Shop Amazon

Thursday, March 13, 2014

ወላጆቿን ፍርድ ቤት ያቆመችው ወጠጤ ቤቷ ተመለስች።


ለአቅም ሂዋን ያልደረስችውና ለምን ወላጆቼ ተቆጡኝ ብላ ከኮበለለች በሗላ በየ ሳምንቱ  $650 ዶላር ለትምህርቴና ለኑሮዬ ካልከፍላችሁ ብላ ወላጆቿን  ከሳ የነበረችው ራሄል ካኒንግ (Rachel Canning))ወደ ቤቷ ተመለሰች። የሚገርመው ለዚህ ሁሉ ጣጣ ብቸኛው ተጠያቂው የልጅቷ ጓደኛ መሆኑ ተደርሶበታል። በልጅ የማይታዘዝበት አገር

Rachel Canning, 'spoiled' New Jersey teen, goes home to parents

The 18-year-old high school senior has finally reunited with her family. The Lincoln Park teen had tried suing her parents after they refused to put up with her wayward lifestyle. The Cannings are now asking for privacy.

No comments:

Post a Comment