Rank | Name | Organization | Age | |
---|---|---|---|---|
![]() | #1 | Xi Jinping | China | 64 |
![]() | #2 | Vladimir Putin | Russia | 65 |
![]() | #3 | Donald Trump | United States | 71 |
![]() | #4 | Angela Merkel | Germany | 63 |
![]() | #5 | Jeff Bezos | Amazon.com | 54 |
![]() | #6 | Pope Francis | Roman Catholic Church | 81 |
![]() | #7 | Bill Gates | Bill & Melinda Gates Foundation | 62 |
![]() | #8 | Mohammed bin Salman Al Saud | Saudi Arabia | 32 |
![]() | #9 | Narendra Modi | India | 67 |
![]() | #10 | Larry Page | 45 | |
![]() | #11 | Jerome H. Powell | United States | 65 |
![]() | #12 | Emmanuel Macron | France | 40 |
![]() | #13 | Mark Zuckerberg | 33 | |
![]() | #14 | Theresa May | United Kingdom | 61 |
![]() | #15 | Li Keqiang | China | 62 |
![]() | #16 | Warren Buffett | Berkshire Hathaway | 87 |
![]() | #17 | Ali Hoseini-Khamenei | Iran | 78 |
![]() | #18 | Mario Draghi | European Central Bank | 70 |
![]() | #19 | Jamie Dimon | JPMorgan Chase | 62 |
![]() | #20 | Carlos Slim Helu | America Movil SAB de CV (ADR) | 78 |
![]() | #21 | Jack Ma | Alibaba Group | 53 |
![]() | #22 | Christine Lagarde | International Monetary Fund | 62 |
![]() | #23 | Doug McMillon | Wal-Mart Stores | 51 |
![]() | #24 | Tim Cook | Apple | 57 |
![]() | #25 | Elon Musk | Tesla | 46 |
![]() | #26 | Benjamin Netanyahu | Israel | 68 |
![]() | #27 | Ma Huateng | Tencent Holdings | 46 |
![]() | #28 | Larry Fink | BlackRock | 65 |
![]() | #29 | Akio Toyoda | Toyota Motor | 62 |
![]() | #30 | John L. Flannery | General Electric | 56 |
![]() | #31 | Antonio Guterres | United Nations | 69 |
![]() | #32 | Mukesh Ambani | Reliance Industries Ltd. | 61 |
![]() | #33 | Jean-Claude Juncker | European Union | 63 |
![]() | #34 | Darren Woods | ExxonMobil | 53 |
![]() | #35 | Sergey Brin | Alphabet | 44 |
![]() | #36 | Kim Jong-un | North Korea | 34 |
![]() | #37 | Charles Koch | Koch Industries | 82 |
![]() | #38 | Shinzo Abe | Japan | 63 |
![]() | #39 | Rupert Murdoch | News Corp | 87 |
![]() | #40 | Satya Nadella | Microsoft | 50 |
![]() | #41 | Jim Yong Kim | World Bank | 58 |
![]() | #42 | Stephen Schwarzman | Blackstone Group | 71 |
![]() | #43 | Khalifa bin Zayed Al-Nahyan | United Arab Emirates | 70 |
![]() | #44 | Haruhiko Kuroda | Japan | 73 |
![]() | #45 | Abdel Fattah el-Sisi | Egypt | 63 |
![]() | #46 | Li Ka-shing | CK Hutchison Holdings | 89 |
![]() | #47 | Lloyd Blankfein | Goldman Sachs Group | 63 |
![]() | #48 | Recep Tayyip Erdogan | Turkey | 64 |
![]() | #49 | Bob Iger | Walt Disney | 67 |
![]() | #50 | Michel Temer | Brazil | 77 |
![]() | #51 | Michael Bloomberg | Bloomberg | 76 |
![]() | #52 | Wang Jianlin | Dalian Wanda Group | 63 |
