Shop Amazon

Friday, February 4, 2022

YEBBO COMMUNICATION NETWORK: SIGN OF INTIGIRITY!!

 ሁሉም በቦታው







A father said to his daughter “You have graduated with honors, here is a car I bought many years ago.


It is a bit older now but before I give it to you, take it to the used car lot downtown and tell them you want to sell it and see how much they offer you for it.


The daughter went to the used car lot, returned to her father and said, “They offered me $1,000 because they said it looks pretty worn out.”


The father said, now “Take it to the pawn shop.” The daughter went to the pawn shop, returned to her father and said,”The pawn shop offered only $100 because it is an old car.”


The father asked his daughter to go to a car club now and show them the car. The daughter then took the car to the club, returned and told her father,” Some people in the club offered $100,000 for it because it’s a Holden Torana and it's an iconic car and sought by many collectors”


Now the father said this to his daughter, “The right place values you the right way,” If you are not valued, do not be angry, it means you are in the wrong place. Those who know your value are those who appreciate you. Never stay in a place where no one sees your value.


Never!








ሁሉም በቦታው 


አንድ አባት ሴት ልጁን “አንቺ በክብር ተመርቀሻል፣ እነሆ ከብዙ አመታት በፊት የገዛሁት መኪና አሁን ትንሽ አርጅቷል ነገር ግን ከመስጠቴ በፊት መሃል ከተማ ወዳለው ያገለገለ መኪና ቦታ ውሰጂ እና መሸጥ እንደሚፈልጉ ጠይቂያቸው እና ምን ያህል እንደሚገምቱት ተመልከች።


 ልጅቷ ወደ ያገለገለው የመኪና መሸጫ ሄዳ ጠየቀች  ወደ አባቷ ተመልሳ “ያረጀ ስለሚመስል 1,000 ዶላር ሰጡኝ” አለችው።


 አባትየው፣ አሁን ደግሞ  “ወደ ፓን ሾብ  መሸጫ ሱቅ ውሰጅው  አላት።  ልጅቷ ወደ መሸጫ ሱቅ ሄዳ ወደ አባቷ ተመልሳ “የእቃ መሸጫ ሱቁ ያረጀ መኪና ስለሆነ 100 ዶላር ብቻ  ገመቱት” አለችው።


 አባትየው ሴት ልጁን አሁን ወደ መኪና ክለብ ሂጂና  እና መኪናዋን ስንት  እንደምታዎጣ  ጠየቂያቸው።  ልጅቷም መኪናዋን ወደ ክለብ ወሰደችና ተመልሳ ለአባቷ ነገረቻት፡- አንዳንድ የክበቡ ሰዎች 100,000 ዶላር አቅርበዋል ምክንያቱም ይህ ሆልደን ቶራና ስለሆነች ይህች መኪና ናት እና ብዙ ሰብሳቢዎች ፈለጉት አሉኝ አለችው።


 አሁን አባትየው ለልጁ እንዲህ አላት፡- “ትክክለኛው ቦታ በትክክለኛው ዋጋ ይሰጥሻል፣ ዋጋሽን ካረከሱብሽ  አትቆጪ፣ የተሳሳተ ቦታ ላይ ነሽ  ማለት ነው።  ዋጋሽን  የሚያውቁ ስራሽ የገባቸው ብቻ  ናቸው።  ማንም ሰው ዋሽን በማያውቀው ቦታ ብዙ  ቦታ አትቆይ። አላት ይባላል።


ትርጉም. አምዴ

No comments:

Post a Comment