Monday, May 26, 2014

እንቆቅልሽ! ምግብ ሲስጡኝ አፋፋለሁ ውሃ ሲሰጡኝ እሞታለሁ።Who am I?






ግብጻዊው ጋዜጠኛ ከ አዲስ አበባ ተባረረ። Deported


The Egyptian Embassy in Addis Ababa sent an official note to the Ethiopian Foreign Ministry to express its deep regret at the decision of Ethiopian authorities to deport the manager of Egypt's official Middle East News Agency in Addis Ababa for no apparent reason.
"The ministry has formally asked the Ethiopian authorities to provide explanations and clarifications for deporting [MENA's office manager] without notifying the Egyptian Embassy in Addis Ababa immediately once he was detained," spokesperson for the Egyptian Foreign Ministry Badr Abdel Aaty said.
Relations between Cairo and Addis Ababa were strained after the latter started the construction of the Renaissance Dam on the Blue Nile, which Egypt says would threaten its share of the Nile River water.



Sunday, May 25, 2014

እኔ ማን ነኝ? You kill me and you cry for my death. እኔ ማን ነኝበየቀኑ በሳለ ቢልዋ እራሴን ቆርጠው፣ ሆዴን ተልትለው እና ሰነጣጥትቀው ስሞት ከጎኔ ቁመው የአዞ እንባ ያፈሳሉ::

እኔ ማን ነኝ?
በየቀኑ በሳለ ቢልዋ እራሴን ቆርጠው፣ ሆዴን ተልትለው እና ሰነጣጥትቀው ስሞት ከጎኔ ቁመው የአዞ እንባ ያፈሳሉ::?

ከመቶ ኪሎ የዶሮ ላባ እና ከመቶ ኪሎ ድንጋይ የትኛው በጣም ይከብዳል?







በአለም ላይ የሰው ልጅ ሲጠየቅ አዎ ብሎ መመለስ የማይችለው ለየትኛው ጥያቄ ነው

በአለም ላይ  የሰው ልጅ ሲጠየቅ  አዎ ብሎ መመለስ የማይችለው ለየትኛው ጥያቄ ነው 

Answer 

If the person asked "Are  you dead/ሞተሃል ሞተሻል?" If the  person is dead and the person can not answer YES/አዎ

ግእዝ አማርኛ ኦሮምኛ ትግርኛ በድምሩ ስንት ፊደላት አሏቸው።



Answer
ግእዝ = 3
 አማርኛ= 4
ኦሮምኛ = 4
ትግርኛ= 4
 በድምሩ= 17

Share it!



ሃምሳ ቁጥር መሆኑ ቀርቶ መቼ ነው ምሳ የሚሆነው? እንቆቅልሽ by Yebbo.com

ሃምሳ ቁጥር መሆኑ ቀርቶ መቼ ነው ምሳ የሚሆነው። እንቆቅልሽ
Amharic Riddles 

Answer

የቦ ታክስ

ለዲያስፓራ አባላት በሙሉ እንዲሁም አሁን ኢትዮጵያ ላላችሁ። የአሜሪካ ታክሳችሁን ካላችሁበት ሆናችሁ እንድታሰሩ ነገሮችን ሁሉ አናስተካክላለናል። ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Back Tax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amendment) እንችላለን። የዚህ አመት ታክስ እና ሌሎችንም እንሰራለን።በViberም ሆነ Whatspp ይደውሉልን። ስልክ ቁጥራችን 619 255 5530 ነው ። YebboTax info@yebbo.com Yebbo.com

Translate

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon

Call Yebbo

የቦ ኮሚኒኬሽን ኔት ወርክ ፣ ለ25 አመታት በላይ የስራ ልምድ ያካበተው የእናንተው በእናንተው። ከምሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ የውክልና አገልግሎት መስጠት የኢትዮጵያ ፓስፖርት አገልግሎት መስጠት የቢጫ ካርድ የማውጣት አገልግሎት የታክስ አገልግሎት መስጠት (የትም የኢትዮጵያ ግዛት ይኑሩ) የጉዞ ወኪል የትርጉም ስራ አገልግሎት ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 619-255-5530 ይደውሉ።