![]() | #53 | Mary Barra | General Motors | 56 |
![]() | #54 | Moon Jae-in | South Korea | 65 |
![]() | #55 | Masayoshi Son | Softbank Corp. | 60 |
![]() | #56 | Bernard Arnault | LVMH Moet Hennessy Louis Vuitton | 69 |
![]() | #57 | Justin Trudeau | Canada | 46 |
![]() | #58 | Robin Li | Baidu | 49 |
![]() | #59 | Michael Dell | Dell | 53 |
![]() | #60 | Hui Ka Yan | Evergrande Real Estate Group | 59 |
![]() | #61 | Lee Hsien Loong | Singapore | 66 |
![]() | #62 | Bashar al-Assad | Syria | 52 |
![]() | #63 | John Roberts | United States | 63 |
![]() | #64 | Enrique Pena Nieto | Mexico | 51 |
![]() | #65 | Ken Griffin | Citadel LLC | 49 |
![]() | #66 | Aliko Dangote | Dangote Group | 61 |
![]() | #67 | Mike Pence | United States | 58 |
![]() | #68 | Qamar Javed Bajwa | Pakistan | 57 |
![]() | #69 | Rodrigo Duterte | Philippines | 73 |
![]() | #70 | Abigail Johnson | Fidelity Investments | 56 |
![]() | #71 | Reed Hastings | Netflix | 57 |
![]() | #72 | Robert Mueller | United States | 73 |
![]() | #73 | Abu Bakr al-Baghdadi | Islamic State | 46 |
![]() | #74 | Joko Widodo | Indonesia | 56 |
![]() | #75 | Gianni Infantino | FIFA | 48 |
Tuesday, May 8, 2018
Forbes The World's Most Powerful People 2018
Friday, April 20, 2018
የጠ/ሚ አብይ ንግግር በጎንደር
የጠ/ሚ አብይ አህመድ የጎንደር ጉብኝታቸው ሙሉ ንግግር
የመካከለኛው ዘመን ስልጣኔ መሰረት እና የህዝባችን የከፍታ መሰላል፤ የባህል እና ውብ እሴቶቻቸችን ማህተም፤ የዘመናዊቷ ኢትዮጵያ ጌጥ እና የትጉሀን ልጆች እናት፣ የኢትዮጵያችን የታሪክ አውድማ እና የኩሩ ህዝብ ምድር፣ የዛሬያችን መሰረት ትላንት በተጣለባት ድንቅ ከተማ ጎንደር ተገኝቼ መልዕክት ማስተላለፍ በመቻሌ የተሰማኝን ልባዊ ክብር ለመግለጽ እወዳለሁ፡፡
ለሀገራችሁ እና ለህዝባችሁ የምታሳዩት ፍቅር፤ ለቃላችሁ የምትሰጡት ክብር እና በሀገር አንድነት ላይ ያላችሁን ፅኑ አቋም ሁሉም ኢትዮጵያዊ በውል ይረዳዋል፣ ያከብረዋል፡፡
ጎንደር ከጃንተከል ጥላዋ ስር በዘመን ሀዲድ ላይ እያኖረች የመጣችው የመነጋገር፣ የመከራከር፣ የመወያየት፣ የመደማመጥ፣ የመቀራረብ፣ የመተሳሰብ እና ያለመናወጥ፤ የአብሮነት ካብ፣ የድንቅና ረቂቅ ባህል ለዘመናዊቷ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲ ባህል መዳበር ያለው አንድምታ ከፍተኛ ነው፡፡
በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ጎንደር ጉልህ ድረሻ አላት፡፡ ጠቢባን ልጆችዋ በኪነ ሕንፃ የላቀ እርምጃቸው ዛሬም ድረስ የምንደመምበትን የፋሲል ቤተ-መንግስት አንፀው እንዳቆዩልን ሁሉ አብሮነትን ባካተተ ዝማኔ የመንግስት መቀመጫ ቀደምት ታሪክ አኑረዋል፡፡ ሊቃውንቶቿ አማርኛን ከንግግር ወደ ጽሁፍ ቋንቋነት ያሸጋገሩ ብቻም ሳይሆኑ አሻራቸው ዘመንና ትውልድን በተሻገሩ ስራዎች ህያው ሆነው ይኖራሉ፡፡
ክቡራትና ክቡራን
Thursday, April 19, 2018
Meet Ethiopian's New Cabinate by Dr Abiy
Shiferaw Shigutie Minister of Agriculture and Livestock resource
Sirag Fegessa Minister of Transport
Dr. Hirut Woldemariam- Minister of Labor and Social Affairs
Teshome Toga – Minister of Public Enterprises
Umer Hussien – Authority of Customs and Revenue Director-General (with the rank of minister)
Uba Mohamed – Minister of Information and Communication Technology
Dr. Ambachew Mekonen- Minister of industry
Motuma Mekassa – Minister of Defense
Fozia Amin – Minister of Culture and Tourism
