Wednesday, November 18, 2020

TPLF forces and militias are abandoning their trenches and feeling to Mekele due to a lack of logistic food supply

 TPLF Army: “Mekele, We Have A Problem!”

18 Nov 2020 – (EP) TPLF forces and militias are abandoning their trenches and feeling to Mekele due to a lack of logistic food supply, a source tells Eritrean Press.
“The TPLF soldiers are suffering from a number of problems including the lack of direct communication with superiors in Mekele and fuel shortage that has put greater pressure on the logistic system,” said the source.
The source added that Mekele has failed to solidify and strength the defeated and demoralized ‘special force’ and militia, therefore “pitting the weak, hungry and leaderless combatants against each other.”

የአገር ክህደት ወንጀል በፈጸሙ 76 ጄነራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች እና የበታች ሹማምንቶች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ ወጣ፡፡

#ሰበር ዜና

የሀገር ክህደት ወንጀል በፈጸሙ 76 ጀነራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የበታች ሹማምንቶች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ ወጣባቸው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀገር ክህደት ወንጀል በፈጸሙ 76 ጀነራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የበታች ሹማምንቶች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ እንደወጣባቸው ተገለፀ፡፡

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የላከው መግለጫ ቀጥሎ ይቀርባል፡፡

በትግራይ ክልል በሚገኘው በሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት በመፈፀም አገር የማፍረስ ሴራ አቅደው ሲንቀሳቀሱ የነበሩና የአገር ክህደት ወንጀል የፈጸሙ የጁንታ ውህዋሃት ወንበዴ ቡድን የበላይ አመራሮችን አድኖ ለህግ ለማቅረብ ከሳምንት በፊትማለትም ህዳር 3/2013ዓ.ም የፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንደወጣባቸው መገለፁ ይታወቃል፡፡

በተመሳሳይም ከጁንታው የህዋሃት ቡድን አባላት ጋር እየተገናኙ አገር በማፍረስ ሴራ ውስጥ በመሳተፍ የሀገር ክህደት ወንጀል በፈፀሙ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ጀነራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የበታች ሹማምንቶች እንዲሁም በፖሊስ አመራሮች ላይ የፍርድ ቤት የመያዣ ትዕዛዝ እንደወጣባቸው ያስታወሰው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን መግለጫ፤ ከጁንታው የህዋሃት የጥፋት ቡድን አገር የማተራመስና የማፍረስ ሴራ እጃቸውን ባስገቡና በአገር ክህደት ወንጀል የተሳተፉ ሌሎች ተጠርጣሪዎችን ተከታትሎ በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ የማድረግ ስራው ተጠናክሮ መቀጠሉን ኮሚሽኑ ገልጿል።    
 
በዚህም መሰረት በሀገር መከላከያ ሠራዊት በስራ ላይ ያሉና በጡረታ የተሰናበቱ ጀነራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የበታችሹማምንቶች የተጣለባቸውን ህዝባዊና አገራዊ አደራና ኃላፊነት ወደ ጎን በመተው እና የጁንታው የህወሃት ቡድን የሴራ አካል በመሆን የአገር ክህደት ወንጀል የፈጸሙ ተጠርጣሪዎችንም አድኖ ለህግ ለማቅረብ የፍርድ ቤት የመያዣ ትዕዛዝ እንደወጠባቸው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡

የሀገር ህልውናን አደጋ ላይ በመጣልና ህገ-መንግስቱንና ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን በሀይል በመናድ ወንጀል ውስጥ በመሳተፍ የሚፈለጉትና የፍርድ ቤት የመያዣ ትዕዛዝ የወጣባቸው በስራ ላይ ያሉና በጡረታ የተሰናበቱ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ጀነራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የበታች ሹማምንቶች ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ይቀርባል፡-

