Wednesday, November 18, 2020

የመያዣ ትዕዛዝ የወጣባቸው የህወሃት ቡድን አመራሮች በሰላም እጅ እንዲሰጡ ጥሪ ቀረበ

የመያዣ ትዕዛዝ  የወጣባቸው የህወሃት ቡድን አመራሮች በሰላም እጅ እንዲሰጡ ጥሪ ቀረበ
**************************

የመያዣ ትዕዛዝ  የወጣባቸው የህወሃት ቡድን አመራሮች ከድርጊታቸው ተቆጥበው በሰላም እጅ እንዲሰጡ ጥሪ ቀርቦላቸዋል፡፡

የህወሃት ቡድን ታጣቂዎች እንደ ማይካድራ ባሉ ቦታዎች  በሰላማዊ ሰዎች ላይ  ጥቃት መፈጸማቸው በተለያዩ ሚዲያዎች ሲዘገብ ቆይቷል፡፡ ቡድኑ ከዚህ ቀደም ባሉት ጊዜያት በተለያዩ ቦታዎች ተመሳሳይ ችግሮችን ሲፈጥር መቆየቱ ተገልጿል፡፡

የፌዴራል መንግስት በእነዚህ  የጥፋት ድርጊቶች ተጠያቂ የሆኑ አካላትን ለፍርድ ለማቅረብ ያለውን ቁርጠኝነት በድጋሜ አረጋግጧል፡፡

በትግራይ  የሕግ የባለይነትን የማስከበር ስራ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ የሚገኝ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፣ ዕንፈኛው የህወሃት ቡድን ኃይሎች እንደ ማይካድራ ባሉ ቦታዎች  ላይ የፈጸሙት ድርጊት በኢትዮጵያ ሕግም ሆነ በዓለም አቀፍ ሕግ በወንጀል ሊያስጠይቁ የሚችሉ ጥፋቶች መሆናቸው ሊገነዘብ ይገባል መባሉን ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ ያኘነው መራጃ ያመለክታል፡፡

የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን 

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.

የቦ ታክስ

ለዲያስፓራ አባላት በሙሉ እንዲሁም አሁን ኢትዮጵያ ላላችሁ። የአሜሪካ ታክሳችሁን ካላችሁበት ሆናችሁ እንድታሰሩ ነገሮችን ሁሉ አናስተካክላለናል። ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Back Tax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amendment) እንችላለን። የዚህ አመት ታክስ እና ሌሎችንም እንሰራለን።በViberም ሆነ Whatspp ይደውሉልን። ስልክ ቁጥራችን 619 255 5530 ነው ። YebboTax info@yebbo.com Yebbo.com

Translate

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon

Call Yebbo

የቦ ኮሚኒኬሽን ኔት ወርክ ፣ ለ25 አመታት በላይ የስራ ልምድ ያካበተው የእናንተው በእናንተው። ከምሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ የውክልና አገልግሎት መስጠት የኢትዮጵያ ፓስፖርት አገልግሎት መስጠት የቢጫ ካርድ የማውጣት አገልግሎት የታክስ አገልግሎት መስጠት (የትም የኢትዮጵያ ግዛት ይኑሩ) የጉዞ ወኪል የትርጉም ስራ አገልግሎት ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 619-255-5530 ይደውሉ።