Ahmed Shide – Minister of Government Communication Affairs Office
Jantirar Abay – Minister of Housing and Urban Development
Melese Alemu – Minister of Mines, Petroleum and Natural Gas
Birhanu Tsegaye – Attorney General (with the rank of minister)
Yalem Tsegay- Women and Children Affairs Minister
Melaku Alebel – Minister of Trade
Dr. Amir Aman – Minister of Health
የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ሙሉ የካቢኔ አባላት ዝርዝር
1-ደመቀ መኮንን- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
2-ወርቅነህ ገበየሁ- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
3-ሞቱማ መቃሳ- የመከላከያ ሚኒስትር
4-ታዚስ ቾፋ -የፐብሊክ ሰርቪስና እና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስትር
5-አብርሃም ተከስተ- የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር
6-ከበደ ጫኔ- የፌዴራል ጉዳዮች እና የአርብቶ አደርአካባቢዎችልማት ሚኒስትር
7-መላኩ አለበል- የንግድ ሚኒስትር
8-ኡባ መሀመድ- የኮሙኒኬሽንና ኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
9-አምባቸው መኮንን- የኢንዱስትሪ ሚኒስትር
10-ሂሩት ወልደማሪያም- የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር
11-ሽፈራሁ ሸጉጤ- የግብርናና እንስሳት ሀብት ሚኒስትር
12-ጌታሁን መኩሪያ- የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
13-ሲራጅ ፈጌሳ- ትራንስፖርት ሚኒስትር
14-ጃንጥራር አባይ- የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስትር
15-አይሻ መሐመድ- የግንባታ ሚኒስትር
16-ስለሽ በቀለ- የውሃ፣ መስኖና እና የኤሌክትሪክ ሚኒስትር
17-መለሰ አለሙ- የማዕድን፣ የነዳጅ እና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስትር
18-ገመዶ ዳሌ- የአካባቢ ጥበቃ፣ ደን እና የአየር ንብረት ለውጥ ሚኒስትር
19-ጥላዬ ጌቴ- የትምህርት ሚኒስትር
20-ይናገር ደሴ- የብሔራዊ ፕላን ኮሚሽን ኮሚሽነር
21-አሚር አማን- የጤና ጥበቃ ሚኒስትር
22-ተሾመ ቶጋ -የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስትር
23 ብርሃኑ ፀጋዬ- ጠቅላይ አቃቤ ህግ
24-ፎዚያ አሚን- የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር
25-ያለም ፀጋዬ- የሴቶችና የህፃናት ጉዳይ ሚኒስትር
26-እርስቱ ይርዳው- የወጣትና ስፖርት ሚኒስትር
27-ኡመር ሁሴን -የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን
28 አስመላሽ ወልደስላሴ- በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትየመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር
29- አህመድ ሸዴ- የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር
Tuesday, April 17, 2018
Ethiopian Airlines has resumed its international flights after a temporary interruption
(file photo).
Ethiopian Airlines has resumed its international flights after a temporary interruption following fall outs arisen with air traffic controllers, Ethiopian Civil Aviation Authority (ECAA) disclosed.
ECAA Director-General Colonel Wosenyeleh Hunegnaw told ENA that because of row between the Aviation Authorities and air traffic controllers' take-off flights has been interrupted for an hour.
The flight interruption is not affects incoming aircrafts but only departures from the airport.
However, after discussion held with the management of Ethiopia Airlines, regular flights have been on track, the Director-General confirmed.
Wednesday, April 4, 2018
እንግሊዞች ከኢትዮጵያ የሰረቋቸውን ታሪካዊ ቅርሳቅርሶች ለኢትዮጵያ በእረጅም ጊዜ ብድር ሊያውሱ ነው።
Monday, April 2, 2018
Breaking News! Ethiopian Prime Minister Dr Abiy Ahmed Live coverage
https://www.facebook.com/ebc1news/?hc_ref=ARSbIWzxhNCuzevJhPLU-4g1-rCAP3HFWHTr_Z-sxga3Mbv1jF2Jp8p5I7nuWZ9g4JY
Sunday, April 1, 2018
From running on the field to running his country . Haile Geberesilassie becomes Ethiopian's new Vice Prime Minster
For most sport fans and non sport fans Haile Gebere Silassie is not a strange name , he is the house hold name when we are talking about track and field. Now the retired world track and field champion is about to run his country. Ethiopia's newly elected prime minister Abiy Ahmed just snapped a good cabinet member to lead his country. After a fierce battle in his party yesterday the state media CNN announced Haile Geberesilasse has become the newly elected Ethiopian Vice Prime Minster.
When a reporter asked Haile about his position Haile said
"I wash it was not an April the Fool day news, yes one day it will be real. ይቻላል!“ ብሎ እሩጫውን ቀጠለ...
Thank you for reading this fake news and we wish you a happy April 1 or AKA April Fools Day.
እረ እናንት ለወሬ ሞትሁ ወሬኞች ተረጋጉ ይህ ዜና ውሸት ነው። አዎ አንዳንዶቻችሁ ”በማይቀለድበት ይቀለዳል?“ ብላችሁ ከመሳቅ ይልቅ የተበሳጫችሁ ትኖራላችሁ። ታዲይ ይህ እኮ ከመናገር እና መፃፍ መብቶች ውስጥ አንዱ ነው።
Disclaimer: This news has been pronounced as an entertainment purpose only , you are responsible for sharing it. It is fake news and enjoy fooling your friends and families
Tuesday, March 27, 2018
Breaking News! Dr. Abiy Ahmed became Ethiopian's new Prime Minister
Sunday, March 25, 2018
በመጽሐፍ ቅዱስ እንዳንበላ የተከለከልነው። Clean and Unclean Food
Clean and Unclean Food
ኦሪት ዘሌዋውያን ምዕራፍ ፲፩
፩ | እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው። |
፪ | ለእስራኤል ልጆች እንዲህ በሉአቸው። ከምድር እንስሶች ሁሉ የምትበሉአቸው እነዚህ ናቸው። |
