Saturday, December 24, 2022

አገር ማለት



አገር ፣ በታሪክ ፤፡ በቋንቋ ፡ በሃይ።”።ፃ'ት ፣ በልማድ ፡ ፣፡ በተስፋ›፡ በድስ ታና። በመክራ ፤ፕ ተሳስሮ ፣፡የዋሚኖር፣ ፤፡። አንድ ‹፡ ወገን ፡ ናኖሆነ ፡ ሕዝብ ፤፡ ዋሚኖርበት ፡ የዓለም ፡ ክፍል ፡ ነው ። 

ኣገር ፡፤፡መማለት ፣፥ አሕያት ፤፡ቅድም ፡ አያት ፡ ኖሩተወለዱበት ፣፤ አድ ግውም ፡ በሯጅግንነት ። ከሙጭ ።፤ ጤላት ፡ አየኖተከላክሎ ነ ለሕዝብና ፤። ልመንግሥት ፡፣ ኖፃሚጠትም ፡ ሥሪ-.፤ ሠርተሙ፣።፤ ዕድሚያቸው ፡ ሲድ ርስም ፡፤ ልጆቻቸውን ፤፡ ተክተው ፡ ዋተቀበሩ-በት »› ጉድጓድ ፡ነው። 

በመወለድ ፤፡ አሕትብት ) በመምት ‹፡ አነፕነል፡ ፡ ከአፈሩ፡ ጋራ ፡ ስለ መ .ዋሐድ ፣፥ የአገሩ ፡ አፈር ፤፡ ሕዝቡ ፡ በላፍ ፡ የሚኖርበት ፡ ማለት ፤፡ ነው ። 

እግዚአብሔር ፡ ከምድርዋ ፡ ፍራ ፥ሩ ሕይወት ፤ አንዲገኝባት ፡ በማድረጉ ፡ አገር ፤ ኤያጠባች ፡ የምታሳድግ ፡ ፍቅርዋ ፡ በአጥንት ‹ በሥ.ጋ ፡ ገብቶ ፡፤ የማይደዴመሰስ ፡ የሆነች ፡ ኤናት ፥፡ ማለት ፡ነጡው። 

ኒኒልሬምነት ፡ ጀምሮ ፡ ወንዙን ሾ፤ ተራራውን ፤፡ ሜዳውን ፥፤( ቆላው ንና ፡ ዶጋውን ፤ በማየት፡ ስለ ፡ ማያማ ፡ አባቶች ፣ በሕይወትና ፤ በሞት ፡ የሠሩበት ፡ ጆጣ ፡ ሥራ ፡ በአ ኤሕምሮ፡ ታትሞ ፡ ስለ ፡ ቀረ ፡ በአገር ፡ አስካለ ፡ ሲታይ ፣ በስደት ። ሲሆኑ ፡ ሲታሰብ ፤ጊ ፍቅርና ፡ ናናፍ፡:ቆት ፡ ኖሚያሳድር: ፡ አገር ፡ ነው ። 

አገር ፤ አባት ፡ ኦናት ፡ ዘመድ ፤፡ ምሣብ ፤፡ . ጌጥና ፡ ሀብት ፡ በመ የያሇኑ(‹ ድኽክነትና፣፤ ጥቃት *።፤ በመጣ ፤ ቀቅ-ጥር ፡ ኣስ1!፡ ሞኅት ፣፤፡ ድረስ ፡ እንዲሠራበት ፡ ክአያት-፤፡ ከቅድም ፡ አያትና ፡ ክአባቶች ፤ በጥብት ዋተሰጠ ፡ ያዶራ ፡ ገንዘብ ፡ ነው። 

ሕዝብ ። 

ሕዝብ! በአንድ ፡ አገር ፤ በአንድ ፣ መንጣሥት ፤፡ በአንድ ። ሰንድቅ "፤ ዓላማ፣ በአንድ ፤ ሕግ ፡ጥላ፤ ተሰብስበው ፡ ዋኖሜሚኖሩ፣፤ ሰዎች ፣፤ ማሉት፤ ነ፡፥ 

ነው ኦንድ፣፤። ሕዝብ ፣ በትውልድ ፥* በቋንቋና ፡ በሃይ“ሾ“ገንገኖት-።፤ መገና ማት ፣ ብቻ ፡ ሳይሆን 18 ባለፈው ፤፡ ነሮው፣ ፤፡ ዶዎስታንና ፡ መክራን ፡ በአ ንድነት ፤ ኖተካፈለ ፣ በአስተዳደሩም ፡ በልዩ ፡ ልዩ ፡ ሥራ ፡ የተሳ ሰረ 1 ለወዶፊትም ፡ አኮሠራዋለሁውሁ።፤ በሚለውና ፡ ስለ ፡ አገሩና ፡ ስለ፤ መንግሥቱ ፡ ያለው ፡ ተስፋ፡ አንድ ፡ የሆነ ፡ ማለት ፤፡ ነው። 

No comments:

Post a Comment

Note: Only a member of this blog may post a comment.

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon