A Yebbo Global Information Hub

EthioVibes Global

World travel, documents, money, auto, food, culture, history, sports, diaspora, business and technology.

Advertisement

የጀርመን ኤምባሲ ለጦር ሀይሎች ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 1ሚሊዮን ዩሮ የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ ፡፡

Published
ህዳር 8 ቀን 2013

የጀርመን ኤምባሲ ለጦር ሀይሎች ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 1ሚሊዮን ዩሮ የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ ፡፡

የጤና ዋና መምሪያ የመድሃኒትና ህክምና መሳሪያዎች አቅርቦት መምሪያ ሀላፊ ብ/ጀ ይልማ መካንንቴ ፣ የተደረገው ድጋፍ  ለሆስፒታላችን አገልግሎት አሰጣጥ እጅግ ፋይዳቸው የጎላ ነው ፡፡ ይህም የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ ያጠናክራል ብለዋል ፡፡

የጀርመን  መከላከያ ሰራዊት ቴክኒካል አማካሪ ቡድን ሀላፊ ኮ/ል አንደሬ ስኮፊስ ፣ ይህ ድጋፍ ወደፊትም እንደሚቀጥልና ወታደራዊ ግንኙነታችን ማሳያ ነው ብለዋል ፡፡ 

አስራት ወ/ኪዳን
ፎቶግራፍ አስራት ወ/ኪዳን

Comments