፫ | የተሰነጠቀ ሰኮና ያለውንና የሚያመሰኳውን እንስሳ ሁሉ ብሉ። |
፬ | ነገር ግን ከሚያመሰኩት፥ ሰኮናቸው ስንጥቅ ከሆነው ከእነዚህ አትበሉም፤ ግመል ያመሰኳል፥ ነገር ግን ሰኮናው ስላልተሰነጠቀ በእናንተ ዘንድ ርኩስ ነው። |
፭ | ሽኮኮ ያመሰኳል፥ ነገር ግን ሰኰናው ስላልተሰነጠቀ በእናንተ ዘንድ ርኩስ ነው። |
፮ | ጥንቸልም ያመሰኳል፥ ነገር ግን ሰኮናው ስላልተሰነጠቀ በእናንተ ዘንድ ርኩስ ነው። |
፯ | እርያም ሰኮናው ተሰንጥቋል፥ ነገር ግን ስለማያመሰኳ በእናንተ ዘንድ ርኩስ ነው። |
፰ | የእነዚህን ሥጋ አትበሉም፥ በድናቸውንም አትነኩም፤ በእናንተ ዘንድ ርኩሶች ናቸው። |
፱ | በውኃ ውስጥ ከሚኖሩት ሁሉ እነዚህን ትበላላችሁ በውኆች በባሕሮችም በወንዞችም ውስጥ ከሚኖሩት ሁሉ ክንፍና ቅርፊት ያላቸውን ትበላላችሁ። |
፲ | በውኆቹ ውስጥ ከሚንቀሳቀሱ፥ በውኆች ውስጥ የሕይወት ነፍስ ካላቸው ሁሉ፥ በባሕሮችና በወንዞች ውስጥ ክንፍና ቅርፊት የሌላቸው ሁሉ በእናንተ ዘንድ የተጸየፉ ናቸው። |
፲፩ | በእናንተም ዘንድ የተጸየፉ ይሆናሉ፤ ሥጋቸውንም አትበሉም፥ በድናቸውንም ትጸየፋላችሁ። |
፲፪ | ክንፍና ቅርፊትም የሌላቸው በውኃ ውስጥ የሚኖሩት ሁሉ በእናንተ ዘንድ የተጸየፉ ናቸው። |
፲፫ | ከወፎችም ወገን የምትጸየፉአቸው እነዚህ ናቸው፤ አይበሉም፤ የተጸየፉ ናቸው፤ |
፲፬ | ንስር፥ ገዲ፥ ዓሣ አውጭ፥ ጭላት፥ ጭልፊት በየወገኑ፥ |
፲፭ | ቁራ ሁሉ በየወገኑ፥ |
፲፮ | ሰጎን፥ ጠላቋ፥ ዝዪ፥ በቋል በየወገኑ፥ |
፲፯፤፲፰ | ጕጕት፥ እርኩም፥ ጋጋኖ፥ የውኀ ዶሮ፥ |
፲፱ | ይብራ፥ ጥምብ አንሣ አሞራ፥ ሽመላ፥ ሳቢሳ በየወገኑ፥ ጅንጁላቴ ወፍ፥ የሌሊት ወፍ። |
፳ | የሚበርርም፥ በአራት እግሮችም የሚሔድ ተንቀሳቃሽ ሁሉ በእናንተ ዘንድ የተጸየፈ ነው። |
፳፩ | ነገር ግን ከሚበርሩት፥ አራትም እግሮች ካሉአቸው፥ ከእግሮቻቸውም በላይ በምድር ላይ የሚዘልሉባቸው ጭኖች ካሉአቸው ተንቀሳቃሾች እነዚህን ትበላላችሁ። |
፳፪ | ከእነርሱም እነዚህን ትበላላችሁ፤ አራቱን ዓይነት አንበጣዎች በየወገናቸው። |
፳፫ | ነገር ግን የሚበርር፥ አራትም እግሮች ያሉት ተንቀሳቃሽ ሁሉ በእናንተ ዘንድ የተጸየፈ ነው። |
፳፬ | በእነዚህም ርኩስ ትሆናላችሁ፤ የእነርሱንም በድን የሚነካ ሁሉ እስከ ማታ ርኩስ ነው። |
፳፭ | ከእነርሱም በድን የሚያነሣ ሁሉ ልብሱን ይጠብ፥ እስከ ማታም ርኩስ ነው። |
፳፮ | ሰኮናም ያለው፥ ነገር ግን ሰኮናው ያልተሰነጠቀ፥ የማያመሰኳም እንሰሳ ሁሉ በእናንተ ዘንድ ርኩስ ነው፤ እርሱን የሚነካ ሁሉ ርኩስ ነው። |
፳፯ | በአራት እግሮቹ ከሚሄድ እንስሳ ሁሉ በመዳፎቹ ላይ የሚሄድ በእናንተ ዘንድ ርኩስ ነው፤ የእርሱን በድን የሚነካ ሁሉ እስከ ማታ ርኩስ ነው። |
፳፰ | በድናቸውንም የሚያነሣ ልብሱን ይጠብ፥ እስከ ማታም ርኩስ ነው። እነርሱም በእናንተ ዘንድ ርኩሶች ናቸው። |
፳፱ | በምድር ላይም ከሚንቀሳቀስ ተንቀሳቅሳሽ እነዚህ በእናንተ ዘንድ ርኩሶች ናቸው፤ ሙጭልጭላ፥ አይጥ፥ እንሽላሊት በየወገኑ፥ |
፴ | ኤሊ፥ አዞ፥ ገበሎ፥ አርጃኖ፥ እስስት። |
፴፩ | ከሚንቀሳቀሱት ሁሉ በእናንተ ዘንድ ርኩሶች የሚሆኑ እነዚህ ናቸው። ከእነርሱም የሞተውን የሚነካ ሁሉ እስከ ማታ ርኩስ ነው። |
