A Yebbo Global Information Hub

EthioVibes Global

World travel, documents, money, auto, food, culture, history, sports, diaspora, business and technology.

Passport Photo Translation Notary Tax Travel ለኢትዮጵያውያን
Advertisement

በአንድ ጠማማ ቁጥር መጥፋት ምክንያት እህታችን አንድ ሚሊዮን ዶላር አጣች

Published

ይህ በጣም የሚያናድድ ገጠመኝ ነው። አንዷ እህታችን ፋቅ ፋቅ ትጫወታለች የአሜሪካውን,  ከዚያ በ አንድ ዶላር ፲ ዶላር ታሸንፋለች። ዘጠኝ ዶላሩን ተቀብላ  በአንድ ዶላሩ  አንድ የካሊፎርንያ ሎተሪ ትገዛላች። ከዚያ ማታ ሄዳ እጣው ሲወጣ ስታይ 4  ቁጥሮች ሲመሳሰሉ አንዷ ጠማማ ቁጥር አሻፈረኝ ትላልች። ዚች ቁጥር የተነሳ አንድ ሚሊዮን ልታሽንፍ የንበረችው እህታችን $436 ተገላግላልች። ከባዶ ይሻላል 

"got 4 number's matched out of 5. if my five number was match without the mega number I will get $1 million dollar"

Comments