1. ሜጀርጀነራልማህሾበየነ

2.  ሜጀር ጀነራል መሀመድ አይሻ ዘይኑ
 
3. ሜጀር ጀነራል ሙሉግርማይ ገ/ህይወት

4. ሜጀር ጀነራል ሀለፎም እጂጉ

5. ብርጋዴል ጀነራል ፍትዊፀሃዬ ገ/እግዚአብሔር

6. ብርጋዴል ጀነራል ግደይ ሀይሉ ገ/እግዚአብሔር

7. ብርጋዴል ጀነራል ነጋሽ ዳኘው

8. ብርጋዴል ጀነራል መብራቱ ወ/አረጋይ

9. ብርጋዴል ጀነራል ወልደጊዮርጊስ

10. ብርጋዴል ጀነራል አብዲሳ ፍላንሳ

11. ብርጋዴል ጀነራል ጉሽ ገብሬ

12.ብርጋዴል ጀነራል ከበደ ፍቃዱ

13. ብርጋዴል ጀነራል ገብረጊዮርጊስ

14. ብርጋዴል ጀነራል ህንፃ ወ/ገወርጊስ

15. ኮሎኔል ተወልደ ገ/ትንሳይ

16.ኮሎኔል ንጉሴ ገብሩ

17.ኮሎኔል መብራቱ አሰፋ /አልማዝ/

18. ኮሎኔል ዘገየ ንጉስ

19. ኮሎኔል ያለም

20. ኮሎኔል መብራቱ ተድላ

21. ኮሎኔል ነጋሽ መብራቱ

22. ኮሎኔል ተክሉ በላይ

23. ኮሎኔል ጥጋቡ መለስ

24. ኮሎኔል ግርማ ተካ

25. ኮሎኔል ሙሉጌታ ገብረክርስቶስ ነጋሽ

26. ኮሎኔል አራሞ ገ/መድህን 

27. ኮሎኔል ተስፋዬ ገ/መድህን 

28. ኮሎኔል ግርማል አለማየሁ 

29. ኮሎኔል ነጋሽ አለፎም 

30. ኮሎኔል ተስፋዬ ምሩፅ 

31. ኮሎኔል ካሳየ አሰፋ 

32. ኮሎኔል ነጋሲ ታደሰ ስዩም 

33. ኮሎኔል ኪሮስ ሓጎስ ገ/ዝጋብሔር 

34. ኮሎኔል ሙርፅ ገብረሊባኖስ አብርሃ

35. ኮሎኔል ሓ/ስላሴ ኪሮስ ተስፋይ 

36. ኮሎኔል ምሩፅ በርሔ/ተወርወር/ 

37. ኮሎኔል ሀይለስላሴ አሰፋ 

38. ኮሎኔል ደርበው ኃጎስ 

39. ኮሎኔል ወልዴ ሀጎስ 

40. ኮሎኔል ንጉሴ አማረ 

41. ኮሎኔል ነጋሲ ታደሰ 

42. ኮሎኔል ባራኪ /ወዲ ራያ/ 

43. ኮሎኔል ከበደ ገ/ሚካኤል 

44. ኮሎኔል ፀጋ ብርሀን ገ/እዜር 

45. ኮሎኔል ዘሩ ሀ/መለኮት 

46. ኮሎኔል ሀይለ መዝገብ 

47. ኮሎኔል አርአያ ገብሩ ግደይ 

48. ኮሎኔል የማነ ገ/ሚካኤል 

49. ኮሎኔል ዘሩ መረሳ 

50. ኮሎኔል ልጃለም ገ/ህይወት 

51. ኮሎኔል አስመላሽ ወልዴ 

52. ኮሎኔል ፍሰሀ ግደይ 

53. ኮሎኔል አምባቸው ወ/ገብርኤል 

54. ኮሎኔል ገብረመስቀል ወልደገብርኤል 

55. ኮሎኔል ወልዱሀጎስ ገብሩ 

56. ኮሎኔል ገ/ሚካኤል ሀጎስ 

57. ኮሎኔል ስብሀቱ መብራቱ 

58. ኮሎኔል ጣሰው ወ/ጊዮርጊስ 

59. ኮሎኔል ገ/እግዚያብሔር አለምሰገድ 

60. ኮሎኔል ነጋሲ ታደሰ 

61. ኮሎኔል ተክለ በላይ 

62. ሌተናል ኮሎኔል ተወልደ አብርሃ ወ/ሚካኤል 

63. ሌተናል ኮሎኔል ሙዘይ ተሰማ ስዩም 
64. ሌተናል ኮሎኔል ሀዲሽ ገብረፃድቅ አለማየሁ 

65. ሌተናል ኮሎኔል ፍስሃ በየነ ገ/ኪዳን 

66. ሌተናል ኮሎኔል ምሩፅ ወ/አረጋይ ገ/መስቀል 

67. ሌተናል ኮሎኔል ሙሩፅ በርሀ ኣበራ 

68. ሌተናል ኮሎኔል ፀሀዬ ሀጎስ 

69. ሌተናል ኮሎኔል ሀጎስ ኪሮስ 

70. ሌተናል ኮሎኔል ገብረ ህንፃ ሀዲሽ
 
71. ሌተናል ኮሎኔል ገብረመድህን ወ/ማርያም አሉላ 

72. ሌተናል ኮሎኔል ፈለቀ አይጠገብ 

73. ሻለቃ አስገዶም መስፍን 

74. ሻምበል ባሻ ሙእዝ መልካም 

75. ሻምበል አርአያ ተ/ኃይማኖት 

76. ሻምበል ተስፋ ህይወት ናቸው። 

ከላይ ስማቸው የተዘረዘረው ጀነራል መኮንኖች፣ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችና የበታች ሹማምንቶች ከሀገር መከላከያ ሰራዊት እሴቶች መካከል ከራስ በፊት ለህዝብና ለሀገር ጥቅም የሚለውን ወደ ጎን በመተው የወንበዴው ጁንታ ህዋሃት የጥፋት ቡድን የሴራ አካል በመሆን በወንጀል የሚፈለጉ መሆናቸውን ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በመግለጫው አሳውቋል፡፡

