የቦ ታክስ

ለዲያስፓራ አባላት አሁን ኢትዮጵያ ላላችሁ። የአሜሪካ ታክሳችሁን ካላችሁበት ሆናችሁ እንድታሰሩ ነገሮችን ሁሉ አስተካክለናል። ያልተሰራ የታክስ ውዝፍ (Back Tax)፣ መስተካከል ያለበት ታክስ (Amendment), የዚህ አመት ታክስ እና ሌሎችንም እንሰራለን።በViber ሆነ Whatspp ይደውሉልን። 619 255 5530 ። YebboTax info@yebbo.com Yebbo.com

Wednesday, November 18, 2020

ታጥቦ ጭቃ

#ህውሃት አረመኔ ነች!
ወደ መቐለ የሚወስዱ መንገዶች ላይ የሚገኙ አራት ድልድዮች ከማፍረሱ በተጨማሪ በሽሬና በአክሱም መካከል የሚገኘውን አስፓልት በግሬደር ቆፍሮ ወደ ጉድጓድነት ቀይሮታል፡፡

በምዕራብ ወለጋ በ142 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ

በምዕራብ ወለጋ በ142 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ  መወሰዱን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ
**************

በምዕራብ  ወለጋ ዞን በቅርቡ በተደረገው ኦፕሬሽን በ142 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ  እንደተወሰዳባቸው፣ 68 ታጣቂዎች በቁጥጥር ስር እንደዋሉና፣ 64 ደግሞ በህብረተሰቡ ውስጥ ከተበታተኑ በኋላ መለቀማቸውን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አራርሳ መርዳሳ ገልጸዋል፡፡

ለኦነግ ሸኔ አባላት የሎጂስቲክስና ስልጠና ሲሰጡ የነበሩ 1341 ግለሰቦችም በቁጥጥር ስር ውለዋል ተብሏል፡፡

ከእነዚህ ውስጥ 104 የጽንፈኛው የህወሃት ቡድን አባላት መሆናቸው ተገልጿል፡፡

በምዕራብና በደቡብ ኦሮሚያ አካባቢዎች አንፃራዊ ሰላም እንደሰፈነ ኮሚሽነሩ ገልጸው፣ ህብረተሰቡ የኦነግ ሸኔ አባላት ከክልሉ እስኪጸዱ ድረስ የሚያደርገውን ትብብር አጠናክሮ እንዲቀጠል ጠይቀዋል፡፡

ሪፖርተር:- ጉደታ አጀማ


Tuesday, November 17, 2020

በትግራይ የሚካሄደው ሕግ የማስከበር ሥራ ኢትዮጵያን በማተራመስ ላይ በተሠማሩ ሥርዓት አልበኞች፣ በተንኮልና በሤራ በተሞሉ የሕወሓት ቡድን አባላት ላይ ያነጣጠረ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

በትግራይ የሚካሄደው ሕግ የማስከበር ሥራ  ኢትዮጵያን በማተራመስ ላይ በተሠማሩ ሥርዓት አልበኞች፣ በተንኮልና በሤራ በተሞሉ የሕወሓት ቡድን አባላት ላይ ያነጣጠረ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት
*************************

በትግራይ የሚካሄደው ሕግ የማስከበር ሥራ በዋነኝነት ኢትዮጵያን በማተራመስ ላይ በተሠማሩ ሥርዓት አልበኞች፣ በተንኮልና በሤራ በተሞሉ የሕወሓት ቡድን አባላት ላይ ያነጣጠረ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡

የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት የሕግ የበላይነትን ለማስከበር እና ሕገ ወጥ ወንጀለኞችን ለፍርድ ለማቅረብ ያለውን ቁርጠኝነት በድጋሜ  ማረጋገጡን  ጽ/ቤቱ ገልጿል፡፡

 ሕግ የማስከበር እንቅስቃሴ በብሔር ወይም በሌላ ወገንተኝነት ላይ የተቃኘ ነው የሚለውን የተሳሳተ እሳቤ  አጥብቆ  እንደሚያወግዝ ጽ/ቤቱ አስታውቋል፡፡

