በመሸጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
98/ አብዱልቃድር ሂቡ ይህድጉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0000318648 የማሽን ቁጥር:- DDB000116 እና DFB000063
ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
99/ ብሩክ ከበደ መንገሻ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0000769771 የማሽን ቁጥር:- በሀሰተኛ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የእጅ በእጅ ደረሰኝ አሳትመው የሚጠቀሚጠቀም ሀሰተኛ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተጠቅመው የተቋቋመ
100/ አብዱልሀኪም ከድር ሁሴን የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0024932236 የማሽን ቁጥር:- KJA000293
ደረሰኝ በመሸጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
101/ ሀድራ አወል መሀመድ 0005986859 የማሽን ቁጥር:- BIA001622 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
102/ ኡስማን ከማል መሀመድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0016287181 የማሽን ቁጥር:- HED004312
ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
103/ ተፈሪ ዘውዴ ገረመው 0038177415 የማሽን ቁጥር:- CCH001331 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
104/ ሰለሞን ግርማ ወ/ ገብርኤል የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0021643739 የማሽን ቁጥር:- DDA001376
ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
105/ ግርማ ፀጋዬ አዘነ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0002567738 የማሽን ቁጥር:- EFC000293 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
106 አድማሱ የሻው ይልማ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0038448731 የማሽን ቁጥር:- ADD000446 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
107/ ታምሩ አለማየሁ ስሜ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0026671462 የማሽን ቁጥር:- CFC001181 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
108/ ቤተል ንጉሴ ሀይሉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0036900950 የማሽን ቁጥር:- HEE001813 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
111/ ፍቅሩ ደርቤ አለሙ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0039014312 የማሽን ቁጥር:- CEE000519 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
112/ መለሰ ወልዴ ፈረሻ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0005496391 የማሽን ቁጥር:- BED001437 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
113/ አማኑኤል ገ/ጊወርጊስ ተስፋይ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0015137348 የማሽን ቁጥር:- HED002648
ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
114/ ከይረዲን አህመድ ሞሐመድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0039310538 የማሽን ቁጥር:- BEB002993
ደረሰኝ ብቻ በመሻጥ የተያዘ
115 / ዘላለም አበበ ጠቅላላ አስመጪ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0005167247 የማሽን ቁጥር:- ………….
በሀሰተኛ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የእጅ በእጅ ደረሰኝ አሳትመው የሚጠቀሚጠቀም ሀሰተኛ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተጠቅመው የተቋቋመ
116/ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0037373232 የማሽን ቁጥር:- …………. በሀሰተኛ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የእጅ በእጅ ደረሰኝ አሳትመው የሚጠቀሚጠቀም ሀሰተኛ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተጠቅመው የተቋቋመ ሰሚራ ፈዲል አጠቃላይ አስመጪ
117/ አርያ ገ/አነንያ ገብሩ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0049947730 የማሽን ቁጥር:- HEK0044030 ደረሰኝ የሚሻጥ
118/ አስቴር ከቡ ደጀኔ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0039979010 የማሽን ቁጥር:- BEB003239 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
119/ ሲሳይ እንግዳ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0040240163 የማሽን ቁጥር:- BBB000105 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
120/ ተሸገር አይናለም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0037399961 የማሽን ቁጥር:- HEA004692 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
121/ ዮናታን ታደሰ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0043195117 የማሽን ቁጥር:- BEB003747 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
122/ ባንቺ ሲሳይ ለገሰ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0042058356 የማሽን ቁጥር:- BEB003770 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
123/ ባለመዋል ምህረቱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0041678488 የማሽን ቁጥር:- CEE007407 ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር፤ ግብር የማያሳውቅ
124/ ሁሴን እብሬ ይመር የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር:- 0038917857 የማሽን ቁጥር:- IED000086
በአድራሻው ተፈልጎ ያልተገኘ ማሽን በአድራሻው የሌለ፤ ግብር የማያሳውቅ፤ ያለ እቃ ልውውጥ ደረሰኝ በመሻጥ የሚጠረጠር
ለበለጠ መረጃ በድረ-ገፅ
www.erca.gov.et
Call Yebbo
YebboTax Ethiopian Banner
!doctype>
ለአሜሪካ ታክስ ከፋዮች፣ አመታዊ ታክሳችሁን፣ ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Backtax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amdment) ካላችሁ የትም ሆናችሁ ማሰራት ትችላለችሁ።የኢትዮጵያ ፓስፖርት፣ የቢጫ ካርድ፣ ውክልና፣ የትርጉም ስራ ይፈልጋሉ? በViber/WhatsApp በ619 255 5530 ደውሉልን። info@yebbo.com Yebbo.com
Tuesday, November 27, 2018
የፓራዳይዝ ቂሊንጦ ዪኒቨርስቲ 124 ቀጣይ ተማሪወችን ተቀበለ
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale
No comments:
Post a Comment
Note: Only a member of this blog may post a comment.