በመሆኑም መላው የሃገራችን ህዝቦች በተለይም ደግሞ የትግራይ ህዝብ፤ የክልሉ ልዩ ሀይል አባላትና ሚሊሻዎች እንዲሁም የሀገር መከላከያ ሰራዊት፤ የአገራችን የፖሊስ ሰራዊትና የደህንነት ተቋማት እነዚህን የጁንታውን የህዋሃት የጥፋትቡድንተፈላጊዎች አድኖ ለህግ ለማቅረብ እየተደረገ ባለው ጥረት በያላችሁበት የድርሻችሁን እንድትወጡ ሲል ኮሚሽኑ አቅርቧል። 

በቀጣይም በጁንታው የህዋሃት የጥፋት ቡድን አገር የማተራመስና የማፍረስ ሴራ እንዲሁም በአገር ክህደት ወንጀል የተሳተፉትንና በየትኛውም የኃላፊነት ደረጃና መዋቅር ላይ ያሉ ተጠርጣሪዎችን ተከታትሎ በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ የማድረግ ስራውም ሆነ በጉዳዩ ዙሪያ ተከታታይ መረጃዎችን በመገናኛ ብዙሃን በኩል ለህብረተሰቡ ይፋ የማድረግ ሂደቱ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ገል

አሜሪካን ከመቀሌ ዜጎቼን አወጣለው ካለቻቸው አንድ ሺህ ሰዎች ውስጥ አብዛኞቹ የትህነግ/ህወሃት ከፍተኛ ባለስልጣናት ልጆችና ሚስቶች ናቸው::

ሰበር ዜና ‼️

#Ethiopia : አሜሪካን ከመቀሌ ዜጎቼን አወጣለው ካለቻቸው አንድ ሺህ ሰዎች ውስጥ አብዛኞቹ የትህነግ/ህወሃት ከፍተኛ ባለስልጣናት ልጆችና ሚስቶች ናቸው:: አነዚህ የጁንታው የባልስልጣናት ቤተሰቦች ላለፉት 27 አመታት የኢትዮጵያን ህዝብ እየዘረፉ አሜሪካን ሀገር በመመላለስና በመነገድ እዛው በመውለድና በመቀመጥ የአሜሪካን ፖስፓርት የያዙ እንደሆነ ተረጋግጧል:: 

ይህ በእንድህ እንዳለ የትህነግ/ህወሃት ልዩ ሀይል መሪና አሰልጣኝ የሆነው ጁንታው ታደሰ ወረደ ቤተሰቦች ልጆችና ሚስቱ በአሜሪካን በካሊፎርኒያ ስቴት ኦክላንድ ከተማ እንዳሉ ተረጋግጧል:: ልጅና ሚስቱን ውጪ በመላክ ደሀውን የትግራይ ወጣት ልዩ ሀይል አሰልጥኖ እይስጨረሰ ነው ታደሰ ወረደ ወያነ ማለት እንዲህ ነው:: የባለስልጣኖቹ ልጆችና ምስቶች ስም ዝርዝር እንድድረሰኝ ይዜ እመለሳለሁኝ::
Breaking News

 #Ethiopia: Most of the 1,000 people who claim  who will be evacuates are US  citizens  from Mekelle are children and wives of senior TPLF officials.  It has been confirmed that these Junta officials have been robbing the Ethiopian people for the past 27 years, traveling to and from the United States, giving birth and living there and holding US passports.

 Meanwhile, the TPLF Special Forces leader and trainer, Junta Tadesse Worede, has confirmed that the children and his wife are in Oakland, California.  Tadesse Worede Woyane is saying that he is finishing training the poor youth of Tigray by sending his son and wife abroad.  I will return with the names of the children and wives of the officials.

Benishangul-Gumuz Command Post cracks down on anti-peace forces

Benishangul-Gumuz Command Post cracks down on anti-peace forces
 *************

 "The Command Post, which was established months ago to disrupt the ongoing security situation in various parts of the zone and ensure lasting peace in the region, has taken the TPLF's destructive mission, dismantling, arresting and prosecuting many anti-peace forces."  ፡ Searching

 The security forces, the federal police, members of the regional anti-insurgency, local militias and private militias have been able to work together to ensure security in all areas of the zone.

