Shop Amazon

Wednesday, July 2, 2014

ከደገፉ አይቀር እንዲህ ነው





ከደገፉ  አይቀር እንዲህ ነው፣ ችግሩ እሱ አይደለም ተቆራጩ ሰው ቢኖር እንኳ ልክ ሜሲን አስመስሎ የሚቆርጥ ፀጉር አስተካካይ ይገኛል ነው ወይ? የሜሲን ፎቶ ሳልሁ ብሎ የሞንስተር (monster) ፎቶ የሚቆርጥ ቆራጭ ሲያጌጡ ይመለጡ ነው የሚሆነ

No comments:

Post a Comment