የቦ ታክስ

ለዲያስፓራ አባላት አሁን ኢትዮጵያ ላላችሁ። የአሜሪካ ታክሳችሁን ካላችሁበት ሆናችሁ እንድታሰሩ ነገሮችን ሁሉ አስተካክለናል። ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Back Tax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amendment), የዚህ አመት ታክስ እና ሌሎችንም እንሰራለን።በViber ሆነ Whatspp ይደውሉልን። 619 255 5530 ። YebboTax info@yebbo.com Yebbo.com

Sunday, November 22, 2020

TPLF leaders have been called upon to refrain from their actions and surrender peacefully.

የመያዣ ትዕዛዝ የወጣባቸው የህወሃት ቡድን አመራሮች በሰላም እጅ እንዲሰጡ ጥሪ ቀረበ
**************************
የመያዣ ትዕዛዝ የወጣባቸው የህወሃት ቡድን አመራሮች ከድርጊታቸው ተቆጥበው በሰላም እጅ እንዲሰጡ ጥሪ ቀርቦላቸዋል፡፡
የህወሃት ቡድን ታጣቂዎች እንደ ማይካድራ ባሉ ቦታዎች በሰላማዊ ሰዎች ላይ ጥቃት መፈጸማቸው በተለያዩ ሚዲያዎች ሲዘገብ ቆይቷል፡፡ ቡድኑ ከዚህ ቀደም ባሉት ጊዜያት በተለያዩ ቦታዎች ተመሳሳይ ችግሮችን ሲፈጥር መቆየቱ ተገልጿል፡፡
የፌዴራል መንግስት በእነዚህ የጥፋት ድርጊቶች ተጠያቂ የሆኑ አካላትን ለፍርድ ለማቅረብ ያለውን ቁርጠኝነት በድጋሜ አረጋግጧል፡፡
በትግራይ የሕግ የባለይነትን የማስከበር ስራ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ የሚገኝ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፣ ዕንፈኛው የህወሃት ቡድን ኃይሎች እንደ ማይካድራ ባሉ ቦታዎች ላይ የፈጸሙት ድርጊት በኢትዮጵያ ሕግም ሆነ በዓለም አቀፍ ሕግ በወንጀል ሊያስጠይቁ የሚችሉ ጥፋቶች መሆናቸው ሊገነዘብ ይገባል መባሉን ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ ያኘነው መራጃ ያመለክታል፡፡
TPLF leaders arrested on bail
 ***************************
 TPLF leaders have been called upon to refrain from their actions and surrender peacefully.
 There have been reports in the media that TPLF militants have attacked civilians in areas such as Maikadra.  The group is said to have created similar problems in various places in the past.
 The federal government has reaffirmed its commitment to bring those responsible to justice.
 The state of law enforcement in Tigray is in its final stages, and it should be noted that the actions of the infamous TPLF forces in places such as Maikadra should be criminally prosecuted under Ethiopian law and international law, according to the Emergency Proclamation.

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.

Curated Products for Generation X

https://amzn.to/3VhbwJz GenX Essentials - Curated Products for Generation X ...

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon