Shop Amazon

Sunday, March 16, 2014

ወይ ክራር? እንኳን ለመገናኘት አበቃን



ወይ ክራር? እንኳን ለመገናኘት አበቃን
የዛሬው ውሎየ በአጋጣሚ የጊታር ሙዚዬም ነበር። ሙዚየሙ በአለም ላይ ያሉ ጊታሮች ከሀ - ፐ ደርድሯል። ጊታሮች ብቻ ሳይሆኑ በሙዚቃ አለም የሙዚቃ ሊቆች የተጫዎቱባቸው የጊታር አይነቶች ከነ ከያኒያኑ ፎቶ ተለጥፏል። ሌላው አይኔን ያሳበኝ ትይንት ግን ከአንድ የጭነት ኢነትሪ መኪና  በላይ

የሚረዝመው ጊታር ነበር። እንደ ፈረንጆች ዋው! ነው ያልሁት። በአለም ትልቁ ጊታር ሳይሆን አይቀርም። ከዚያ ሁሉ ልዩ ጊታር ውስጥ ግን ልቤን ትርክ፣ ትርክ እንዲል ያደረገው ክራር ነው። እነሱ የሚሉት ኬንያ ተገኘ ነው። እስኪ እናንተው ፍረዱት ይህ ኬንያ ነው የተገኘው? እሰኪ ቅዱስ ያሬድ ይጠየቅ?

No comments:

Post a Comment