፴፪ | ከእነርሱም የሞተውን የሚነካ በምንም ላይ ቢወድቅ እርሱ ርኩስ ነው፤ የእንጨት ዕቃ ወይም ልብስ ወይም ቁርበት ወይም ከረጢት ቢሆን የሚሠራበት ዕቃ ሁሉ እርሱ በውኃ ውስጥ ይደረግ፥ እስከ ማታም ርኩስ ነው፤ ከዚያም በኋላ ንጹሕ ይሆናል። |
፴፫ | ከእነርሱም አንዳች በውስጡ የወደቀበትን የሸክላውን ዕቃ ሁሉ ስበሩት፥ በውስጡም ያለው ሁሉ ርኩስ ነው። |
፴፬ | በእርሱ ውስጥ ያለው፥ ውኃም የሚፈስስበት የሚበላ መብል ሁሉ ርኩስ ነው፤ በዚህም ዕቃ ሁሉ ያለው የሚጠጣ መጠጥ ሁሉ ርኩስ ነው። |
፴፭ | ከእነዚህም በድን የሚወድቅበት ሁሉ ርኩስ ነው፤ እቶን ወይም ምድጃ ቢሆን ይሰባበራል፤ ርኩሶች ናቸው፤ በእናንተ ዘንድ ርኩሶች ይሆናሉ። |
፴፮ | ነገር ግን ምንጩ፥ ጕድጓዱም፥ የውኃውም ኵሬ ንጹሐን ናቸው፤ በድናቸውን ግን የሚነካ ርኩስ ነው። |
፴፯ | ከበድናቸውም በሚዘራ ዘር ላይ አንዳች ቢወድቅ እርሱ ንጹሕ ነው። |
፴፰ | ነገር ግን በዘሩ ላይ ውኃ ቢፈስስበት፥ ከዚህ በኋላ ከበድናቸው አንዳች ቢወድቅበት፥ በእናንተ ዘንድ ርኩስ ነው። |
፴፱ | ለመብል ከሚሆኑላችሁ እንስሶች የሞተ ቢኖር፥ በድኑን የሚነካ ሁሉ እስከ ማታ ርኩስ ነው። |
፵ | ከበድኑም የሚበላ ልብሱን ያጥባል፥ እስከ ማታም ርኩስ ይሆናል፤ በድኑንም የሚያነሣ ልብሱን ይጠብ፥ እስከ ማታም ርኩስ ነው። |
፵፩ | በምድርም ላይ የሚንቀሳቀስ ተንቀሳቃሽ ሁሉ የተጸየፈ ነው፥ አትብሉትም። |
፵፪ | በሆዱ የሚሳብ፥ በአራትም እግሮች የሚሳብ፥ ብዙ እግሮችም ያሉት፥ በምድርም ላይ የሚንቀሳቀሱ ተንቀሳቃሾች ሁሉ የተጸየፉ ናቸውና አትብሉአቸው። |
፵፫ | በሚንቀሳቀሱ ተንቀሳቃሾች ሁሉ ሰውነታችሁን አታስጸይፉ፤ በእነርሱም እንዳትረክሱ ሰውነታችሁን አታርክሱባቸው። |
፵፬ | እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና፤ ሰውነታችሁን ቀድሱ፥ ቅዱሳንም ሁኑ፥ እኔ ቅዱስ ነኝና፤ በምድርም ላይ በሚሳብ ተንቀሳቃሽ ሁሉ ሰውነታችሁን አታርክሱ። |
፵፭ | እኔ አምላካችሁ እሆን ዘንድ ከግብፅ ምድር ያወጣኋችሁ እግዚአብሔር ነኝ፤ እንግዲህ እኔ ቅዱስ ነኝና እናንተ ቅዱሳን ሁኑ። |
፵፮ | የእንስሳና የወፍ፥ በውኃም ውስጥ የሚንቀሳቀስ የፍጥረት ሁሉ፥ በምድርም ላይ የሚንቀሳቀስ የፍጥረት ሁሉ ሕግ ይህ ነው። |
፵፯ | በርኩስና በንጹሕ መካከል፥ የሕይወት ነፍስ ካላቸውም በምትበሉትና በማትበሉት መካከል እንድትለዩ ነው። |
9 “‘Of all the creatures living in the water of the seas and the streams you may eat any that have fins and scales. 10 But all creatures in the seas or streams that do not have fins and scales—whether among all the swarming things or among all the other living creatures in the water—you are to regard as unclean. 11 And since you are to regard them as unclean, you must not eat their meat; you must regard their carcasses as unclean. 12 Anything living in the water that does not have fins and scales is to be regarded as unclean by you.