 The public should be aware that the Metekele Zone Command Post will continue to intensify its efforts to bring the perpetrators to justice by strengthening the coordinated action against the anti-peace forces.

 More than 20 anti-peace forces were reportedly killed in a crackdown by anti-peace forces who attacked innocent civilians in Debate Woreda last week.

 The command post said it will continue its mission to strengthen its crackdown on innocent civilians and uphold the rule of law.

 While the command post has been working day and night to ensure the safety and security of the people in the zone since its announcement, the command post has not been fulfilling its mandate in a way that does not take into account the above-mentioned activities and outcomes by some extremist social media users.  The command post urged groups and individuals to refrain from their actions.

 According to Benishangul-Gumuz Communication, the command post has called on the security forces, including the kebele militias, to maintain order in the area and not to disturb the security situation in the area.
 Benishangul-Gumuz Command Post cracks down on anti-peace forces
 *************

 The command post, which was established months ago to disrupt security in the area and ensure lasting peace in the region, has taken the TPLF's destructive mission to destroy, arrest, and prosecute many anti-peace forces who have been disturbing the peace.

 More than 20 anti-peace forces were reportedly killed in a crackdown by anti-peace forces who attacked civilians in Debate Woreda last week.

 According to information received from the Benishangul-Gumuz Communications, the command post has called on the security forces, including the kebele militias, to maintain order in the area.

 Via Ebc
‏በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት በርካታ ጸረ ሰላም ኃይሎች ላይ እርምጃ መ ገለጸ
*************

‏" በመተከል ዞን የተለያዩ አካባቢዎች በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለማስቆም እና የቀጠናውን ሠላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ ከወራት በፊት ጀምሮ የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት  ከሕወሓት የጥፋት ተልዕኮ በመውሰድ የአከባቢውን ሠላም ሲያናጉ የነበሩ በርካታ የፀረ-ሠላም ኃይሎችን በመደምሰስ፣ በቁጥጥር ስር በማዋል፣ እንዲሁም በርካቶች ደግሞ ለህግ እንዲቀርቡ  ማድረጉን ገልጿል፡፡

‏በዞኑ በሁሉም አከባቢዎች የሚፈጠሩ የፀጥታ ችግሮችን ለመቆጣጠር የመከላከያ ሠራዊት፣ ፌዴራል ፖሊስ፣ የክልሉ ፀረ-ሽምቅ አባላት፣ የአከባቢው ሚሊሻዎች እና የግል ታጣቂዎች በተቀናጀ መልኩ የህብረተሰቡን ሠላምና ደህንነት በማስጠበቅ ረገድ  በተሰሩት መጠነ ሰፉ ስራዎች ውጤት መገኘቱ ተገልጿል፡፡

‏የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ወደፊትም ቢሆን የአከባቢውን ሠላም በሚያውኩ ፀረ-ሠላም ኃይሎች ላይ የተጀመረውን የተቀናጀ እርምጃ የበለጠ በማጠናከር፣ አጥፊዎችን ለህግ የማቅረብ ተግባሩን አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን ህረተሰቡ በሚገባ ሊገነዘበው ይገባል ተብሏል።

‏ባለፈው ሳምንት በድባጤ ወረዳ በንጹኃን ዜጎች ላይ ጥቃት ባደረሱ ፀረ-ሠላም ኃይሎች የጸጥታ አካላት በወሰዱት ቁርጠኛ እርምጃ ከ20 በላይ የሚሆኑ ፀረ-ሠላም ኃይሎችን መደምሰስ መቻሉ ተገልጿል፡፡

‏ ኮማንድ ፖስቱ በንጹኃን ዜጎች ጥቃት አድራሾች ላይ የጀመረውን እርምጃ እና የህግ የበላይነት የማስከበር ተግባር ከመቼውም ጊዜ በላይ በማጠናከር ተልዕኮውን በቁርጠኝነት እንደሚወጣ ገልጿል፡፡

‏ኮማንድ ፖስቱ ከታወጀ ጊዜ አንስቶ በዞኑ የሚስተዋለውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት የዜጎችን ሠላምና ደህንነት ለማረጋገጥ ሌት ተቀን እየሰራ ባለበት በዚህ ወቅት፣ በአንዳንድ ጽንፈኛ ተልዕኮ ባነገቡ ማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች በኩል በተደጋጋሚ ከላይ የተከናወኑትን ተግባራትና የተገኙ ውጤቶችን በተጨባጭ እና ነባራዊ ሀቁ ባላገናዘበ መልኩ ኮማንድ ፖስቱ የተሰጠውን ተልዕኮ እየተወጣ እንዳልሆነ በማንሳት የሚያራግቡ ቡድኖች እና ግለሰቦች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ኮማንድ ፖስቱ አሳስቧል፡፡

