*************
" በመተከል ዞን የተለያዩ አካባቢዎች በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለማስቆም እና የቀጠናውን ሠላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ ከወራት በፊት ጀምሮ የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት ከሕወሓት የጥፋት ተልዕኮ በመውሰድ የአከባቢውን ሠላም ሲያናጉ የነበሩ በርካታ የፀረ-ሠላም ኃይሎችን በመደምሰስ፣ በቁጥጥር ስር በማዋል፣ እንዲሁም በርካቶች ደግሞ ለህግ እንዲቀርቡ ማድረጉን ገልጿል፡፡
በዞኑ በሁሉም አከባቢዎች የሚፈጠሩ የፀጥታ ችግሮችን ለመቆጣጠር የመከላከያ ሠራዊት፣ ፌዴራል ፖሊስ፣ የክልሉ ፀረ-ሽምቅ አባላት፣ የአከባቢው ሚሊሻዎች እና የግል ታጣቂዎች በተቀናጀ መልኩ የህብረተሰቡን ሠላምና ደህንነት በማስጠበቅ ረገድ በተሰሩት መጠነ ሰፉ ስራዎች ውጤት መገኘቱ ተገልጿል፡፡
የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ወደፊትም ቢሆን የአከባቢውን ሠላም በሚያውኩ ፀረ-ሠላም ኃይሎች ላይ የተጀመረውን የተቀናጀ እርምጃ የበለጠ በማጠናከር፣ አጥፊዎችን ለህግ የማቅረብ ተግባሩን አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን ህረተሰቡ በሚገባ ሊገነዘበው ይገባል ተብሏል።
ባለፈው ሳምንት በድባጤ ወረዳ በንጹኃን ዜጎች ላይ ጥቃት ባደረሱ ፀረ-ሠላም ኃይሎች የጸጥታ አካላት በወሰዱት ቁርጠኛ እርምጃ ከ20 በላይ የሚሆኑ ፀረ-ሠላም ኃይሎችን መደምሰስ መቻሉ ተገልጿል፡፡
ኮማንድ ፖስቱ በንጹኃን ዜጎች ጥቃት አድራሾች ላይ የጀመረውን እርምጃ እና የህግ የበላይነት የማስከበር ተግባር ከመቼውም ጊዜ በላይ በማጠናከር ተልዕኮውን በቁርጠኝነት እንደሚወጣ ገልጿል፡፡
ኮማንድ ፖስቱ ከታወጀ ጊዜ አንስቶ በዞኑ የሚስተዋለውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት የዜጎችን ሠላምና ደህንነት ለማረጋገጥ ሌት ተቀን እየሰራ ባለበት በዚህ ወቅት፣ በአንዳንድ ጽንፈኛ ተልዕኮ ባነገቡ ማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች በኩል በተደጋጋሚ ከላይ የተከናወኑትን ተግባራትና የተገኙ ውጤቶችን በተጨባጭ እና ነባራዊ ሀቁ ባላገናዘበ መልኩ ኮማንድ ፖስቱ የተሰጠውን ተልዕኮ እየተወጣ እንዳልሆነ በማንሳት የሚያራግቡ ቡድኖች እና ግለሰቦች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ኮማንድ ፖስቱ አሳስቧል፡፡
ከህወሓት የጥፋት ተልዕኮ የተሰጣቸው የጸረ- ሠላም ኃይሎች እዚህም እዚያም በሚፈጥሩት የፀጥታ ችግር ህብረተሰቡ ሳይረበሽ እንደ ከዚህ በፊቱ ከቀበሌ ሚሊሻዎች ጀምሮ በየደረጃው ከሚገኙ ከሚመለከታቸው የጸጥታ አካላት ጎን በመሆን በተጀራጀ መልኩ የአከባቢያቸው ሠላም እንዲጠብቁ ኮማንድ ፖስቱ ጥሪ ማቅረቡን ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ኮሚዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት በርካታ ጸረ ሰላም ኃይሎች ላይ እርምጃ መውሰዱን ገለጸ
*************
በመተከል ዞን የተለያዩ አካባቢዎች በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ የፀጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለማስቆም እና የቀጠናውን ሠላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ ከወራት በፊት ጀምሮ የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት ከሕወሓት የጥፋት ተልዕኮ በመውሰድ የአከባቢውን ሠላም ሲያናጉ የነበሩ በርካታ የፀረ-ሠላም ኃይሎችን በመደምሰስ፣ በቁጥጥር ስር በማዋል፣ እንዲሁም በርካቶች ደግሞ ለህግ እንዲቀርቡ ማድረጉን ገልጿል፡፡
በዞኑ በሁሉም አከባቢዎች የሚፈጠሩ የፀጥታ ችግሮችን ለመቆጣጠር የመከላከያ ሠራዊት፣ ፌዴራል ፖሊስ፣ የክልሉ ፀረ-ሽምቅ አባላት፣ የአከባቢው ሚሊሻዎች እና የግል ታጣቂዎች በተቀናጀ መልኩ የህብረተሰቡን ሠላምና ደህንነት በማስጠበቅ ረገድ በተሰሩት መጠነ ሰፉ ስራዎች ውጤት መገኘቱ ተገልጿል፡፡
የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ወደፊትም ቢሆን የአከባቢውን ሠላም በሚያውኩ ፀረ-ሠላም ኃይሎች ላይ የተጀመረውን የተቀናጀ እርምጃ የበለጠ በማጠናከር፣ አጥፊዎችን ለህግ የማቅረብ ተግባሩን አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን ህረተሰቡ በሚገባ ሊገነዘበው ይገባል ተብሏል።
ባለፈው ሳምንት በድባጤ ወረዳ በንጹኃን ዜጎች ላይ ጥቃት ባደረሱ ፀረ-ሠላም ኃይሎች የጸጥታ አካላት በወሰዱት ቁርጠኛ እርምጃ ከ20 በላይ የሚሆኑ ፀረ-ሠላም ኃይሎችን መደምሰስ መቻሉ ተገልጿል፡፡
ኮማንድ ፖስቱ በንጹኃን ዜጎች ጥቃት አድራሾች ላይ የጀመረውን እርምጃ እና የህግ የበላይነት የማስከበር ተግባር ከመቼውም ጊዜ በላይ በማጠናከር ተልዕኮውን በቁርጠኝነት እንደሚወጣ ገልጿል፡፡
ኮማንድ ፖስቱ ከታወጀ ጊዜ አንስቶ በዞኑ የሚስተዋለውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት የዜጎችን ሠላምና ደህንነት ለማረጋገጥ ሌት ተቀን እየሰራ ባለበት በዚህ ወቅት፣ በአንዳንድ ጽንፈኛ ተልዕኮ ባነገቡ ማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች በኩል በተደጋጋሚ ከላይ የተከናወኑትን ተግባራትና የተገኙ ውጤቶችን በተጨባጭ እና ነባራዊ ሀቁ ባላገናዘበ መልኩ ኮማንድ ፖስቱ የተሰጠውን ተልዕኮ እየተወጣ እንዳልሆነ በማንሳት የሚያራግቡ ቡድኖች እና ግለሰቦች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ኮማንድ ፖስቱ አሳስቧል፡፡
ከህወሓት የጥፋት ተልዕኮ የተሰጣቸው የጸረ- ሠላም ኃይሎች እዚህም እዚያም በሚፈጥሩት የፀጥታ ችግር ህብረተሰቡ ሳይረበሽ እንደ ከዚህ በፊቱ ከቀበሌ ሚሊሻዎች ጀምሮ በየደረጃው ከሚገኙ ከሚመለከታቸው የጸጥታ አካላት ጎን በመሆን በተጀራጀ መልኩ የአከባቢያቸው ሠላም እንዲጠብቁ ኮማንድ ፖስቱ ጥሪ ማቅረቡን ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ኮሚዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።"
Benishangul-Gumuz Command Post cracks down on anti-peace forces
*************
"The Command Post, which was established months ago to disrupt the ongoing security situation in various parts of the zone and ensure lasting peace in the region, has taken the TPLF's destructive mission, dismantling, arresting and prosecuting many anti-peace forces." ፡ Searching
The security forces, the federal police, members of the regional anti-insurgency, local militias and private militias have been able to work together to ensure security in all areas of the zone.
The public should be aware that the Metekele Zone Command Post will continue to intensify its efforts to bring the perpetrators to justice by strengthening the coordinated action against the anti-peace forces.
More than 20 anti-peace forces were reportedly killed in a crackdown by anti-peace forces who attacked innocent civilians in Debate Woreda last week.
The command post said it will continue its mission to strengthen its crackdown on innocent civilians and uphold the rule of law.
While the command post has been working day and night to ensure the safety and security of the people in the zone since its announcement, the command post has not been fulfilling its mandate in a way that does not take into account the above-mentioned activities and outcomes by some extremist social media users. The command post urged groups and individuals to refrain from their actions.
According to Benishangul-Gumuz Communication, the command post has called on the security forces, including the kebele militias, to maintain order in the area and not to disturb the security situation in the area.
Benishangul-Gumuz Command Post cracks down on anti-peace forces
*************
The command post, which was established months ago to disrupt security in the area and ensure lasting peace in the region, has taken the TPLF's destructive mission to destroy, arrest, and prosecute many anti-peace forces who have been disturbing the peace.
The security forces, the federal police, members of the regional anti-insurgency, local militias and private militias have been able to work together to ensure security in all areas of the zone.
The public should be aware that the Metekele Zone Command Post will continue to intensify its efforts to bring the perpetrators to justice by strengthening the coordinated action against the anti-peace forces.
More than 20 anti-peace forces were reportedly killed in a crackdown by anti-peace forces who attacked civilians in Debate Woreda last week.
The command post said it will continue its mission to strengthen its crackdown on innocent civilians and uphold the rule of law.
While the command post has been working day and night to ensure the safety and security of the people in the zone since its announcement, the command post has not been fulfilling its mandate in a way that does not take into account the above-mentioned activities and outcomes by some extremist social media users. The command post urged groups and individuals to refrain from their actions.
According to information received from the Benishangul-Gumuz Communications, the command post has called on the security forces, including the kebele militias, to maintain order in the area.
Source Ebc
No comments:
Post a Comment