Shop Amazon

Saturday, April 1, 2023

የኤሌክትሪክ መኪና አምራቹ ቴሽላ 5000 መኪኖችን በ $10,000 ሊሸጥ ነው

በአለም አቀፍ ደረጃ ብዙ የኤሌክትሪክ መኪኖችን በማምረት የታወቀው የቼፍላ ኩባንያ ከ 2015 በታች የተሰሩ የToyota, VW, Honda, Nissan, Ford, Chevy, GMC, Mazda  እና BMW ዝርያ ያላቸው  መኪኖችን በመውሰድ በምትኩ የ 2024 ሞዴል የሆነ ሙሉ በሙሉ በጸኃይ ብርሓን የሚሰራ SUV Solar Car  እንደሚሰጥ አስታዎቀ።

 ከApril 1-15 በሚካሄደው የዚህ ከፍተኛ ፕሮግራም የአለምን የአየር ንብረትን ብልሽት ለመከላከል ከአለም ባንክ እና ከሌሎች የልማት ባንኮች ጋር በቅንጅት የሚሰራ ሲሆን ይህንን ታላቅ  እራይ  እውን ለማድረግ በአለም ላይ ያሉ ቱባ ቱባ  ቢሊየነሮች ከፍተኛ ድጎማ እንደሚያደርጉ  ብሮይተርስ የተባለው የዜና ወኪል ጠቅሶ
ለምሳሌ ከብዝዎቹ በጥቂቱ   ኢላን መስክ ፣ማርክ ዛከርበር፣ ጄፍ ቤዞል፣ ቢል ጌት አና ኦፕራ ዊንፍሪ ከጠቅላላ የግል ገቢያቸው 20% ሲሰጡ ቃል የገቡ ሲሆን ፣   የአሜሪካ የኢንቨስትመን አባት ተብሎ የሚጠራው ዋረን ባፌት ከአመት ገቢው ላይ ከ65% ን   ለዚህ አላማ ሲመድቡ፣  አፍሪካን በመወከል ደግሞ  የትውልደ ኢትዮጵያዊው ቢሊየነር ሼህ አላሚ አል ሃዲ እና የናይጀሪያዊው ተወላጅ አኪኮ ዳጓንቴ ለናይጀሪያ እና ለኢትዮጵያ ዲያስፖራዎች  ለመጀመሪያዎቹ 5000 ተሳታፊዎች 20ሺ ዶላር ለመስጠት ቃል ሲገቡ ለቀሪዎቹ 30,000 ዲያስፖራዎች ደግሞ $10,000 ዶላር ለመለገስ ተስማምተዋል።

በተለያየ አጋጣሚ መንጃ ፈቃድ እና መኪና የሌላቸውን ግልሰቦች እድሚያቸው ከ 25-65 ከሆነ መኪናውን በነጻ ለመስጠት እና በአምስት አመት የመኪናውን 10% ቀስ እያሉ ይከፍላሉ ብለዋል።

በዚህ መሰረት የሌላ አገር ዜግነት ይዘው  ፓስፖርታቸው ላይ  ኢትዮጵያ ተወልደዋል  የሚል የአሜሪካ ፓስፖርት ላልቸው እና መኪኖችን ወደ አገር ቤት ለመላክ ለሚፈልጉ ሙሉ ወጭውን  ከፍለው ለማጓጓዝ ቃል ገብተዋል።

ይህንን ጽሁፍ እስከ አሁን በማንበባችሁ እያመሰገንን ዛሬ በየ አመቱ የምናደርገው የፈረንጆች April Fool ለሚለው ቀን እንኳን ተታለሉ። በመታለልዎ እጅግ ደስ ብሎናል።እርስዎም ሌላ ሰው ያሞንኙበት።
የዛሬ አመት በሰላም ያገናኘን።

 The Tefla company, which is known for producing many electric cars at the international level, announced that it will replace Toyota, VW, Honda, Nissan, Ford, Chevy, GMC, Mazda and BMW cars manufactured under 2015 and give a 2024 model SUV Solar powered car.  .

 In this high-level program that will be held from April 1-15, it will work in coordination with the World Bank and other development banks to prevent the destruction of the world's climate change , and to make this great event a reality, the world's billionaires will make huge subsidies, according to the news agency Breuters.
 For example, Elon Musk, Mark Zuckerberg, Jeff Bezol, Bill Gates, and Oprah Winfrey have promised to give 20% of their total personal income, and Warren Buffett, who is known as the father of American investment, has allocated 65% of his annual income for this purpose. 

The Ethiopian born super rich  Sheikh Alami Al Hadi and Nigerian native Akiko Daguante promised to give $20,000 dollars to the first 5,000 participants  for Nigerian and Ethiopian Diasporas and agreed to donate $10,000 to the remaining 30,000 diasporas.

 The report also added  for individuals who do not have a driver's license and a car, if their age is between 25-65, will be given a car for free and they will pay 10% of the car cost  in five years.

 Based on this program,  the two billionaires   have promised to pay the full cost for those who have the citizenship of another country and have an American passport stating that they were born in any part of Africa or on their passport and want to send cars back to Africa 

 Thank you for reading this article so far.  Today is April Fool's Day.  We are so glad you are  fooled  by these story.
 May this year bring us together in peace and see you next year.

Note: The care on the picture is AI generated not existent car.
Tefla company is a fake compnay
The car is not electric car it is a solar powered car.


No comments:

Post a Comment