‏ከህወሓት የጥፋት ተልዕኮ የተሰጣቸው የጸረ- ሠላም ኃይሎች እዚህም እዚያም በሚፈጥሩት የፀጥታ ችግር ህብረተሰቡ ሳይረበሽ እንደ ከዚህ በፊቱ ከቀበሌ ሚሊሻዎች ጀምሮ በየደረጃው ከሚገኙ ከሚመለከታቸው የጸጥታ አካላት ጎን በመሆን በተጀራጀ መልኩ የአከባቢያቸው ሠላም እንዲጠብቁ ኮማንድ ፖስቱ ጥሪ ማቅረቡን ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ኮሚዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
‏በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት በርካታ ጸረ ሰላም ኃይሎች ላይ እርምጃ መውሰዱን ገለጸ
*************

‏በመተከል ዞን የተለያዩ አካባቢዎች በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለማስቆም እና የቀጠናውን ሠላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ ከወራት በፊት ጀምሮ የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት  ከሕወሓት የጥፋት ተልዕኮ በመውሰድ የአከባቢውን ሠላም ሲያናጉ የነበሩ በርካታ የፀረ-ሠላም ኃይሎችን በመደምሰስ፣ በቁጥጥር ስር በማዋል፣ እንዲሁም በርካቶች ደግሞ ለህግ እንዲቀርቡ  ማድረጉን ገልጿል፡፡

‏በዞኑ በሁሉም አከባቢዎች የሚፈጠሩ የፀጥታ ችግሮችን ለመቆጣጠር የመከላከያ ሠራዊት፣ ፌዴራል ፖሊስ፣ የክልሉ ፀረ-ሽምቅ አባላት፣ የአከባቢው ሚሊሻዎች እና የግል ታጣቂዎች በተቀናጀ መልኩ የህብረተሰቡን ሠላምና ደህንነት በማስጠበቅ ረገድ  በተሰሩት መጠነ ሰፉ ስራዎች ውጤት መገኘቱ ተገልጿል፡፡

‏የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ወደፊትም ቢሆን የአከባቢውን ሠላም በሚያውኩ ፀረ-ሠላም ኃይሎች ላይ የተጀመረውን የተቀናጀ እርምጃ የበለጠ በማጠናከር፣ አጥፊዎችን ለህግ የማቅረብ ተግባሩን አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን ህረተሰቡ በሚገባ ሊገነዘበው ይገባል ተብሏል።

‏ባለፈው ሳምንት በድባጤ ወረዳ በንጹኃን ዜጎች ላይ ጥቃት ባደረሱ ፀረ-ሠላም ኃይሎች የጸጥታ አካላት በወሰዱት ቁርጠኛ እርምጃ ከ20 በላይ የሚሆኑ ፀረ-ሠላም ኃይሎችን መደምሰስ መቻሉ ተገልጿል፡፡

‏ ኮማንድ ፖስቱ በንጹኃን ዜጎች ጥቃት አድራሾች ላይ የጀመረውን እርምጃ እና የህግ የበላይነት የማስከበር ተግባር ከመቼውም ጊዜ በላይ በማጠናከር ተልዕኮውን በቁርጠኝነት እንደሚወጣ ገልጿል፡፡

‏ኮማንድ ፖስቱ ከታወጀ ጊዜ አንስቶ በዞኑ የሚስተዋለውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት የዜጎችን ሠላምና ደህንነት ለማረጋገጥ ሌት ተቀን እየሰራ ባለበት በዚህ ወቅት፣ በአንዳንድ ጽንፈኛ ተልዕኮ ባነገቡ ማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች በኩል በተደጋጋሚ ከላይ የተከናወኑትን ተግባራትና የተገኙ ውጤቶችን በተጨባጭ እና ነባራዊ ሀቁ ባላገናዘበ መልኩ ኮማንድ ፖስቱ የተሰጠውን ተልዕኮ እየተወጣ እንዳልሆነ በማንሳት የሚያራግቡ ቡድኖች እና ግለሰቦች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ኮማንድ ፖስቱ አሳስቧል፡፡

‏ከህወሓት የጥፋት ተልዕኮ የተሰጣቸው የጸረ- ሠላም ኃይሎች እዚህም እዚያም በሚፈጥሩት የፀጥታ ችግር ህብረተሰቡ ሳይረበሽ እንደ ከዚህ በፊቱ ከቀበሌ ሚሊሻዎች ጀምሮ በየደረጃው ከሚገኙ ከሚመለከታቸው የጸጥታ አካላት ጎን በመሆን በተጀራጀ መልኩ የአከባቢያቸው ሠላም እንዲጠብቁ ኮማንድ ፖስቱ ጥሪ ማቅረቡን ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ኮሚዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።"

Benishangul-Gumuz Command Post cracks down on anti-peace forces
 *************

 "The Command Post, which was established months ago to disrupt the ongoing security situation in various parts of the zone and ensure lasting peace in the region, has taken the TPLF's destructive mission, dismantling, arresting and prosecuting many anti-peace forces."  ፡ Searching

 The security forces, the federal police, members of the regional anti-insurgency, local militias and private militias have been able to work together to ensure security in all areas of the zone.

