Shop Amazon

Friday, December 31, 2021

"The Ministry of Drug Health is working as part of a 100-day plan as part of its focus."

"የአደንዛዥ እፅ የጤና ሚኒስቴር የትኩረት አቅጣጫ  በመሆኑ የ100 ቀን እቅድ አካል ሆኖ እየተሰራ ነው" 
ወ/ሮ ህይወት ሰለሞን የበሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
__________________

በአደንዛዥ እፅ ተጠቃሚዎችና የተጠቃሚ ችግር ዙሪያ በ952 ነፃ የስልክ መስመር የጤና የምክክር አገልግሎት ለሚሰጡ ባለሙያዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡

በአደንዛዥ እፅ ተጠቃሚዎች ዙሪያ እንደ አገር በትኩረት ባለመሰራቱ በአገራች ላይ ተፅዕኖ ከፍተኛ በመሆኑ ተላላፊ ባለሆኑ ህመሞች የሚያዙ የህብረተሰብ ክፍሎች በእየለቱ እየጨመረ መጥቷል፡፡ በተለይም በጫት፤ በአልኮልና በሲጋራ ሱሰኝነት ምክንያት የአዕምሮ ጤና ችግር ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ መሆኑን ወ/ሮ ህይወት ሰለሞን የበሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በስልጠናው መክፈቻ ላይ ተናግረዋል፡፡

በአደንዛዥ እፅ ተጠቃሚዎችና የተጠቃሚ ችግር  ዙሪያ የተዘጋጀው የማሰልጠኛ ዶክመንት በአዕምሮ ጤና ዙሪያ ሰፊ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች፤የተለያዩ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የጤና ሚኒስቴር የፕሮግራም ማናጀሮች በማሰልጠኛ ዶክመንት ዝግጅት ላይ ተሳትፈዋል፡፡

በአደንዛዥ እፅ ተጠቃሚዎችና የተጠቃሚ ችግር ዙሪያ ስልጠና እየተሰጣቸው የሚገኙት የጤና ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት በ952 የነጻ የስልክ መስመር የጤና የምክክር አገልግሎት ባለሙያዎች በአደንዛዥ እፅ ላይ ስልጠናውን መውሰዳቸው የህብረተሰቡን ግንዛቤ ከፍ ለማድረግና ከችግሩ የሚወጡበትን መንገድ ለማስተማር ስልጠናው አጋዥ ነው ብለዋል የስልጠናው ተሳታፊዎች፡፡ 

የአደንዛዥ እፅ እንደ አገር እያደረሰ ያለውን ማህበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊ፤ ቤተሰባዊና ግለሰባዊ ጉዳቶችን ከግምት ውስጥ በማስገባት የጠቅላይ ሚኒስቴር ፅ/ቤት የትኩረት አቅጣጫ በመሆኑ ጤና ሚኒስቴር በበሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት ውስጥ የ100 ቀን እቅድ አካል ሆኖ እየተሰራ ነው


"The Ministry of Drug Health is working as part of a 100-day plan as part of its focus."
 Hiwot Solomon Director of the Disease Prevention and Control Directorate
 __________________

 Training is being provided to 952 toll-free health counseling professionals on drug use and consumer problems.

 Due to the country's lack of focus on drug users, the incidence of non-communicable diseases is increasing day by day.  Especially in chat;  At the opening of the training, Ms. Hiwot Solomon, Director of the Disease Prevention and Control Directorate, said that mental health problems are causing serious damage due to alcohol and smoking.

 The training document on Drug Users and Consumer Disorders with extensive experience in mental health, various higher education institutions and program managers of the Ministry of Health participated in the preparation of the training document.

 According to the Ministry of Health's Public Relations and Communication Directorate, who are undergoing training on drug use and problem solving, the training on 952 Free Telephone Health Consulting Professionals will help raise public awareness and teach them how to overcome the problem.

 The social impact of drug trafficking;  Economic:  The Ministry of Health is working as part of a 100-day plan in the Directorate of Disease Prevention and Control, with the Prime Minister's Office focusing on family and personal injury.



No comments:

Post a Comment