በትግራይ ክልል ሕዝብ ላይ ሳይቀር የከፋ በደል የሚፈጽመውን ይህን የሕወሐት ጁንታ የወንጀል ሰንሰለት ለማስቆም የፌዴራሉ መንግሥት ቆርጦ መነሰቱ ተገልጿል፡፡

“በዚህ ሕግ የማስከበር ዘመቻ የትግራይ ሕዝብ የመጀመሪያው ተጠቃሚ ይሆናል፤ ለኢትዮጵያ ያለን ራእይ በብዝኃነት የሚኮሩ ብሔር ብሔረሰቦች በአንድነት የሚኖሩባት የበለጸገች ኢትዮጵያን ማየት ነው፤ የትግራይ ሕዝብ ሕዝባችን ነው፤ በዚህ ሕዝባችን ላይ ምንም ዓይነት ክፉ ነገር እንዲደርስ አንፈልግም፣ ይሄንን የሚያደርጉትንም አንታገሥም” ብሏል ጽ/ቤቱ።
تطبيق القانون في تيغراي يستهدف أعضاء TPLF المتورطين في زعزعة استقرار إثيوبيا: مكتب رئيس الوزراء
 *****************************

 وفقًا لمكتب رئيس الوزراء ، فإن عملية إنفاذ القانون في تيغراي تستهدف بشكل أساسي أعضاء جبهة تحرير تيغراي ، الذين يشاركون في زعزعة استقرار إثيوبيا.

 وأكد المكتب من جديد التزام الحكومة الاتحادية لإثيوبيا بدعم سيادة القانون وتقديم الجناة إلى العدالة.

 يدين المكتب بشدة سوء الفهم القائل بأن إنفاذ القانون يقوم على العرق أو التحزب.
Les forces de l'ordre au Tigray visent les membres du TPLF impliqués dans la déstabilisation de l'Éthiopie: bureau du Premier ministre
 ***************************

 Selon le cabinet du Premier ministre, l'opération d'application de la loi au Tigray vise principalement les membres du TPLF, qui sont impliqués dans la déstabilisation de l'Éthiopie.

 Le bureau a réaffirmé l'engagement du gouvernement fédéral éthiopien à faire respecter l'état de droit et à poursuivre les criminels.

 Le bureau condamne fermement l'idée fausse selon laquelle l'application de la loi est fondée sur l'appartenance ethnique ou toute autre partisanerie.

 Le gouvernement fédéral est déterminé à mettre fin à cette chaîne de crimes contre le TPLF, qui commet des atrocités contre la population de l'État de Tigray.

 «Les habitants de Tigray seront les premiers bénéficiaires de cette campagne de répression;  Notre vision pour l'Éthiopie est de voir une Éthiopie prospère où cohabitent des nations multiethniques;  Le peuple du Tigray est notre peuple;  Nous ne voulons aucun mal à notre peuple et nous ne tolérerons pas ceux qui le font », a déclaré le bureau.


 الحكومة الفيدرالية عازمة على إنهاء هذه السلسلة من الجرائم ضد TPLF ، التي ترتكب فظائع ضد شعب ولاية تيغراي.

 سيكون شعب تيغراي أول المستفيدين من حملة إنفاذ القانون هذه ؛  تتمثل رؤيتنا لإثيوبيا في رؤية إثيوبيا مزدهرة حيث تعيش الدول متعددة الأعراق معًا ؛  شعب تيغراي هم شعبنا.  وقال المكتب "لا نريد اي ضرر لشعبنا ولن نتسامح مع من يفعل ذلك".