 The public should be aware that the Metekele Zone Command Post will continue to intensify its efforts to bring the perpetrators to justice by strengthening the coordinated action against the anti-peace forces.

 More than 20 anti-peace forces were reportedly killed in a crackdown by anti-peace forces who attacked innocent civilians in Debate Woreda last week.

 The command post said it will continue its mission to strengthen its crackdown on innocent civilians and uphold the rule of law.

 While the command post has been working day and night to ensure the safety and security of the people in the zone since its announcement, the command post has not been fulfilling its mandate in a way that does not take into account the above-mentioned activities and outcomes by some extremist social media users.  The command post urged groups and individuals to refrain from their actions.

 According to Benishangul-Gumuz Communication, the command post has called on the security forces, including the kebele militias, to maintain order in the area and not to disturb the security situation in the area.
 Benishangul-Gumuz Command Post cracks down on anti-peace forces
 *************

 The command post, which was established months ago to disrupt security in the area and ensure lasting peace in the region, has taken the TPLF's destructive mission to destroy, arrest, and prosecute many anti-peace forces who have been disturbing the peace.

 The security forces, the federal police, members of the regional anti-insurgency, local militias and private militias have been able to work together to ensure security in all areas of the zone.

 The public should be aware that the Metekele Zone Command Post will continue to intensify its efforts to bring the perpetrators to justice by strengthening the coordinated action against the anti-peace forces.

 More than 20 anti-peace forces were reportedly killed in a crackdown by anti-peace forces who attacked civilians in Debate Woreda last week.

 The command post said it will continue its mission to strengthen its crackdown on innocent civilians and uphold the rule of law.

 While the command post has been working day and night to ensure the safety and security of the people in the zone since its announcement, the command post has not been fulfilling its mandate in a way that does not take into account the above-mentioned activities and outcomes by some extremist social media users.  The command post urged groups and individuals to refrain from their actions.

 According to information received from the Benishangul-Gumuz Communications, the command post has called on the security forces, including the kebele militias, to maintain order in the area.

 Via Ebc

Source Ebc

ሰባርው ድልድይ

አዲስ መረጃ!

⭐️ትናንት ማታ ህወሃት  በመድፍ በመምታት አፍርሳ የሄደችውን ሶስት ድልድይ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የራሱን ተንከቀሳቃሽ ድልድይ ወደቦታው በመውሰድ  መድፎችን፣ ታንኮችን እንዲሁም መኪኖችን በማሳለፍ ወደፊት በመገስገስ ላይ ነው!!👌👍

ድል ለመከላከያችን ድል ለኢትዮጵያ  💪

ታጥቦ ጭቃ

#ህውሃት አረመኔ ነች!
ወደ መቐለ የሚወስዱ መንገዶች ላይ የሚገኙ አራት ድልድዮች ከማፍረሱ በተጨማሪ በሽሬና በአክሱም መካከል የሚገኘውን አስፓልት በግሬደር ቆፍሮ ወደ ጉድጓድነት ቀይሮታል፡፡

በምዕራብ ወለጋ በ142 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ

በምዕራብ ወለጋ በ142 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ  መወሰዱን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ
**************

በምዕራብ  ወለጋ ዞን በቅርቡ በተደረገው ኦፕሬሽን በ142 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ  እንደተወሰዳባቸው፣ 68 ታጣቂዎች በቁጥጥር ስር እንደዋሉና፣ 64 ደግሞ በህብረተሰቡ ውስጥ ከተበታተኑ በኋላ መለቀማቸውን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አራርሳ መርዳሳ ገልጸዋል፡፡

ለኦነግ ሸኔ አባላት የሎጂስቲክስና ስልጠና ሲሰጡ የነበሩ 1341 ግለሰቦችም በቁጥጥር ስር ውለዋል ተብሏል፡፡

ከእነዚህ ውስጥ 104 የጽንፈኛው የህወሃት ቡድን አባላት መሆናቸው ተገልጿል፡፡

በምዕራብና በደቡብ ኦሮሚያ አካባቢዎች አንፃራዊ ሰላም እንደሰፈነ ኮሚሽነሩ ገልጸው፣ ህብረተሰቡ የኦነግ ሸኔ አባላት ከክልሉ እስኪጸዱ ድረስ የሚያደርገውን ትብብር አጠናክሮ እንዲቀጠል ጠይቀዋል፡፡

