የወሬ ጭምጭምታ ፓፍ ዳዲ ክሊፐር ቡድንን ሊገዛ ነው የሚባል ወሬ እየተናፈሰ ነው። አፉ አላርፍ ብሎ እንደመጣለት ሲናገር ድምፁ ተቀድቶ ከባለቤትነት ምድር እንደ ውሻ የተባረረውን የቀድሞውን የክሊፕር የቅርጫት ኳስ ክለብ ባለቤት በመተካት ዘፋኙ፣ አዛጋጁ፣ ዲዛይነሩና የብዙ ንግዶች ባለቤት የሆነና የቅጥያ ስሙን እንደ ካልሲ የሚቀያዬረው የድሮው ፓፍ ዳዲ የዛሬው ምን እንደሆን አላስታውስም ለወደፊት ስሙ ሊቀየር የሚችለው ግለሰብ ቡድኑን ሊገዛው ይችላል የሚሉት ወሬ እየተሰማ ነው።
No comments:
Post a Comment