የጀርመን ኤምባሲ ለጦር ሀይሎች ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 1ሚሊዮን ዩሮ የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ ፡፡

ህዳር 8 ቀን 2013

የጀርመን ኤምባሲ ለጦር ሀይሎች ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 1ሚሊዮን ዩሮ የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ ፡፡

የጤና ዋና መምሪያ የመድሃኒትና ህክምና መሳሪያዎች አቅርቦት መምሪያ ሀላፊ ብ/ጀ ይልማ መካንንቴ ፣ የተደረገው ድጋፍ  ለሆስፒታላችን አገልግሎት አሰጣጥ እጅግ ፋይዳቸው የጎላ ነው ፡፡ ይህም የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ ያጠናክራል ብለዋል ፡፡

የጀርመን  መከላከያ ሰራዊት ቴክኒካል አማካሪ ቡድን ሀላፊ ኮ/ል አንደሬ ስኮፊስ ፣ ይህ ድጋፍ ወደፊትም እንደሚቀጥልና ወታደራዊ ግንኙነታችን ማሳያ ነው ብለዋል ፡፡ 

አስራት ወ/ኪዳን
ፎቶግራፍ አስራት ወ/ኪዳን

ጀኔራል ታደሰ ወረደ በቁጥጥር ስር ዋሉ

ሰበር መረጃ 

ጀኔራል ታደሰ ወረደ በቁጥጥር ስር ዋሉ 

የትህነግ/ህውሃት ዋና አስልጣኝ የጁንታው መተማመኛ በሽሬ ግንባር ተማርከዋል  ወደ ባህርዳርም ገቢ ተደርገዋል ።

ድል ለሀገር መከላከያ ሠራዊት

ሞት ለጁንታው ቡድን

ሼር በማድረግ መረጃውን አጋሩ

Gonder tube

The United States strongly condemns the attack carried out by the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) on the airport in Asmara, Eritrea, on November 14.

STATEMENT BY SECRETARY MICHAEL R. POMPEO 
               U.S. DEPARTMENT OF STATE 
                  Office of the Spokesperson
For Immediate Release

The United States strongly condemns the attack carried out by the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) on the airport in Asmara, Eritrea, on November 14. We are deeply concerned by this blatant attempt by the TPLF to cause regional instability by expanding its conflict with Ethiopian authorities to neighboring countries. We also continue to denounce the TPLF’s November 13 missile attacks on the Bahir Dar and Gondar airports in Ethiopia.

We strongly urge the TPLF and the Ethiopian authorities to take immediate steps to de-escalate the conflict, restore peace, and protect civilians. We appreciate Eritrea’s restraint, which has helped prevent further spreading of the conflict. Humanitarian workers should be given safe passage to provide assistance to vulnerable groups. Civilians, including U.S. citizens, should be protected from harm and be provided with humanitarian assistance and safe passage out of the conflict zones. Communications services in the Tigray region should be restored immediately in part to allow independent reporting on the situation and to allow for communication with civilians, including U.S. nationals, in the Tigray region.sourcr

ጁንታ፣ በሁሉም አቅጣጫ ወደ መቀሌ በሚወስዱት መንገዶች ላይ የሚገኙ አራት ድልድዮችን አፍርሷቸዋል።

የሕወሐት ጁንታ የትግራይ መሠረተ ልማቶችን እያፈረሰ ነው
*******************

የመከላከያ ሠራዊት ወደፊት መገሥገሡ ያስጨነቀው ጁንታ፣ በሁሉም አቅጣጫ ወደ መቀሌ በሚወስዱት መንገዶች ላይ  የሚገኙ አራት ድልድዮችን አፍርሷቸዋል።

የተማመነባቸው ከባድ ምሽጎቹ ፈራርሰው፣ በሽሬ መንገድ  የደረሰበት ሽንፈት ያንገበገበው ጁንታ፣ በሽሬና በአኩስም መካከል የሚገኘውን አስፓልት በግሬደር ቆፍሮ ወደ ጉድጓድነት ቀይሮታል። 

የሕወሐት ጁንታው እስከዛሬ ከፈጸማቸው ወንጀሎች በተጨማሪ ባወደማቸው መሠረተ ልማቶች በቅርቡ ይጠይቅባቸዋል።

Curated Products for Generation X

https://amzn.to/3VhbwJz GenX Essentials - Curated Products for Generation X ...

Do you need Ethiopian Power of Attorney where your agent can preform several crucial tasks on your behalf? Such as adoption proceedings, buying movable or immovable properties, paying tax, represent you in governmental and public offices and several others tasks with our your physical presence? If your answer is yes get the Ethiopian Power of Attorney or YEBBO now on sale

Shop Amazon