የቦ ታክስ

ለዲያስፓራ አባላት አሁን ኢትዮጵያ ላላችሁ። የአሜሪካ ታክሳችሁን ካላችሁበት ሆናችሁ እንድታሰሩ ነገሮችን ሁሉ አስተካክለናል። ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Back Tax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amendment), የዚህ አመት ታክስ እና ሌሎችንም እንሰራለን።በViber ሆነ Whatspp ይደውሉልን። 619 255 5530 ። YebboTax info@yebbo.com Yebbo.com

Thursday, March 17, 2022

ተጠንቀቁ ፌስቡክ ላይ ያለ የካሜራ መሸጫ ሱቅ የውሸት ነው

ጥሎብኝ ካሜራ እወዳለሁ፣ ፌስ ቡክም ይህን ፍላጎቴን አይቶ መሰለኝ የካሜራ መሸጫ ማስታዎቂያዎችን ከየቦታው ቦግ ቦግ የደርግልኛል። የዛሬው ግን ለየት ያለ ነው። በጣም ውድ የሆኑ ካሜራዎች እና ሌንሶችን በ$99 ዶላር እንሸጣለን  ይላል ። እንዲህ በርካሽ የሚሸጥበት ምክንያት ከስሬ  ሱቄን ልዘጋ ነው ይላል። እኔም በካሜራዎች እርካሽነት ሳይ ጥርጣሬ ስላደረብኝ የሱቁን አድራሻ ጉግል ሳደርግ የዋናውን ሱቅ  ደረ ገጽ እና የስልክ ቁጥር  አገኘሁ። ደውየ ስለ ድረ ገጹ ስነግራቸው የውሸት ነው አሉኝ።

ታዲያ ተጠንቀቁ ፣ እበላ ብላችሁ እንዳትበሉ። እናንተ የምታውቁት ነገር  ዋጋው በጣም እረክሶ ካያችሁ ሁሌ ተጠራጠሩ። ይህ የአውሮፕላን ትኬትን ይጨምራል።
#yebbo 


No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.

Curated Products for Generation X

https://amzn.to/3VhbwJz GenX Essentials - Curated Products for Generation X ...

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon