A Yebbo Global Information Hub

EthioVibes Global

World travel, documents, money, auto, food, culture, history, sports, diaspora, business and technology.

Advertisement

ከ 121 ሺ እስከ 95 ሺ ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦች

Published
ከ 121 ሺ እስከ 95 ሺ ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ያልመለሱ ግለሰቦችን ምስል ስለማውጣት ************** በባንኩ የሲስተም ማዘመኛ ሥራ ላይ የተፈጠረውን ክፍተት በመጠቀም መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. ያለአግባብ ከባንካችን የወሰዱትን ገንዘብ እንዲመልሱ እስከ መጋቢት 21 ቀን 2016 ዓ.ም በተሰጣቸው የጊዜ ገደብ መሠረት 10 ሺ በላይ የሚሆኑ ግለሰቦች ያለባቸውን ገንዘብ አጠናቀው መልሰዋል፡፡ የገንዘብ መጠኑ ከ 121 ሺ እስከ 95 ሺ ብር ያለአግባብ ከባንካችን ወስደው ያልመለሱ የግለሰቦችን ማንነት የሚያሳዩ መረጃዎችን ለሕዝብ ይፋ ማድረግ ስላስፈለገ ለሁለተኛ ጊዜ ያወጣናቸውን መረጃዎች ከዚህ በታች ባለው ማስፈንጠሪያ መረጃዎችን መመልከት ይችላሉ

 mountain

Comments