Shop Amazon

Monday, January 3, 2022

Ethiopian Airlines is one of the world's leading airlines using the largest fleet of Airbus 350 aircraft by 2021

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በፈረንጆቹ 2021 ግዙፉን የኤርባስ 350 አውሮፕላን በብዛት በመጠቀም በዓለም ከቀዳሚዎቹ ተርታ ተሰለፈ
******************** 

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በፈረንጆቹ 2021 እጅግ ዘመናዊና ግዙፉን የኤርባስ 350 አውሮፕላን በብዛት በመጠቀም በዓለም ከቀዳሚዎቹ አየር መንገዶች ተርታ መሰለፉ ተገለጸ። 

አየር መንገዱ የኤርባስ 350 አውሮፕላኖችን በመጠቀም በ2021 6 ሺህ 500 በረራዎችን ማድረጉ ተጠቅሷል።  

በዚህም ግዙፉን ኤርባስ 350 በብዛት በመጠቀም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ30 አየርመንገዶች የአምስተኛ ደረጃን ይዟል። 

ምንም እንኳን አየርመንገዱ በዋናነት የቦይንግ አውሮፕላኖችን በመጠቀም የሚታወቅ ቢሆንም ለደንበኞቹ አማራጭ በመስጠት ውጤታማ ነበር ተብሏል። 

በዓመቱ የኤርባስ 350 አውሮፕላንን በመጠቀም ከ28 ሺህ በላይ በረራዎችን ያደረገው የኳታር አየር መንገድ የመጀመሪውን ደረጃ መያዙን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

Ethiopian Airlines is one of the world's leading airlines using the largest fleet of Airbus 350 aircraft by 2021
 ********************

 Ethiopian Airlines is one of the leading airlines in the world using the most advanced and largest Airbus 350 aircraft by 2021.

 The airline will operate 6,500 flights by 2021 using Airbus 350 aircraft.

 As a result, Ethiopian Airlines ranks fifth out of 30 airlines, using the giant Airbus 350.

 Although the airline is primarily known for its use of Boeing aircraft, it is said to be effective in providing customers with alternatives.

 Qatar Airways, which has flown more than 28,000 flights using Airbus 350 aircraft this year, is ranked first, according to Ethiopian Airlines.

No comments:

Post a Comment