13 “‘These are the birds you are to regard as unclean and not eat because they are unclean: the eagle,[a] the vulture, the black vulture, 14 the red kite, any kind of black kite, 15 any kind of raven, 16 the horned owl, the screech owl, the gull, any kind of hawk, 17 the little owl, the cormorant, the great owl, 18 the white owl, the desert owl, the osprey, 19 the stork, any kind of heron, the hoopoe and the bat.
20 “‘All flying insects that walk on all fours are to be regarded as unclean by you. 21 There are, however, some flying insects that walk on all fours that you may eat: those that have jointed legs for hopping on the ground. 22 Of these you may eat any kind of locust, katydid, cricket or grasshopper. 23 But all other flying insects that have four legs you are to regard as unclean.
24 “‘You will make yourselves unclean by these; whoever touches their carcasses will be unclean till evening. 25 Whoever picks up one of their carcasses must wash their clothes, and they will be unclean till evening.
26 “‘Every animal that does not have a divided hoof or that does not chew the cud is unclean for you; whoever touches the carcass of any of them will be unclean. 27 Of all the animals that walk on all fours, those that walk on their paws are unclean for you; whoever touches their carcasses will be unclean till evening. 28 Anyone who picks up their carcasses must wash their clothes, and they will be unclean till evening. These animals are unclean for you.
29 “‘Of the animals that move along the ground, these are unclean for you: the weasel, the rat, any kind of great lizard, 30 the gecko, the monitor lizard, the wall lizard, the skink and the chameleon. 31 Of all those that move along the ground, these are unclean for you. Whoever touches them when they are dead will be unclean till evening. 32 When one of them dies and falls on something, that article, whatever its use, will be unclean, whether it is made of wood, cloth, hide or sackcloth. Put it in water; it will be unclean till evening, and then it will be clean. 33 If one of them falls into a clay pot, everything in it will be unclean, and you must break the pot. 34 Any food you are allowed to eat that has come into contact with water from any such pot is unclean, and any liquid that is drunk from such a pot is unclean. 35 Anything that one of their carcasses falls on becomes unclean; an oven or cooking pot must be broken up. They are unclean, and you are to regard them as unclean. 36 A spring, however, or a cistern for collecting water remains clean, but anyone who touches one of these carcasses is unclean. 37 If a carcass falls on any seeds that are to be planted, they remain clean. 38 But if water has been put on the seed and a carcass falls on it, it is unclean for you.
39 “‘If an animal that you are allowed to eat dies, anyone who touches its carcass will be unclean till evening. 40 Anyone who eats some of its carcass must wash their clothes, and they will be unclean till evening. Anyone who picks up the carcass must wash their clothes, and they will be unclean till evening.
41 “‘Every creature that moves along the ground is to be regarded as unclean; it is not to be eaten. 42 You are not to eat any creature that moves along the ground, whether it moves on its belly or walks on all fours or on many feet; it is unclean. 43 Do not defile yourselves by any of these creatures. Do not make yourselves unclean by means of them or be made unclean by them. 44 I am the Lord your God; consecrate yourselves and be holy, because I am holy. Do not make yourselves unclean by any creature that moves along the ground. 45 I am the Lord, who brought you up out of Egypt to be your God; therefore be holy, because I am holy.
46 “‘These are the regulations concerning animals, birds, every living thing that moves about in the water and every creature that moves along the ground. 47 You must distinguish between the unclean and the clean, between living creatures that may be eaten and those that may not be eaten.’”