Shop Amazon

Saturday, November 14, 2020

ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" በሚል ርእስ የ2 ደቂቃ ፕሮግራም ሊካሄድ ነው።


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" በሚል በኪነ-ጥበብ ባለሞያዎች የቀረበውን ጥሪ ተቀበሉ
**************

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" በሚል በኪነ-ጥበብ ባለሞያዎች የቀረበውን ጥሪ መቀበላቸውን በማህበራዊ ገፃቸው ይፋ አድርገዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማክሰኞ ኅዳር 8 ቀን 2013 ዓም "ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" በሚል ርእስ የ2 ደቂቃ ፕሮግራም እንዲኖር በኪነ-ጥበብ ባለሞያዎች ጥሪ እኔም ተቀብያለሁ ሲሉ አስታውቀዋል። 

በጥሪው እንደተገለፀው ፕሮግራሙ ከጠዋቱ 5:30 ላይ የሚደረግ ነው።

በሰዓቱ ሁሉም ኢትዮጵያውያን በያሉበት ለአንድ ደቂቃ ቀኝ እጃቸውን በግራ ደረታቸው ላይ አድርገው በመቆም ለመከላከያ ያላቸውን ክብር ይገልፃሉ። 

ለአንድ ደቂቃ የመቆም ሥርዓቱ ሲጠናቀቅ በቀጣዩ አንድ ደቂቃ ባሉበት ሆነው ባለማቋረጥ ያጨበጭባሉ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሥነ-ሥርዓትቱን ሕብረተሰቡ በየአካባቢው፣ በየመሥሪያ ቤቱ፣ በየድርጅቱና በየቤቱ በተሳካ ሁኔታ እንዲከናወን የበኩሉን እንዲያደርግ አሳስበዋል።


ማክሰኞ ኅዳር 8 ቀን 2013 ዓም "ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ" በሚል ርእስ የ2 ደቂቃ ፕሮግራም እንዲኖር በኪነ ጥበብ ባለሞያዎች ጥሪ እኔም ተቀብያለሁ።

በጥሪው እንደተገለጠው ፕሮግራሙ ከጠዋቱ 5:30 ላይ የሚደረግ ነው። በሰዓቱ ሁሉም ኢትዮጵያውያን በያሉበት ለአንድ ደቂቃ ቀኝ እጃቸውን በግራ ደረታቸው ላይ አድርገው በመቆም ለመከላከያ ያላቸውን ክብር ይገልጣሉ። ለአንድ ደቂቃ የመቆም ሥርዓቱ ሲጠናቀቅ በቀጣዩ አንድ ደቂቃ ባሉበት ሆነው ባለማቋረጥ ያጨበጭባሉ።

ይህ ሥነ ሥርዓት በየአካባቢያችሁ፣ በየመሥሪያ ቤታችሁ፣ በየድርጅታችሁና በየቤታችሁ በተሳካ ሁኔታ እንዲከናወን የበኩላችሁን እንድታደርጉ አሳስባለሁ።

Kiipxata, Sadaasa 8/2013 mataduree "Kabaja Raayyaa Ittisaa Biyyaatiif nan Dhaabadha"  jedhuun waamicha sagantaa daqiiqaa 2 ogeessota artiitiin dhiyaate anis fudhadheera.

Waamicha kanaan akka ibsametti sagantichi Kiipxata ganama sa'aa 5:30 irratti kan gaggeeffamudha. Sa'aa kanatti Itoophiyaanonni hundi bakka jiranitti daqiiqaa tokkoof harkasaanii mirgaa lapheesaanii bitaarra kaa'atanii dhaabachuudhaan Raayyaa Ittisaatiif kabaja qaban ni ibsu. Sirni daqiiqaa tokkoof dhaabachuu wayita xumuramu daqiiqaa tokko ittaanuuf utuu addaan hin kutiin harka walitti rukutu.

Sirna kana naannawaa keessanitti, bakka hojii keessanitti, dhaabbata keessanittiifi mana keessanitti haala milkaa'een akka raawwatamu qooda gama keessanii akka baatanin isin hubachiisa.

I have accepted the open call from members of our arts community to participate in the 2min activity on Tuesday, November 17, 2020, under the theme "I stand for the honor of our national defense forces".

 According to the call, the program will be held at 11:30am. At that time, all Ethiopians will stand holding their right hand over their heart for a minute and show their respect for the defense forces. At the end of the one-minute salute, we will applaud the bravery of our forces for another one minute. 

I urge all to take part and make this event a success in your respective communities, your workplaces and your homes.

No comments:

Post a Comment