ሪፖርተር:- ጉደታ አጀማ

Tuesday, November 17, 2020

በትግራይ የሚካሄደው ሕግ የማስከበር ሥራ ኢትዮጵያን በማተራመስ ላይ በተሠማሩ ሥርዓት አልበኞች፣ በተንኮልና በሤራ በተሞሉ የሕወሓት ቡድን አባላት ላይ ያነጣጠረ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

በትግራይ የሚካሄደው ሕግ የማስከበር ሥራ  ኢትዮጵያን በማተራመስ ላይ በተሠማሩ ሥርዓት አልበኞች፣ በተንኮልና በሤራ በተሞሉ የሕወሓት ቡድን አባላት ላይ ያነጣጠረ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት
*************************

በትግራይ የሚካሄደው ሕግ የማስከበር ሥራ በዋነኝነት ኢትዮጵያን በማተራመስ ላይ በተሠማሩ ሥርዓት አልበኞች፣ በተንኮልና በሤራ በተሞሉ የሕወሓት ቡድን አባላት ላይ ያነጣጠረ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡

የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት የሕግ የበላይነትን ለማስከበር እና ሕገ ወጥ ወንጀለኞችን ለፍርድ ለማቅረብ ያለውን ቁርጠኝነት በድጋሜ  ማረጋገጡን  ጽ/ቤቱ ገልጿል፡፡

 ሕግ የማስከበር እንቅስቃሴ በብሔር ወይም በሌላ ወገንተኝነት ላይ የተቃኘ ነው የሚለውን የተሳሳተ እሳቤ  አጥብቆ  እንደሚያወግዝ ጽ/ቤቱ አስታውቋል፡፡

በትግራይ ክልል ሕዝብ ላይ ሳይቀር የከፋ በደል የሚፈጽመውን ይህን የሕወሐት ጁንታ የወንጀል ሰንሰለት ለማስቆም የፌዴራሉ መንግሥት ቆርጦ መነሰቱ ተገልጿል፡፡

“በዚህ ሕግ የማስከበር ዘመቻ የትግራይ ሕዝብ የመጀመሪያው ተጠቃሚ ይሆናል፤ ለኢትዮጵያ ያለን ራእይ በብዝኃነት የሚኮሩ ብሔር ብሔረሰቦች በአንድነት የሚኖሩባት የበለጸገች ኢትዮጵያን ማየት ነው፤ የትግራይ ሕዝብ ሕዝባችን ነው፤ በዚህ ሕዝባችን ላይ ምንም ዓይነት ክፉ ነገር እንዲደርስ አንፈልግም፣ ይሄንን የሚያደርጉትንም አንታገሥም” ብሏል ጽ/ቤቱ።
تطبيق القانون في تيغراي يستهدف أعضاء TPLF المتورطين في زعزعة استقرار إثيوبيا: مكتب رئيس الوزراء
 *****************************

 وفقًا لمكتب رئيس الوزراء ، فإن عملية إنفاذ القانون في تيغراي تستهدف بشكل أساسي أعضاء جبهة تحرير تيغراي ، الذين يشاركون في زعزعة استقرار إثيوبيا.

 وأكد المكتب من جديد التزام الحكومة الاتحادية لإثيوبيا بدعم سيادة القانون وتقديم الجناة إلى العدالة.

 يدين المكتب بشدة سوء الفهم القائل بأن إنفاذ القانون يقوم على العرق أو التحزب.
Les forces de l'ordre au Tigray visent les membres du TPLF impliqués dans la déstabilisation de l'Éthiopie: bureau du Premier ministre
 ***************************

 Selon le cabinet du Premier ministre, l'opération d'application de la loi au Tigray vise principalement les membres du TPLF, qui sont impliqués dans la déstabilisation de l'Éthiopie.

 Le bureau a réaffirmé l'engagement du gouvernement fédéral éthiopien à faire respecter l'état de droit et à poursuivre les criminels.

 Le bureau condamne fermement l'idée fausse selon laquelle l'application de la loi est fondée sur l'appartenance ethnique ou toute autre partisanerie.

 Le gouvernement fédéral est déterminé à mettre fin à cette chaîne de crimes contre le TPLF, qui commet des atrocités contre la population de l'État de Tigray.

 «Les habitants de Tigray seront les premiers bénéficiaires de cette campagne de répression;  Notre vision pour l'Éthiopie est de voir une Éthiopie prospère où cohabitent des nations multiethniques;  Le peuple du Tigray est notre peuple;  Nous ne voulons aucun mal à notre peuple et nous ne tolérerons pas ceux qui le font », a déclaré le bureau.

 الحكومة الفيدرالية عازمة على إنهاء هذه السلسلة من الجرائم ضد TPLF ، التي ترتكب فظائع ضد شعب ولاية تيغراي.

