Tuesday, December 8, 2020

Ambassador Redwan Hussein announces the arrest of Addisalem Balema (Dr)አዲስዓለም ባሌማ (ዶ/ር) በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አስታወቁ

አዲስዓለም ባሌማ (ዶ/ር) በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አስታወቁ
**************

በህግ ሲፈለጉ ከነበሩት የጁንታው ሕወሓት ቡድን አባላት መካከል አንዱ የሆኑት አዲስዓለም ባሌማ (ዶ/ር) በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ቃል አቀባይ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ አስታወቁ።

የተቀሩትን የጁንታውን አባላት ለመያዝ የሚደረገው አሰሳ መቀጠሉን የገለጹት ቃል አቀባዩ፣ መከላከያ ሠራዊቱ እና ፌዴራል ፖሊስ የመሸጉበትን ስፍራዎች የደረሱበት በመሆኑ በቅርብ ቀናት፣ ቢበዛ በሳምንታት ውስጥ በቁጥጥር ስር የሚውሉ መሆኑን ተናግረዋል። 

መንግሥት በትግራይ ክልል በማከናወን ላይ ስለሚገኘው ወንጀለኞችን አድኖ ለህግ የማቅረብ እና መልሶ ግንባታ ስራዎችን አስመልክቶ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት እና የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን  በጋራ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሰጥተዋል።

Ambassador Redwan Hussein announces the arrest of Addisalem  Balema (Dr)
 **************

 Addis Ababa Alem Balema, one of the wanted members of the Junta TPLF, has been arrested, Ambassador Redwan Hussein, Spokesman for the State of Emergency Proclamation, told reporters today.

 He said the search for the remaining members of the junta was continuing and that they would be arrested in the coming days, at most weeks, as the army and the federal police had reached their hideouts.

 The State of Emergency Proclamation and the National Disaster Risk Management Commission (NDRMC) briefed the media on the ongoing operation in Tigray State to hunt down and prosecute criminals.


No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.

የቦ ታክስ

ለዲያስፓራ አባላት በሙሉ እንዲሁም አሁን ኢትዮጵያ ላላችሁ። የአሜሪካ ታክሳችሁን ካላችሁበት ሆናችሁ እንድታሰሩ ነገሮችን ሁሉ አናስተካክላለናል። ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Back Tax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amendment) እንችላለን። የዚህ አመት ታክስ እና ሌሎችንም እንሰራለን።በViberም ሆነ Whatspp ይደውሉልን። ስልክ ቁጥራችን 619 255 5530 ነው ። YebboTax info@yebbo.com Yebbo.com

Translate

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon

Call Yebbo

የቦ ኮሚኒኬሽን ኔት ወርክ ፣ ለ25 አመታት በላይ የስራ ልምድ ያካበተው የእናንተው በእናንተው። ከምሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ የውክልና አገልግሎት መስጠት የኢትዮጵያ ፓስፖርት አገልግሎት መስጠት የቢጫ ካርድ የማውጣት አገልግሎት የታክስ አገልግሎት መስጠት (የትም የኢትዮጵያ ግዛት ይኑሩ) የጉዞ ወኪል የትርጉም ስራ አገልግሎት ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 619-255-5530 ይደውሉ።