ኢትዮጵያ ያልደረሱ ቢዝነሶች: A business it is not arrived in Ethiopia yet
ኢትዮጵያ ያልገባ የቢዝነስ አይነት የለም፣ ባይበዛም በትንሽ በትንሹ አለ ግን ይህ ቢዚነስ (ንግድ ልበለው) ወደ ሃገርችን ገና አልገባም። እዚህ እኔ ካለሁበት አካባቢ ሁለት ሱቆች አሉ፣ ሁለቱም የሚያደርጉት አንድ አይነት ቢሆንም እንኳ አንደኛው ቢዚነስ (ቢዚንስ አማርኛ ሆኗል አሉ) በጣም ብዙ ገበያ አለው። አንደኛው ኢትዮጵያ ውስጥ በየ ስረቻው ሲኖር አንዱ ግን ያንን ስራ ብሎ የከፈተ ሰው ገብያም አይኖረውም ለሰው መሳቂያ መሆን ብቻ ሳይሆን ተረት ተረት ይሰራበታል። ግን ያ ቢዚነስ ምንድን ነው? በሚቀጥለው እትም? clue, not massage parlor, not smoking shop or similar
There will be few more!

No comments:
Post a Comment