 سيكون شعب تيغراي أول المستفيدين من حملة إنفاذ القانون هذه ؛  تتمثل رؤيتنا لإثيوبيا في رؤية إثيوبيا مزدهرة حيث تعيش الدول متعددة الأعراق معًا ؛  شعب تيغراي هم شعبنا.  وقال المكتب "لا نريد اي ضرر لشعبنا ولن نتسامح مع من يفعل ذلك".

የጀርመን ኤምባሲ ለጦር ሀይሎች ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 1ሚሊዮን ዩሮ የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ ፡፡

ህዳር 8 ቀን 2013

የጀርመን ኤምባሲ ለጦር ሀይሎች ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 1ሚሊዮን ዩሮ የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ ፡፡

የጤና ዋና መምሪያ የመድሃኒትና ህክምና መሳሪያዎች አቅርቦት መምሪያ ሀላፊ ብ/ጀ ይልማ መካንንቴ ፣ የተደረገው ድጋፍ  ለሆስፒታላችን አገልግሎት አሰጣጥ እጅግ ፋይዳቸው የጎላ ነው ፡፡ ይህም የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ ያጠናክራል ብለዋል ፡፡

የጀርመን  መከላከያ ሰራዊት ቴክኒካል አማካሪ ቡድን ሀላፊ ኮ/ል አንደሬ ስኮፊስ ፣ ይህ ድጋፍ ወደፊትም እንደሚቀጥልና ወታደራዊ ግንኙነታችን ማሳያ ነው ብለዋል ፡፡ 

አስራት ወ/ኪዳን
ፎቶግራፍ አስራት ወ/ኪዳን

ጀኔራል ታደሰ ወረደ በቁጥጥር ስር ዋሉ

ሰበር መረጃ 

ጀኔራል ታደሰ ወረደ በቁጥጥር ስር ዋሉ 

የትህነግ/ህውሃት ዋና አስልጣኝ የጁንታው መተማመኛ በሽሬ ግንባር ተማርከዋል  ወደ ባህርዳርም ገቢ ተደርገዋል ።

ድል ለሀገር መከላከያ ሠራዊት

ሞት ለጁንታው ቡድን

ሼር በማድረግ መረጃውን አጋሩ

Gonder tube

The United States strongly condemns the attack carried out by the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) on the airport in Asmara, Eritrea, on November 14.

STATEMENT BY SECRETARY MICHAEL R. POMPEO 
               U.S. DEPARTMENT OF STATE 
                  Office of the Spokesperson
For Immediate Release

The United States strongly condemns the attack carried out by the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) on the airport in Asmara, Eritrea, on November 14. We are deeply concerned by this blatant attempt by the TPLF to cause regional instability by expanding its conflict with Ethiopian authorities to neighboring countries. We also continue to denounce the TPLF’s November 13 missile attacks on the Bahir Dar and Gondar airports in Ethiopia.

We strongly urge the TPLF and the Ethiopian authorities to take immediate steps to de-escalate the conflict, restore peace, and protect civilians. We appreciate Eritrea’s restraint, which has helped prevent further spreading of the conflict. Humanitarian workers should be given safe passage to provide assistance to vulnerable groups. Civilians, including U.S. citizens, should be protected from harm and be provided with humanitarian assistance and safe passage out of the conflict zones. Communications services in the Tigray region should be restored immediately in part to allow independent reporting on the situation and to allow for communication with civilians, including U.S. nationals, in the Tigray region.sourcr

ጁንታ፣ በሁሉም አቅጣጫ ወደ መቀሌ በሚወስዱት መንገዶች ላይ የሚገኙ አራት ድልድዮችን አፍርሷቸዋል።

የሕወሐት ጁንታ የትግራይ መሠረተ ልማቶችን እያፈረሰ ነው
*******************

የመከላከያ ሠራዊት ወደፊት መገሥገሡ ያስጨነቀው ጁንታ፣ በሁሉም አቅጣጫ ወደ መቀሌ በሚወስዱት መንገዶች ላይ  የሚገኙ አራት ድልድዮችን አፍርሷቸዋል።

የተማመነባቸው ከባድ ምሽጎቹ ፈራርሰው፣ በሽሬ መንገድ  የደረሰበት ሽንፈት ያንገበገበው ጁንታ፣ በሽሬና በአኩስም መካከል የሚገኘውን አስፓልት በግሬደር ቆፍሮ ወደ ጉድጓድነት ቀይሮታል። 

የሕወሐት ጁንታው እስከዛሬ ከፈጸማቸው ወንጀሎች በተጨማሪ ባወደማቸው መሠረተ ልማቶች በቅርቡ ይጠይቅባቸዋል።