የቦ ታክስ

ለዲያስፓራ አባላት አሁን ኢትዮጵያ ላላችሁ። የአሜሪካ ታክሳችሁን ካላችሁበት ሆናችሁ እንድታሰሩ ነገሮችን ሁሉ አስተካክለናል። ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Back Tax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amendment), የዚህ አመት ታክስ እና ሌሎችንም እንሰራለን።በViber ሆነ Whatspp ይደውሉልን። 619 255 5530 ። YebboTax info@yebbo.com Yebbo.com

Sunday, January 2, 2022

Foto cortesía de las violaciones de derechos humanos y la destrucción de instituciones de los terroristas de TPLF y Shene.

አሸባሪዎቹ ህወሓትና ሸኔ የፈጸሙትን የሰብአዊ መብት ጥሰትና የተቋማት ውድመት የሚያሳይ የፎቶ ሰነድ ይፋ ሆነ
**********************

አሸባሪዎቹ ህወሓትና ሸኔ በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የፈጸሙትን የሰብአዊ መብት ጥሰት እና የተቋማት ውድመት የሚያሳይ የፎቶ ሰነድ ይፋ ተደርጓል።

ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን አሸባሪዎቹ ህወሓትና ሸኔ የፈጸሟቸውን እጅግ ዘግናኝ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እንዲሁም የመሰረተ ልማት፣ ተቋማትና ንብረቶች ውድመት በፎቶ ማስረጃነት የሚያሳይ https://nomore-ethiopia.org/ የተባለ ድረገጽ ይፋ አድርገዋል።

ድረገጹ ስያሜውን ያገኘው በዓለም አቀፍ ደረጃ ግንዛቤ የፈጠረውን እና ለውጥ ያመጣውን የ#NoMore እንቅስቃሴ ተከትሎ ሲሆን ንቅናቄው አፍሪካውያንን እና ሌሎችንም ለትግል ያነሳሳ እንደሆነ ተመልክቷል።

ንቅናቄው ምንም ዓይነት የጸጥታ ችግር ሳይፈጠር ሁሉንም ባስገረመ መልኩ የተከናወነ በመሆኑ ድረገጹም በዚሁ ስያሜ በመጠቀም የአንዳንድ ዘመናዊ ቅኝ ገዢ ምዕራባውያን ጉዳይ አስፈፃሚ የሆኑት የህወሓትና ሸኔ የሽብር ቡድኖችን ተግባር ማጋለጡ ተገቢ እንደሆነ ታምኖበታል።

በዚህ ድረገጽ አሸባሪዎቹ ህወሓትና ሸኔ በ17 ከተሞች ያደረሱትን የሰብአዊ መብት ጥሰት፣ እጅግ ዘግናኝና አስከፊ ወንጀሎች እንዲሁም የመሰረተ ልማትና የተቋማት ውድመት የሚያሳይ የፎቶ ሰነድ ይፋ ሆኗል።

አሸባሪዎቹ ህወሓትና ሸኔ የፈጸሙትን የሰብአዊ መብት ጥሰትና የተቋማት ውድመት የሚያሳይ የፎቶ ሰነድ ይፋ ሆነ ******************************* አሸባሪዎቹ ህወሓትና ሸኔ በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የፈጸሙትን የሰብአዊ መብት ጥሰት እና የተቋማት የሚያሳይ የሚያሳይ የፎቶ የፎቶ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን አሸባሪዎቹ ህወሓትና ሸኔ የፈጸሟቸውን እጅግ ዘግናኝ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እንዲሁም የመሰረተ ልማት ልማት ተቋማትና ንብረቶች ውድመት በፎቶ ማስረጃነት የሚያሳይ https://nomore-ethiopia.org/ የተባለ ድረገጽ ይፋ አድርገዋል. ድረገጹ ስያሜውን ያገኘው በዓለም አቀፍ ደረጃ ግንዛቤ የፈጠረውን እና ለውጥ ያመጣውን የ # nomore እንቅስቃሴ ተከትሎ ሲሆን ንቅናቄው አፍሪካውያንን እና ሌሎችንም ለትግል ያነሳሳ እንደሆነ ተመልክቷል ንቅናቄው ምንም ዓይነት የጸጥታ ችግር ሳይፈጠር ሁሉንም ባስገረመ መልኩ የተከናወነ በመሆኑ ድረገጹም በዚሁ ስያሜ በመጠቀም የአንዳንድ ዘመናዊ ቅኝ ገዢ ምዕራባውያን አስፈፃሚ የሆኑት የሆኑት ሸኔ የሽብር ቡድኖችን ተግባር ማጋለጡ ተገቢ እንደሆነ ታምኖበታል በዚህ ድረገጽ አሸባሪዎቹ ህወሓትና ሸኔ በ 17 ከተሞች ያደረሱትን የሰብአዊ መብት ጥሰት, የመሰረተ አስከፊ አስከፊ ወንጀሎች እንዲሁም የመሰረተ ይፋ ውድመት ውድመት የሚያሳይ ሰነድ ይፋ ሆኗል 

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.

Curated Products for Generation X

https://amzn.to/3VhbwJz GenX Essentials - Curated Products for Generation X ...

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon