**********************
የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳዮች ኤጀንሲ በትግራይ ክልል የሚገኙ የኤርትራዊያን ስደተኞች ጉዳይ እንዳሳሰበው አመልክቷል።
ስደተኞችን እንደ መሳሪያ መጠቀምና ለግጭት ተግባር ማዋል በዓለም አቀፍ ሕግ የሚያስጠይቅ መሆኑንም ነው ኤጀንሲው የገለፀው።
ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኘው የአገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት መሰንዘሩ ይታወቃል።
ይህን ተከትሎም መንግስት ለአገር መከላከያ ሰራዊት የሕግ ማስከበርና አገርን የማዳን ተልዕኮ የሰጠ ሲሆን ሰራዊቱም የተሰጠውን ተልዕኮ በመፈጸም ላይ ይገኛል።
ጽንፈኛው የሕወሓት ቡድን ግን “የኤርትራ ወታደሮች ከመንግስት ጋር በመሆን ወጉኝ” ብሏል።
የአገር መከላከያ ሰራዊትም በቡድኑ የተነሳው ሀሳብ ፍጹም ውሸት የሆነና “ጽንፈኛው የህወሃት ቡድን” በአልመዳ ጨርቃ ጨርቅ የመከላከያ ሰራዊቱንና የኤርትራ ወታደራዊ የደንብ ልብስ አስመስሎ በመስራት ራሱ እየፈጠረ ያለው ድራማ መሆኑን ገልጿል።
በተጨማሪም ቡድኑ ያስታጠቃቸው ሃይሎች እየተሸነፉ መሆኑን ሲያውቅ ያለበሰውን ሬንጀር በማስወለቅ በአሮጌ ጫማና በባዶ እግራቸው እንዲዋጉ በማድረግ ሠራዊቱ ንጹሃን ዜጎችን እየተዋጋ ነው የሚል የሀሰት ፕሮፓጋንዳ እያሰራጨ መሆኑንም አመልክቷል።
የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳዮች ኤጀንሲ የሕዝብ ግንኙነትና ሞደርናይዜሽን ዳይሬክተር አቶ በአካል ንጉሴ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ እ.አ.አ በ1951 በጄኔቫ የጸደቀውን የስደተኞች ኮንሼንሽን እንዲሁም እ.አ.አ በ1967 በኒውዮርክ የጸደቀውን የስደተኞች ፕሮቶኮል ተቀብላ በማጽደቅ ተግባራዊ እያደረገች ነው።
Eritrean Refugees and Returnees Affairs Agency
**********************
The Agency for Refugees and Repatriation Affairs has expressed concern over the situation of Eritrean refugees in Tigray State.
The agency also said that the use of refugees as weapons and use in hostilities is a violation of international law.
It is known that on October 24, 2013, the Northern Command of the Defense Forces in the Tigray Region attacked.
Following this, the government commissioned a task force to protect the country's defense forces, and the army is carrying out its mission.
The extremist TPLF said, "Eritrean soldiers have joined forces with the government."
The Defense Forces (KDF) said the group's allegations were "false" and that the "extremist TPLF group" was creating a drama by pretending to be the Eritrean Defense Forces and the Eritrean military uniforms.
He also said that the group was spreading false propaganda that the army was fighting against innocent civilians by stripping them of their old shoes and barefoot when they learned that the armed forces were losing.
Director of Public Relations and Modernization with the Agency for Refugees and Returnees, Ekaal Nikuse, told ENA. Ethiopia is implementing the 1951 Geneva Convention on Refugees and the 1967 New York Refugee Protocol.
He said Ethiopia has an obligation to provide food, health and social services to refugees and ensure their safety under these international laws.
He said the refugees that Ethiopia receives are living in shelters and in the city
በነዚህ ዓለም አቀፍ ሕጎች ኢትዮጵያ ለስደተኞች የምግብ፣ የጤናና ማህበራዊ አገልግሎትን መስጠት እንዲሁም ደህንነታቸውን የመጠበቅ ግዴታ አለባት ብለዋል።
ኢትዮጵያ ተቀብላ የምታስተናግዳቸው ስደተኞች በመጠለያዎችና በከተማ ውስጥ የሚኖሩ መሆናቸውን አመልክተዋል
No comments:
Post a Comment